አንድ ለአንድ፤ ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ

December 28, 2024 – DW Amharic  የሕግ ባለሙያ ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክም የመጀመሪያዋ ሴት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት በመሆን አገልግለዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ ከሴቶች መብት ጋር በተገናኘ ከሚነሱት ግንባር ቀደም የሴቶች መብት ተቆርቋሪዎችም አንዷ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በምስራቅ ሸዋ ዞን አደዓ ወረዳ የተፈጸመ እገታ እና ግድያ

December 28, 2024 – DW Amharic በአሁኑ በአጠቃላይ ከተገደሉት ስድስት ግለሰቦች ውስጥ አንዷ ሴት ስትሆን ነብሰጡር እና ሰርጓ ሊደገስ ከአንድ ወር በኋላ ለጥር የተያዘ ነበር ተብሏል፡፡ ሟች እጮኛ ቤተሰቦቿን ከድህነት ለማውጣት በአረብ ሀገር ተሰዳ ስትሰራም እንደነበር ተነግሯል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ

18 ታኅሣሥ 2017ዓርብ፣ ታኅሣሥ 18 2017 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እየታገዱ ያሉትን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በተመለከተ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዲህ ያሉ እርምጃዎች “የሲቪክ ምኅዳሩን በማጥበብ በማኅበር የመደራጀት መብት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳያሳድር” ባለሥልጣኑ የምርመራ ሥራዎቹን በተቻለ ፍጥነት አጠናቆ ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ እንዲያደርግ ጠይቋል። ማስታወቂያ በሲቪል ድርጅቶች ላይ የሚተላለፉ እገዳዎች ምኅዳሩን እንዳያጠቡ ተጠየቀ 03:42 በሲቪል […]

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: እየተባባሰ ስለመጣው የሴት ልጅ ጥቃት ወጣቶች ምን ይላሉ?

December 28, 2024 – DW Amharic  ይህ የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚፈፀም የሴቶች ጥቃት መንስዔና መፍትሄው ላይ ያተኩራል። አብዛኛውን ጊዜ ጥቃቱ ሲፈጸም የአንድ ሰሞን ጉዳይ ሆኖ ይወራል። ከዛ በኋላ ጉዳዩ የት ደረሰ? ተጎጂዎቹ ፍትህ አግኝተዋል ወይ? ብሎ ሲጠየቅ እንብዛም አንሰማም» ሲሉ ሁለት እንግዶቻችን ይተቻሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፓርላማውን በትነው ምርጫ እንዲደረግ አዘዙ

December 28, 2024 – VOA Amharic  የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ዛሬ ዓርብ የሃገሪቱን ፓርላማ በትነው በሚቀጥለው ወር ምርጫ እንዲደረግ አዘዋል። ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ከሳምንት በፊት መተማመኛ ድምጽ በማጣታቸውና ባለፈው ወር የገንዘብ ምኒስትራቸውን ማባረራቸውን ተከትሉ፣ በሶስት ፓርቲዎች ጥምር ያቋቋሙት መንግስት ፈርሷል። የዋና ዋና ፓርቲ መሪዎች እአአ በመጪው የካቲት 23 የፓርላማ ምርጫ እንዲደረግ ስምምነ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መታገድ እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ

December 28, 2024 – VOA Amharic  ኮሚሽኑ ዛሬ  ባወጣው መግለጫ ቀድሞ የታገዱ ድርጅቶቹ አቤቱታ እንደደረሰው ገልጾ ጉዳዩን እየተከታተለ ባለበት ወቅት “ተመሳሳይ ይዘት ባለው እና ተቋማቱ የፈጸሟቸውን ከባድ የሕግ ጥሰቶች በዝርዝር ባላስቀመጠ ደብዳቤ“ ተጨማሪ ሁለት ድርጅቶች መታገዳቸውን አሳሳቢ ሆኖ እንዳገኘው ገልጿል፡፡ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ በተደጋጋሚ  የሚተላለፉ እገዳዎች የሲቪክ ምኅዳሩን በማጥበብ እና በማኅበር የ…

Somalia excludes Ethiopia from AUSSOM following presidential visit to Asmara  – The Reporter 04:56 

News Somalia excludes Ethiopia from AUSSOM following presidential visit to Asmara By Ashenafi Endale December 28, 2024 US rejects novel financing model for peacekeeping mission Ethiopia will not take part in an upcoming African Union-led peacekeeping mission in Somalia, according to representatives from Mogadishu who announced the decision during a UN Security Council meeting this […]

የጸጥታው ምክር ቤት ለአዲሱ የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ፈቃድ ሰጠ

ከ 27 ደቂቃዎች በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮን (አትሚስ) ለሚተካው ሌላኛው ተልዕኮ ስምሪት ፈቃድ ሰጠ። ምክር ቤቱ አርብ፣ ታህሳስ 18/ 2017 ዓ.ም ባሳለፈው ውሳኔ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) አትሚስን እንዲተካ ያሳለፈውን ውሳኔ አጽድቆ የሶማሊያን የደህንንት ኃላፊነት ለአገሪቷ ለማሸጋገር መሰረታዊ እርምጃ ነው ብሏል። ረቂቅ […]

ዶክተር ቴድሮስ እስራኤል በየመን ከፈጸመችው የአየር ጥቃት “በሕይወት ለመትረፌ እርግጠኛ አልነበርኩም” አሉ

ከ 4 ሰአት በፊት የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ገብረ እየሱስ እስራኤል በየመኗ መዲና ሰንዓ ዓለም አቀፍ ማረፊያ ከፈጸመችው የአየር ጥቃት “በሕይወት ለመትረፌ እርግጠኛ አልነበርኩም” አሉ። እስራኤል ሐሙስ፣ ታህሳስ 17/ 2017 የሰንዓ የዓለም አቀፍ ማረፊያ ላይ የአየር ጥቃት ስትፈጽም በስፍራው የነበሩት ዶክተር ቴድሮስ ወደ አውሮፕላኑ ሊሳፈሩ ነበር። ከጥቃቱ ያመለጡት ዶክተር ቴድሮስ ከክስተቱ በኋላ […]

የሱዳኗ መዲና ካርቱም ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ በኋላ የመጀመሪያውን እርዳታ አገኘች

ከ 5 ሰአት በፊት ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ ከሁለት ዓመት ገደማ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የምግብ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ሱዳኗ መዲና ካርቱም ገቡ። በሱዳን ጦር እና በፈጣን ደጋፊ ኃይሎች መካከል እየተደረገ ባለው ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት ሱዳን በዓለማችን እጅግ የከፋ የረሃብ ቀውስ ውስጥ እንደምትገኝ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል። እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ሐሙስ፣ ታህሳስ 17/ 2017 ዓ.ም ወደ […]