ለደቡብ ኮሪያ አውሮፕላን አደጋ ወፎች ተጠያቂ ናቸው? እስካሁንስ ምን እናውቃለን?
ከ 3 ሰአት በፊት እሑድ ጠዋት ደቡብ ኮሪያ ሲያርፍ የነበረ አውሮፕላን ተከስክሶ ከ170 በላይ ሰዎች ሞተዋል። ንብረትነቱ የጄጁ አየር መንገድ የሆነው አውሮፕላን በአገሪቱ ደቡብ ምዕራብ በሚገኘው ሙአን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከማኮብኮብያው ወጥቶ ከግድግዳ ጋር ተጋጭቷል። ከታይላንድ ባንኮክ ሲመለስ የነበረው አውሮፕላኑ 181 ሰዎችን አሳፍሮ ነበር። 179ኙ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ሁለት የአውሮፕላኑ ሠራተኞችን ማትረፍ ተችሏል። ባለስልጣናቱ […]
በሲዳማ ክልል ሰርገኞች ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ50 በላይ የሚሆኑት ተጎጂዎች የአንድ ቤተሰብ አባላት እና ዘመዳሞች እንደሆኑ ተነገረ
ከ 11 ደቂቃዎች በፊት በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሰርገኞች ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው ካለፈ 71 ሰዎች ውስጥ ከ50 በላይ የሚሆኑት የአንድ ቤተሰብ አባላት እና ዘመዳሞች መሆናቸው ተነግሯል። አደጋው የደረሰው በዞኑ ቦና ዙሪያ ወረዳ ትናንት ዕሁድ ታኅሳስ 20/ 2017 ዓ.ም. ከሰዓት 11:00 አካባቢ ‘አይሱዚ’ በተባለ የጭነት ተሽከርካሪ “ወደ ሙሽራዋ ቤት” እየተጓዙ የነበሩ ሰርገኞች ላይ […]
“ባርነት እንደሆነ ነው የሚሰማህ” – በምያንማር ውስብስብ የወንጀል መረብ የተጠለፉት ኢትዮጵያውያን
የጽሁፉ መረጃ ሙባረክ ጀማል 26 ዓመቱ ነው። ሻሸመኔ ከተማ በሚገኝ የግል ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ ትምህርቱን ጨርሶ የመውጫ ፈተና አላለፈም። ስለ ነገ ህይወቱ እየተብሰለሰለ ባለበት ጊዜ ነው “ታይላንድ ውስጥ በወር እስከ 1,500 የአሜሪካ ዶላር የሚያስገኝ ስራ አለ” የሚል ወሬ የሰማው። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ገደብ አሳሳ ወረዳ ቤተሰቦቹ ቤት ቁጭ ባለበት በዶላር የሚያስከፍለው “የፕሮሞሽን ስራ” በሚያውቀው […]
በሲዳማ ክልል በትራፊክ አደጋ ምክንያት የ71 ሰዎች ሕይወት አለፈ
29 ታህሳስ 2024 በሲዳማ ክልል ቦና ወረዳ አሑድ ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ምክንያት ቢያንስ 71 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን የክልሉን ፖሊስ ኮሚሽን ዋቢ አድርገው እንደዘገቡት አደጋው የደረሰው አይሱዙ የተባለው የጭነት መኪና በርካታ ሰዎችን አሳፍሮ በመሄድ ላይ ሳለ ነው። መኪናው ለሰርግ የሚጓዙ ሰዎችን አሳፍሮ ጋላና ተብሎ የሚጠራ ወንዝ […]
የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
ከ 7 ሰአት በፊት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የመሠረቱት ማዕከል ይፋ አደረገ። የቀድሞው የለውዝ ገበሬ ከየትኛውም የአሜሪካ ፕሬዚደንት በላይ የኖሩ ሲሆን ባለፈው ጥቅምት 100ኛ የልደት በዓላቸውን አክብረው ነበር። በዓለም ዙሪያ ለዲሞክራሲ እና ለሰብዓዊ መብቶች የሚሟገተው የካርተር ማዕከል እሑድ ከሰዓት በኋላ በጆርጂያ ፕላይንስ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ህይወታቸው ማለፉን አስታውቋል። […]
“ሥራዬ ቲክቶክ ላይ የሚለጠፉ ዘግናኝ እና አሰቃቂ ቪድዮዎችን ማፅዳት ነበር”
ከ 8 ሰአት በፊት በቅርቡ ቢቢሲ እጅግ አሰቃቂ የሚባለውን የማኅበራዊ ሚድያ የጨለማ ዓለም ለመዳሰስ ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል። ይህ ዓለም እጅግ ዘግናኝ እና አሰቃቂ የሚባሉ ጭንቀት የሚለቁ እንዲሁም ሕጋዊ ያልሆኑ ምሥሎች የሚለጠፉበት ነው። ሰዎች ሲታረዱ፣ በጅምላ ሲገደሉ፣ ሕፃናት ስቃይ ሲደርስባቸው የሚያሳዩ ቪዲዮዎች እና የጥላቻ ንግግሮች . . . ማኅበራዊ ሚድያው ላይ የማይለጠፍ የለም። እነዚህን ይዘቶች ወደ […]
በግብፅ የባሕር ዳርቻ አንድ ጎብኚ በሻርክ ጥቃት ተገደለ
ከ 8 ሰአት በፊት በግብፅ የቀይ ባሕር ዳርቻ አንድ ጎብኚ በሻርክ ጥቃት ሲገደል አንድ ሌላ ግለሰብ ጉዳት እንደደረሰበት የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር የተፈጥሮ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው እሑድ ዕለት አንድ ሻርክ ጎብኚዎች ላይ ሞት እና ጉዳት ያደረሰው ማርሳ አላም ተብላ በምትታወቀው ሥፍራ ነው። ማርሳ አላም በውሀ ጠላቂዎች የምትወደድ የምስራቅ ግብፅ የባሕር ዳርቻ ከተማ ናት። የተፈጥሮ […]
ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሹመኞ ተደመሰሱ”ፋኖ/በጎንደር ቀጠና ከ11 ዓውደ ውጊያዎች ልዩ መረጃ!Ethiopia Ethio News _ ኢትዮ ኒውስAnchor Media
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
“ፋኖ የበለጠ ይደራጃል ወደ ኋላ አይልም!”/ “የትግራይን ህዝብን ይቅርታ ጠይቂያለሁ” “ፋኖ በናፍቆት እየተጠበቀ ነው” ገዱ አንዳርጋቸው (ዶ/ር)
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
“የትግራይና የአማራ የጋራ አደጋ ነው “-ገዱ አንዳርጋቸው / የፋኖ የበላይነት የተረጋገጠበት ውጊያ / የኦሮሞ ነፃነት ጦር የከፈተው ውጊያ|EN
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ