ትላንት ለሊት በአፋር ክልል በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ከ20 በላይ ቤቶች እና ሱቆች ፈረሱ =ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
December 31, 2024 በቤርሳቤህ ገብረ በአፋር ክልል በትላንትናው ዕለት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በገቢ ረሱ ዞን፤ ዱለሳ ወረዳ፣ ድሩፉሊ ቀበሌ የሚገኙ ከ20 በላይ ቤቶች እና ሱቆች መፍረሳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የወረዳው አስተዳዳሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬም አለመቆሙን የገለጹት ነዋሪዎች፤ “ከፍተኛ ስጋት” ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል። በመላው ዓለም የደረሱ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶችን የሚመዘግቡ ተቋማት፤ በአዋሽ አካባቢ […]
Ethiopia: Govt Targets Contraband Fuel Trade As Cities Face Dire Shortages, Price Hikes
31 December 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — Amid recent reports of an expanding contraband fuel trade in Ethiopia, Kassahun Gofe (PhD), Minister of Trade and Regional Integration, has announced legal and administrative measures against individuals and entities engaged in illicit activities within the fuel trade system. In a recent post shared on his social media […]
Moderate mag. 4.5 earthquake – Harari, 32 km southeast of Metehara, Oromiya, Ethiopia, on Tuesday, Dec 31, 2024, at 12:52 pm (Addis Ababa time) – Volcano Discovery 07:04
Mag. 4.5 earthquake – Harari, 59 km south of Āwash, Āfar, Ethiopia, on Tuesday, Dec 31, 2024, at 11:35 am (Addis Ababa time) – Updated: Dec 31, 2024 12:32 GMT – just now I felt this quake Quake Data | Interactive map | Seismograms | User reports | Aftershocks | Earlier quakes here | Quakes in or near Ethiopia | Oromiya | Āfar | Amhara Hint: Click on the image to see different maps of […]
Ethiopia: Mandatory Militia Training Disrupts Transportation, Livelihoods in Sendafa Town, Oromia Region
31 December 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — A mandatory militia training program in Sendafa town, Oromia Regional State, has temporarily restricted three-wheeled Bajaj and horse-drawn carriage operations during morning hours, disrupting daily transportation and livelihoods. According to residents who spoke with Addis Standard, the training, which began on 27 December 2024 and will […]
Ethiopia: Fuel Scarcity in Adama City Sparks Black Market Boom, Price Hikes
30 December 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — Drivers in Adama City, situated in the Oromia region, are experiencing a severe and escalating fuel shortage. They attribute this scarcity to the widespread proliferation of black market fuel sales within the city. One heavy truck driver residing in Adama informed Addis Standard that fuel availability at gas […]
UN envoy sues for peace, disavows Sudan ‘military solution’ – Radio Dabanga 10:58
30/12/2024 16:52 PORT SUDAN / ADDIS ABABA UN Envoy Ramtane Lamamra meets Sudan’s Sovereignty Council Chair, Lt Gen Abdelfattah El Burhan, in Port Sudan, May (File photo: @TSC_SUDAN via X) Following his visit to Sudan and Ethiopia, Ramtane Lamamra, the United Nations Secretary-General’s Personal Envoy for Sudan, expressed cautious optimism about Sudanese officials’ commitment to peace, […]
የሰላም ማስከበር እና የባሕር በር ጉዳዮች እያነቃነቁት ያለው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ
December 31, 2024 – DW Amharic “አሁን የኢትዮጵያ አትሳተፊም መባል ብቻ አይደለም ጉዳዩን ውስብስብ ያደረገው። ተፃራሪ የሆነችው ግብጽ ደግሞ እንደምትሳተፍበት መታመኑ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ያላትን የተቀባይነት ደረጃ ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል” ተንታኝ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትራምፕ የምክርቤቱ አፈጉባዔ ሥልጣናቸው ላይ እንዲቆዩ ድጋፋቸውን ሰጡ
December 31, 2024 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት አፈጉባዔ ማይክ ጆንሰን የሪፐብሊካን መሪነት ሥልጣናቸውን ለማስጠበቅ እየታገሉ ባሉበት ወቅት፣ ከተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋፍ አግኝተዋል። ትራምፕ ሰኞ ዕለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ ጆንሰን “ጥሩ፣ ታታሪ እና ኃይማኖተኛ ናቸው” ያሉ ሲሆን፣ ሉዚያናን ወክለው የተመረጡት ሪፐብሊካን “ትክክለኛውን ነገር ያደርጋሉ፣ እኛም ማሸነፋችንን እ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ጀርመን የድንበር ቁጥጥሯን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች
December 31, 2024 – VOA Amharic በጀርመን በገና ገበያ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት እና በየካቲት ወር የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ተከትሎ፣ በድንበር ዙሪያ የሚካሄደው ቁጥጥር እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ከመጪው መጋቢት 2025 ዓ.ም በኋላም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀገሪቱ መንግሥት አስታውቋል። ነሐሴ ወር ላይ አንድ ጅሃዲስት ነው ተብሎ የተጠረጠረ ግለሰብ በቢላዋ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ፣ ሕገወጥ ስደትን ለማስቆም፣ በርሊን … … ሙሉውን […]
በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ እንዲቋረጥ የክልሉ ካቢኔ መወሰኑ ተገለጸ
December 31, 2024 – VOA Amharic በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ ተቋርጦ ጥናት እንዲደርግ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ መወሰኑን፣ የአስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳኤ ገለጹ። ምክትል ፕሬዝዳንቱ፣ ትላንት እሁድ ከሽሬ እንዳስላሴ ተወላጆች ጋራ መቐለ ከተማ ላይ በአካሄዱት ውይይት፣ ከአምስት ወራት በፊት ተመሳሳይ ውሳኔ መወሰኑን አስታውሰው፣ “መንግሥት ውሳኔውን ለማስፈፀም ተቸግሯል” ብ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]