Egypt, Sudan, Ethiopia Kick Off New Round of Talks over GERD – Asharq Al-awsat 04:59 

Arab World A new round of negotiations kicked off in Cairo on Monday over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) at the ministerial level (Egyptian Ministry of Water Resources and Irrigation) 09:53-24 October 2023 AD ـ 09 Rabi’ Al-Thani 1445 AH A new round of negotiations at the ministerial level between Egypt, Ethiopia and Sudan […]

Bishops in Ethiopia warn the country may be on brink of return to war

By Ngala Killian Chimtom Oct 24, 2023 |Africa Correspondent Listen YAOUNDÈ, Cameroon – While global attention is focused on the conflict between Hamas and Israel, Catholic bishops in Ethiopia are warning that a fresh surge of violence in the nation of 120 million in the Horn of Africa risks reopening a bloody war there too, that […]

Former PM Hamdok calls for Sudanese unity to end war

Abdallah Hamdok reads his resignation letter on January 2, 2022 October 23, 2023 (ADDIS ABABA) – Former Prime Minister Abdallah Hamdok called on Monday for unity among the Sudanese to find a sustainable solution to the ongoing conflict in the country. Hamdok made his call at the opening session of a three-day meeting held in Addis […]

Upgrade of China-Ethiopia relationship milestone in history: envoy

Source: Xinhua Editor: huaxia 2023-10-24 13:18:46     Chinese Ambassador to Ethiopia Zhao Zhiyuan speaks during a press briefing in Addis Ababa, Ethiopia, on Oct. 23, 2023. (Xinhua/Michael Tewelde) ADDIS ABABA, Oct. 24 (Xinhua) — The upgrade of the China-Ethiopia bilateral relationship is surely a milestone in history, Chinese Ambassador to Ethiopia Zhao Zhiyuan said here […]

የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ በቦሌ አየር ማረፊያ በቁጥጥር ስር ዋሉ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

October 24, 2023 በተስፋለም ወልደየስ በ“ብልሹ አሰራር” እና “አፈጻጸም ድክመት” ተገምግመው ከስልጣናቸው የተነሱት የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ጸጋዬ ቱኬ፤ በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ስር ዋሉ። አቶ ጸጋዬ በፌደራል የጸጥታ ኃይሎች የተያዙት፤ ለተወሰኑ ጊዜያት “ተሰውረው ከቆዩበት” አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ ነው ተብሏል።  አቶ ጸጋዬ ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 13፤ 2016 ረፋድ አምስት ሰዓት ገደማ በቦሌ ዓለም […]

በኢትዮጵያ ግጭት ዋነኛ አጀንዳ እንዲሆን የሚፈልጉ ግለሰቦች “ተልዕኮ ያላቸው ናቸው” – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር 

October 24, 2023 ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ግጭት ዋነኛ አጀንዳ እንዲሆን የሚፈልጉ ግለሰቦች “ተልዕኮ ያላቸው (infiltrator) ናቸው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። በሀገሪቱ ያለውን “ግጭት እና አላስፈላጊ መገዳደል”፤ የመከላከያ እና የፖሊስ ተቋማት “እየተቆጣጠሩት” መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። አብይ ይህን ያሉት ባለፈው መስከረም ወር መጀመሪያ በአዳማ ከተማ በተካሄደ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ላይ ባቀረቡት እና […]

ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን እጅ ዛሬ ተቀብለዋል።

October 24, 2023  Konjit Sitotaw  ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን እጅ ዛሬ ተቀብለዋል። በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ዘርፍ እጅግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ የአሜሪካ ዜጎች በሚሰጠው በዚህ ሽልማት 19 ሰዎች የተካተቱ ሲሆን የፐርዱ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባው ፕሮፌሰር ጋቢሳ አንዱ ሆነዋል። መምህርና ተመራማሪው ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኤጄታ ለሽልማቱ ያበቃቸው በከፍተኛ የምርምር ስራቸው የእፅዋት […]

80% በላይ የሚሆነው የአብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት ያለው ጎጃም ውስጥ ነው።

October 24, 2023  80% በላይ የሚሆነው የአብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት ያለው ጎጃም ውስጥ ነው። ዛሬም ድረስ ከአጭር ርቀት ተተኳሽ ሮኬት፣ ድሮን፣ ጀት፣ ቢም፣ ከባድ መሳሪያዎች እየገቡ ነው። ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የእምነት ተቋማትን እያወደሙ ነው። ጎጃም የተሠማሩ ዕዞች እና አመራሮቻቸው የሚከተለውን ይመስላል። ©የምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጀነራል መሠለ መሠረትኮሮች :-ሜጀር ጀነራል ሙላት ጀልዱ መተከል፣ አዊ ዞን እና […]

በኦሮሚያ በሚፈጸሙ እገታዎች ሕዝቡ እያማረረ ነው።

October 24, 2023 – DW Amharic  በኦሮሚያ በሚፈጸሙ እገታዎች ሕዝቡ እያማረረ ነው።ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይጠቀስ ጠይቀው አስተያየታቸውን የሰጡን በምስራቅ ሸዋ ዞን የአደአ ወረዳ ጊጬ ጋራ-ባቦ ቀበሌ ነዋሪ በየሰበብ አስባቡ ተስፋፍቷል ያሉት የእገታ ተግባር አሁን አሁን የነዋሪዎች ዋነኛ ስጋት መሆኑን ያስረዳሉ፡፡ አስተያየት ሰጪው በቅርቡ ከዚሁ ቀበሌ አንድ ሰው ተገድለው ሌሎች ሶስት በሌሊት ታግተው ተወስደው በነፍስ ወከፍ መቶ ሺህ […]

በእስራኤል ማስጠንቀቂያ ከሰሜን ጋዛ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው- ተመድ

24 ጥቅምት 2023, 09:34 EAT እስራኤል በሰሜን ጋዛ ለምታደርገው ወታደራዊ ዘመቻ አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ደቡባዊ ጋዛ እንዲሸሹ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ፍልስጥኤማውያን ወደ ቀያቸው እየተመለሱ እንደሆነ የተባበሩት መንግስት አስታወቀ። በደቡብ ጋዛ በገጠማቸው አስከፊ ሁኔታ ምክንያትም ወደ ቤታቸው መመለስ መጀመራቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ ባለስልጣን ተናግረዋል። እስራኤል 1.1 ሚሊዮን የሰሜን ጋዛ ከተማ ነዋሪዎች ለደህንነታቸው ሲሉ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ […]