የሕዳሴ ግድብ ድርድር ማክሰኞ ማምሻውን በካይሮ መጠናቀቁን ኢትዮጵያ እና ግብፅ አስታወቁ
ከ 4 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለው የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲደረግ የነበረው የሦስተኛው ዙር ድርድር ማክሰኞ ማምሻውን በካይሮ መጠናቀቁን ኢትዮጵያ እና ግብፅ አስታወቁ። ወደ መጠናቀቁ በተቃረበው ታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እንዲሁም የውሃ አለቃቀቅ ደንቦችን እና መመሪያዎችን በተመለከተ የሦስትዮሽ ድርድር ባለፉት ሁለት ቀናት ግብፅ ካይሮ ላይ ሲካሄድ ቆይቷል። ይህ የአሁኑ ድርድር ስምምነት […]
የቻይናው መከላከያ ሚኒስትር ሊ ሻንግፉ ከሥልጣናቸው ተነሱ
ከ 4 ሰአት በፊት ቻይና ለሁለት ወር ከአደባባይ ጠፍተው የነበሩት የመከላከያ ሚኒስትር ሊ ሻንግፉን ከሥልጣናቸው አነሳች። ሚኒስትሩ ከሥልጣናቸው ለምን እንደተነሱ የተሰጠ ኦፊሴላዊ ምክንያት የለም፤ ምትካቸው ማን ሊሆን እንደሚችልም ምንም አልተባለም። በቅርቡ በርካታ የቻይና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከሥልጣናቸው የተነሱ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኪን ጋንግ ይጠቀሳሉ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና መከላከያ ሚኒስትሩ የብሔራዊው ምክር ቤት አባልነታቸውም ተሰርዟል። […]
ኢንስታግራም የወጣቶችን የአእምሮ ጤና በመጉዳት ተከሰሰ
ከ 1 ሰአት በፊት የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ባለቤት የሆነው ሜታ፣ ማኅበራዊ ሚዲያ መጠቀም ያለውን ጉዳት ግልጽ ባለማድረግ እንዲሁም በወጣቶች ዘንድ የአእምሮ ጤና ቀውስ በመፍጠር ተከሰሰ። በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ይፋ የተደረገው ይህ ክስ የተመሠረተው በፌደራል ፍርድ ቤት ነው። ተቋሙ ተጠቃሚዎችን “ለማጥመድ” ሱስ የሚያስይዝ አሠራር መዘርጋቱ ተገልጿል። በተያያዘም በማኅበራዊ ገጾቹ አማካይነት የሚደርሰውን “የከፋ አደጋ” ደብቋል በሚልም ነው […]
ይድረስ ነገ ተራህ ለሆነዉ የአዲስ አበባ ህዝብ
አጋርነታችንን እናሳይ!!! Andargachew Tseger · ይድረስ ነገ ተራህ ለሆነዉ የአዲስ አበባ ህዝብ አጋርነታችንን እናሳይ!!! የአማራ ሰቆቃ ይብቃ!!! አማራ በማንነቱ መገደሉ ይቁም!!! ለዘመናት የቆየዉ የአማራን መዋቅራዊ በደል ይቁም!!! አማራ በማንነቱ የሚደርስበት የጂምላ እስር ይቁም!!! .እንዲሁም ተደራጅቶ ተፈጥሮአዊ መብቱን ያስከብር!!! ያሉ የነቁ የአማራ ልጆች በጂምላ በአገዛዙ ማጎርያ ቤቶች ታጉረዉ ይገኛሉ። ከነዚህም ጥቂቶቹ ጋዜጠኛ መስከረም አበራና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ […]
Ethiopian gov’t Claims Progress in Amhara Region, But Concerns Arise Over Worsening Security – Borkena
October 24, 2023 Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) Although the regional and federal governments have recently claimed that relative peace has been restored in the Amhara Region, residents of Berehet Wereda in the North Showa Zone of the region are voicing concerns about worsening security issues and significant damage being incurred, according to sources. […]
UNICEF Reports Over Seven Million Ethiopian Children Are Out of School – Borkena 15:00
October 24, 2023 Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – The Ethiopian Education Cluster Quarterly Newsletter, published by the United Nations Children’s Fund (UNICEF), has revealed that 7.6 million children in Ethiopia continue to be out of school due to various shocks and hazards. The report highlights that ongoing conflicts in Amhara, Oromia, and other […]
U.N. Advisor Warns of ‘Atrocity Crimes’ Across Ethiopia – ADF Magazine 14:47
Daily News By ADF On Oct 24, 2023 ADF STAFF The United Nations’ Special Advisor on the Prevention of Genocide is sounding the alarm over “atrocity crimes” in Ethiopia and warning of the risk of widening ethnically based violence. Alice Wairimu Nderitu listed incidents of targeted killings of families, rape used as a weapon of war and the […]
Ethiopia: Banking Services Remain Absent in War-Torn Irob, Tigray Region Despite Peace Deal
24 OCTOBER 2023 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — People in Irob, a northeastern district of Tigray, have been facing the absence of banking services since the war broke out between the federal government and the Tigray Liberation Front (TPLF) in November 2020. The closure has continued even after the signing of the Pretoria Peace […]
Experimental and numerical assessment of the flexural response of banana fiber sandwich epoxy composite – Nature.com 07:43
Scientific Reports volume 13, Article number: 18156 (2023) Cite this article Abstract Recently, most service or product-oriented industries have been focusing on their activities to uphold the green and sustainable environment protocol owing to the increased environmental pollution. Concerning this issue, industries are now concentrating on developing recyclable or waste materials products. This research advocates developing and validating a banana fiber […]
Hong Kong court to decide liability for fire on Ethiopian Airlines aircraft – The Loadstar 07:40
© AjdibilioBy Charlotte Goldstone 24/10/2023 The liability for a fire that occurred on an Ethiopian Airlines aircraft in July 2020, said to be caused by chlorine dioxide tablets, will be judged by the Hong Kong high court. The 777-200 freighter was preparing for departure from Shanghai to Addis Ababa when the fire broke out. No injuries […]