IGAD joins Jeddah talks to restore peace in Sudan

NEWS IN BRIEF By Staff Reporter October 28, 2023 The Intergovernmental Authority on Development (IGAD) has joined the US-Saudi peace talks in Jeddah to end the Sudanese conflict. The Executive Secretary of IGAD Dr. Workneh Gebeyehu, is currently in Jeddah representing the IGAD Assembly of Heads of State and Government, to co-facilitate the Sudan talks […]

According priority to institution-building

Staff Reporter October 28, 2023 EDITORIAL The vast majority of federal, regional, and municipal government institutions in Ethiopia have always been and continue to be found wanting when it comes to carrying out the tasks they were entrusted with. While there is a raft of factors to which this sad state is attributable, one important […]

Ethiopia nears completion of securities trading system procurement with US Company

Business Ethiopia nears completion of securities trading system procurement with US Company By Samuel Bogale October 28, 2023 The procurement process for the securities trading platform for Ethiopia’s upcoming stock exchange is reaching its final stage, with Montran, a New York-based financial technology company, poised to secure the contract. Several sources close to the matter […]

Finance deficit chokes off road maintenance efforts

News Finance deficit chokes off road maintenance efforts By Samuel Bogale October 28, 2023 No new procurement in the past four years Officials in charge of overseeing road projects in Ethiopia cited ‘severe financial constraints’ as a major factor responsible for subpar road construction and maintenance performance, in their report to the Parliament last Wednesday, […]

· ጄነራሎችና የዘረፋ ቡድኖችና መዋቅሮች

Tesfaye Woldesilassie    · ጄነራሎችና የዘረፋ ቡድኖችና መዋቅሮች 1ኛ:- ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ፡ የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ነው። በዋናነት በመከላከያ ወስጥ ከተደራጁ የተለያዩ የዝርፊያ ቡድኖች መሃል የአንዱ መሪ ነው፤ *በአደንዛዥ እጽና በሌሎችም ሱሶች የተጠመደ፣ ታይላንድና ዱባይ ለህክምና ካልተመላለሰ እድሜው ሊያጥር የሚችል፣ የጤንነቱ ጉዳይ እንኳን አሳስቦት የሌቦች ቁንጮነቱን አሳልፎ ሌሎች ለመሰጠት ፈቃደኛ ያልሆነ፣ ሰው ነው። * ጄነራሉ ዋናው […]

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀ !

October 28, 2023 የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀ ! የጥቅምት 2016 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ለተከታታይ 6 ቀናት ማኅበራዊ ፣ መንፈሳዊ እንዲሁም አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ በማሳለፍ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። ጉባኤው በዛሬ በ 6 ተኛ ቀን ውሎው አስተዳደራዊ ጉዳይን የያዘ የመሪ ዕቅድ ተመልክቶ ሰፊ ውይይት ካደረገ በኋላ ተጨማሪ ግብዓት ተጨምሮበት ለግንቦት ርክበ ካህናት […]

ኤርትራ ጦሯን ከኢትዮጵያ ግዛት ሙሉ ለሙሉ እንድታስወጣ የአውሮፓ ኅብረት ጠየቀ

October 28, 2023  ኤርትራ ጦሯን ከኢትዮጵያ ግዛት ሙሉ ለሙሉ እንድታስወጣ የአውሮፓ ኅብረት ጠየቀ (አዲስ ማለዳ) በኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን ውሳኔ መሰረት ኤርትራ ጦሯን ሙሉ በሙሉ ከኢትየጵያ ግዛቶች እንድታስወጣ የአውሮፓ ኅብረት ጠይቋል። የአውሮፓ ኅብረት ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ጋር በተያያዘ የኤርትራን የሰብአዊ መብቶች ኹኔታ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥም ሆነ ከትግራይ […]

በኤርትራ ይታያል ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደሚያሳስበው የአውሮፓ ኅብረት ገለጸ

October 28, 2023 – VOA Amharic  በኤርትራ፤ በማኅበራዊ መብት፣ በተለይም በትምህርት እና በጤና እንዲሁም በሴቶች መብትና በዘላቂ ልማት ግቦች ረገድ መሻሻል መታየቱን በመልካም እንደሚቀበለው ያስታወቀው የአውሮፓ ኅብረት፣ በሀገሪቱ የሚታየው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ግን እንደሚያሳስበው ገልጿል።  ኤርትራ፣ የተመድ የሰብ ዓዊ መብት ም/ቤት ባስቀመጠው የሰብዓዊ መብት ግምገማ አሰራር እና በአፍሪካ የአቻ የእርስ በእርስ ግምገማ ላይ ተ… … ሙሉውን ለማየት […]

ቤተ-እስራኤላዊው አቨራ መንግሥቱ እና ለዓመታት በሐማስ እገታ ሥር ያሉ ሌሎች እስራኤላውያን

28 ጥቅምት 2023, 08:04 EAT ከሰሞኑ በሐማስ ታግተው የተወሰዱ ከ200 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል። ሆኖም ግን በሐማስ ታግተው የተወሰዱ እነዚህ ብቻ አይደሉም። ሐማስ ለዓመታት ቢያንስ ሁለት እስራኤላውያንን ይዟል። ስለ ኢትዮጵያዊ-እስራኤላዊው አቨራ መንግሥቱ እና ስለ የቦዴያን አረብ-እስራኤላዊው ሒሻም አል-ሳይድ ብዙም አልተሰማም። የታገቱት ከስምንት ዓመታት በፊት እአአ በ2014 እና 2015 ነው። ከ2014 ጀምሮ ሁለት እስራኤላዊ […]

የትግራይ አስተዳደር የማያውቀውን ስብሰባ በጠሩ ባለሥልጣናት ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለጸ

27 ጥቅምት 2023 በትግራይ ክልል መዲና መቀለ ውስጥ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የማያውቀው በህወሓት የተጠራ ስብሰባ ለማካሄድ ጥሪ ሲያደርጉ በነበሩ የክልሉ መስተዳደር ባለሥልጣናት ላይ “እርምጃ” መወሰዱን አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ አርብ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ ላይ ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ባለሥልጣናት መቀለ ውስጥ ስብሰባ ለማድረግ ከረቡዕ ሌሊት ጀምሮ […]