Realigning priorities: Egypt’s strategic shift toward Qatar, Turkey, and Iran – Middle East Institute 08:18
July 25, 2023 Amr Salah Mohamed During President Abdel-Fattah el-Sisi’s first term in office (2014-18), Egypt had strained relations with Turkey, Qatar, and Iran. However, this began to change during his second term, as Cairo made an incremental shift toward Ankara, Doha, and later Tehran. This shift coincided with changes in global and regional dynamics, […]
ISAIAS AFWERKI: Beijing’s friend in the Horn – African Arguments 13:30
BY MOHAMED KHEIR OMER JULY 25, 2023 Under pressure from the West seeking to counter two decades of Chinese influence, can Beijing rely on their man in Asmara? Photo courtesy: Isaias Afewerki Facebook page. In the middle of May, Eritrea’s president Isaias Afwerki visited China. He was warmly received. The visit coincided with the 30th anniversary of […]
3 Questions – What’s happening in Ethiopia? – Anadolu Agency 04:22
The conflicts in Ethiopia are primarily ethnic in nature as the main dividing line in Ethiopian politics is between Ethiopian nationalists and ethno-nationalists Patrick Wight 25.07.2023 The author is a researcher and journalist focusing on conflict and geopolitics in the Horn of Africa, primarily related to Ethiopia. ISTANBUL In three questions, Patrick Wight explains […]
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከአማርኛ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ባህልና እና ሀገር በቀል እውቀቶች ጋር የተያያዙ የትምህርት ክፍሎችን ሊዘጋ ነው
July 25, 2023 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ቀጣይ የትኩረቴ አቅጣጫ አይደሉም ያላቸውን አራት ኮሌጆች ሊዘጋ ነው ሲሉ መምህራን አቤቱታ አቅርበዋል። ዩኒቨርስቲው ሰኔ መጨረሻ ላይ በስብሰባ አሳውቆናል ያሉት መምህራን “በልየታ እና በልህቀት ማዕከል” ያልተካተቱ ናቸው ያላቸውን ማህበራዊ፣ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣ ህግና የስነ ትምህርት ኮላጆችን ሊዘጋ ነው ብለዋል። መምህራኑ ዩኒቨርሲቲው ለዓመታት ያስተማራቸውንና ሀብቱን ያፈሰሰባቸውን አማርኛ ቋንቋን ጨምሮ ከባህል […]
በአዲስ አበባ የመንግሥት ሠራተኞች በፈረቃ እንዲሰሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው
July 25, 2023 – Konjit Sitotaw በአዲስ አበባ የመንግሥት ሠራተኞች በፈረቃ እንዲሰሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች በፈረቃ ለመስራት የሚፈልጉትን የሥራ ፈረቃ መርጠው ለፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ማስገባታቸውን አዲስ ማለዳ ከሠራተኞች ሰምታለች። በከተማ አስተዳደሩ ስር በሚገኙ የመንግሥት ተቋማት የሚሰሩ ሠራተኞ በፈረቃ እንዲሰሩ የተፈለገበት ዋነኛ ምክንያት፣ መንግሥት ለሠራተኞች ደመወዝ እንደማይጨምር ይፋዊ ባልሆነ […]
በጉራጌ ዞን በታጠቁ ኃይሎች በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
July 25, 2023 በጉራጌ ዞን በታጠቁ ኃይሎች በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ (አዲስ ማለዳ) በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ወረዳ፤ ሐሙስ ሐምሌ 13/2015 እና ዕሁድ ሐምሌ 16/2015 የታጠቁ ኃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። በወረዳው በቼ እና ዲዳ በተባሉ የቀበሌ ከተሞች፤ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ጥቃቱ እንደተሰነዘረ እና […]
ስለሴቶች የዓለም ዋንጫ ምን ያህል ያውቃሉ? ራስዎን በእነዚህ 10 ጥያቄዎች ይፈትኑ
July 25, 2023 – BBC Amharic ዘጠነኛው የሴቶች ዓለም ዋንጫ በአውስትራሊያና ኒው ዚላንድ አዘጋጅነት ከሐምሌ 13 – ነሐሴ 14 ይካሄዳል። በውድድሩ 32 ብሔራዊ ቡድኖች ይሳተፋሉ። ይህ በሴቶች የዓለም ዋንጫ ታሪክ የመጀመሪያው ነው። ለመሆኑ ስለሴቶች ዓለም ዋንጫ ምን ያህል ያውቃሉ? ዕውቀትዎን ለመፈተን አዝናኝ ጥያቄዎች አሰናድተናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያ የቡና ገበያ የውጭ ንግድ ውጣ ውረዶች
25 ሀምሌ 2023 የኢትዮጵያ ቡና ላለፉት ጥቂት ዓመታት ከአንድ ቢሊዮን ዶላር እያስገባ ነው። በ2015 በጀት ዓመት ከ240 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለውጭ ገበያ ቀርቧል። በዘንድሮው ዓመት ሳዑዲ አረቢያ፣ ጀርመን፣ አሜሪካ፣ ኮሪያ፣ ቤልጅየም፣ ጃፓን እና ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ የኢትዮጵያን ቡና በብዛት የገዙ አገራት ናቸው። በ2014 ዓ.ም ወደ 300 ሺህ ቶን ቡና ለገበያ ቀርቦ ነበር። ዘንድሮ 360 […]
ልጃቸውን አስመርቀው ሲመሰሉ የነበሩ አባት በትራፊክ አደጋ ከነልጃቸው ሕይወታቸው አለፈ
ከ 3 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ባጋጠመ የትራፊክ አደጋ ልጃቸውን አስመርቀው ሲመለሱ የነበሩ አባት ከተመራቂ ልጃቸው ጋር ሕይወታቸው አለፈ። አቶ ደረጄ ጌታቸው የተባሉት አባት ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀችውን ረድኤት ጌታቸው የተባለችውን ልጃቸው ይዘው ወደ መኖሪያ ከተማቸው ሲመለሱ ነበር የትራፊክ አደጋው አጋጥሞ ሕይወታቸው ያለፈው። የ51 ዓመቱ የደብረ ሊባኖስ ወረዳ ሠራተኛ የሆኑት አቶ […]
ልዩ ፍላጎት ላላት ልጃቸው ሲሉ ለዓመታት ዩኒቨርስቲ የቆዩት እናት እና በማዕረግ የተመረቀችው ልጃቸው
25 ሀምሌ 2023 ዮርዳኖስ ወሮታው ሴሬብራል ፓልሲ በተባለ የጤና እክል ምክንያት ከልጅነቷ ጀምሮ እጅ እና እግሯን በፈቃዷ ማዘዝ፣ ሚዛኗን መጠበቅ እንዲሁም ለመናገርም ትቸገራለች። ልዩ እገዛ የሚያስፈልጋት ተማሪ ናት። ዮርዳኖስ ከመዋዕለ ሕጻናት ጀምሮ ሞግዚቶች አብረዋት ክፍል ውስጥ በመቀመጥ ድጋፍ እያደረጉላት ነው ትምህርቷን የተከታተለችው። ይህ ሁኔታ ግን ከስኬት አላገዳትም። ባለፈችባቸው የትምህርት ደረጃዎች ውጤታማ በመሆን ለከፍተኛ ትምህርት በቅታለች። […]