በማኅበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች የጤና መረጃ የምትሰጠው ወጣት ሀኪም

November 23, 2024 – DW Amharic  ዶክተር ዝማሬ ታደሰ አዲስ አበባ በሚገኘው የአለርት ሆስፒታል ጠቅላላ ሀኪም ነች። ወጣቷ የጤና ባለሙያ ከህክምና ስራዋ ጎን ለጎን ብዙም በግልፅ በማይወራበት የሴቶች የሥነ ተዋልዶ ጤና ላይ በማተኮር በተለያዩ የማኅበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች ላለፉት አራት ዓመታት ምክር እና ትምህርት ትሰጣለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቻይና ኢኮኖሚዋን ለማነቃቃት መግቢያ ቪዛ የማያስፈልጋቸው ሀገሮችን ቁጥር ልታሳድግ ነው

November 23, 2024 – VOA Amharic  ቻይና የቱሪዝም እና የንግድ ተጓዦችን ቁጥር በማሳደግ የተቀዛቀዘውን ኢኮኖሚዋን ለማነቃቃት ለዘጠኝ ተጨማሪ ሀገራት ዜጎች ካለቪዛ እንዲገቡ ልትፈቅድ መሆኗን  አስታወቀች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊን ጂያን ዛሬ ዓርብ እንዳስታወቁት እአአ ከህዳር 30 ጀምሮ ከቡልጋሪያ፣ ሮማኒያ፣ ማልታ፣ ክሮኤሺያ፣ ሞንቴኔግሮ፣ ሰሜን መቄዶኒያ፣ ኢስቶኒያ፣ ላቲቪያ እና ጃፓን ተጓዦች ለሠላሳ ቀናት… … ሙሉውን ለማየት […]

ፓስፖርት የማውጣት እንግልት በአማራ ክልል

November 23, 2024 – DW Amharic  ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፓስፖርት መታወቂያ ለማውጣት ወደ ባሕርዳር ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚመጡ ተገልጋዮች በተራዘመ ቀጠሮና በከፍተኛ ወጪ በእጅጉ መማረራቸውን ገልጠዋል፡፡ “ፓሰፖርት ለማውታት ለትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች ብቻ እስከ 12 ሺህ ብር ወጪ እናወጣለን”ብለዋል ተገልጋዮች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኮሬ ዞን ከ60 በላይ መምህራን ከደሞዝ መቆረጥ ጋራ በተያያዘ መታሰራቸው ተገለጸ

November 23, 2024 – VOA Amharic  በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማሌ ወረዳ ከፍላጎታቸው ውጪ ደሞዝ መቆረጡን በመቃወም ሥራ የማቆም አድማ ያደረጉ 66 መምህራን መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸውና መምህራን ተናገሩ። የሳርማሌ ወረዳ አስተዳደር፣መምህራንን በማሳመፅ ተጠርጥረው የታሰሩ መኖራቸውን አረጋግጧል። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ የደረሰው ርእደ መሬት በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ተጽእኖ አስከተለ

November 23, 2024 – VOA Amharic  በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ደጋግሞ የደረሰው ርዕደ መሬት በት/ቤቶች ላይ ጉዳት በማድረሱ ከ600 በላይ ተማሪዎች ዛፍ ጥላ ስር ለመማር መገደዳቸውን የወረዳው የትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ በርዕደ መሬቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ት/ቤቶች ውስጥ በዋናነት በሚጠቀሱት የሳቡሬ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የደረሰው ቁሳዊ ጉዳት የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ተጽእኖ ከማሳደሩ ባሻገር በመቶ… … […]

የኢትዮጵያ መንግሥት 582 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ አቅርቧል

November 23, 2024 – VOA Amharic  የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ በመንግሥት የቀረበውን ተጨማሪ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ፣ ከዓለም የገንዘብ ተቋማትና ከሌሎችም ምንጮች ከሚገኘው ገንዘብ ውስጥ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ የበጀት ጥያቄ እንደሚቀርብ የገንዘብ ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለጹ ይታወሳል፡፡ መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተከትሎ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ከመንገድ ዳር ዛፎቹ ጋር በፍቅር የወደቀው በጎ ፈቃደኛ

November 23, 2024 – VOA Amharic ዋለልኝ መኮንን ይባላል። ተወልዶ ያደገው ድሬዳዋ ከዚራ ሰፈር ነው። ቀድሞ በዛፎች ይታወቅ የነበረው የከተማዋ መሃል አካባቢ ገላጣ መኾን የፈጠረበት ቁጭት አካባቢውን ወደ አረንጓዴነት እንዲቀይር አድርጎታል። ዋለልኝ ለ14 ዓመታት ያለማውን ይኽን ስፍራ የጎበኘው ዘጋቢያችን ዐዲስ ቸኮል በተከታዩ ዘገባ ቦታውን ያስቃኘናል። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በዶናልድ ትረምፕ ድጋሚ መመረጥ የምሁራን እይታ

November 23, 2024 – VOA Amharic  የዶናልድ ትረምፕ  በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኾነው መመረጣቸው እንዳስገረማቸው በርካታ የውጭ ሀገር ምሁራን  ተናገሩ። “የአሜሪካ መራጮችንና ትልቅ ቦታ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች  በውል አልተረዳንም  ነበር” የሚል ስሜት እንዲሰማቸው  ማድረጉንም አመልክተዋል። ተመራጩ ፕሬዝደንት በሚቀጥለው አስተዳደራቸው ምን ዓይነት የውጭ ፖሊሲ እንደሚከተሉ እስካሁን በብዛት በግልጽ ባይታወቅም ጉዳዩን የሚከታተሉ አ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የማኅጸን ግድግዳ መውረድ ምንድነው?

November 22, 2024 – VOA Amharic  የማኅጸን በር ውልቃት በኢትዮጵያ በብዛት የማይትወቅ እና ትኩረት ያልተሰጠው ነገር ግን በብዙ እናቶች ላይ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። በእንግሊዘኛ አጠራሩ ፕሮላፕስ ተብሎ የሚጠራውና በሴቷ የመራቢያ አካላት ውስጥ ያሉ ጡንቻዎች በመላላት ወደ ውጭ የሚወጣው የማኅጸን በር ወይም ግድግዳ አብዛኛውን ጊዜ ከወሊድ በኋላ ከባድ ስራ በመስራት፣ ለረጅም ሰዓት በማማጥ፣ በቂ የሆነ ህክምና ካለማግኘት […]

በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ከባድ ተኩስ ተሰማ

November 22, 2024 – VOA Amharic በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ትላንት ሐሙስ ማምሻውን ከባድ ተኩስ እንደነበረ ተገለጸ፡፡ ተኩስ የተሰማው የጸጥታ ኃይሎች የቀድሞ የደኅንነት ኃላፊውን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ከተንቀሳቀሱ በኋላ መሆኑን ለተባበሩት መንግሥታት ሠራተኞች ከተላከው የደኅንነት ጥንቃቄ ማሳሰቢያና ከሮይተርስ ዘጋቢዎች ለማወቅ ተችሏል፡፡  በሀገሩ ሰዓት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ የጀመረው ተኩስ ከየአቅጣጫው አለፍ አለፍ እ… … ሙሉውን ለማየት […]