ሩሲያ ከዩክሬን ወደ አፍሪካ ይላክ የነበረውን እህል መተካት እንደምትችል ፑቲን አስታወቁ
25 ሀምሌ 2023, 07:49 EAT ሩሲያ ከዩክሬን ወደ አፍሪካ ይላክ የነበረውን የእህል ወጪ ንግድ መተካት እንደምትችል ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ። ከዩክሬን ወደ አፍሪካም ሆነ ሌሎች አገራት እህል ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ በጥቁር ባህር መተላለፍ ይችል ዘንድ ከተደረሰው ስምምነት ሩሲያ መውጣቷን ካሳወቀች በኋላ ነው ፕሬዚዳንቱ ይህንን የተናገሩት። ከቤተ መንግሥታቸው ክሬምሊን በወጣው መግለጫ መሰረት አገራቸው ለአፍሪካ ይላክ የነበረውን […]
ዘረፋ ተፈጽሞብኛል ያሉት የጋናዋ ሚኒስትር ለምን ታሰሩ?
ከ 7 ሰአት በፊት የጋናዋ ሚኒስትር በቤታቸው ውስጥ ዘረፋ ተፈጽሞብኛል ብለው ለፖሊስ ሪፖርት አደረጉ። ነገር ግን ጉዳዩ በሚያስደንቅ ሁኔታ ተቀልብሶ ራሳቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሚኒስትሯ ሴሲሊያ አቤና ዳፓህ ባለፈው ሃሙስ ከቤታቸቸው ተዘረፈ ብለው ሪፖርት ያደረጉት መጠን ከፍተኛ መሆኑንም የፍርድ ቤቱ የክስ መዝገብ ያስረዳል። በዚህም መሰረት 1 ሚሊዮን ዶላር፣ 300 ሺህ ዩሮ፣ እንዲሁም 35 ሺህ ዶላር […]
እስራኤል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ስልጣንን የሚገድብ ህግ ማውጣቷ ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ
25 ሀምሌ 2023, 08:31 EAT የእስራኤል ፓርላማ የአገሪቱን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ስልጣን የሚገድብ አወዛጋቢ ህግ ማጽደቁን ተከትሎ አገሪቷ በተቃውሞ እየተናወጠች ነው። የእስራኤል ፖሊሶች ትናንት አመሻሹ ላይ በአደባባይ ተቃውሟቸውን ለማሰማት ከወጡ በርካቶች ጋር ተጋጭተዋል። በርካታ ማሻሻያዎችን የያዘው ይህ ውሳኔ ፍርድ ቤቱ ምክንያታዊ አይደሉም ብሎ የሚያስባቸውን የመንግሥት ውሳኔዎች እንዳይሽር ይከለክላል። በእየሩሳሌም እና በቴልአቪቭ የሚገኙ ጎዳናዎች በተቃዋሚዎች የተዘጉ […]
በአሜሪካ ሙቀት ምክንያት ተቃጥለው ሆስፒታል የሚመጡ ሰዎች ቁጥር ጨመረ
25 ሀምሌ 2023, 08:22 EAT በአሜሪካ የተራዘመው ሙቀት በርካታ ሰዎች የጋለ ቁስ በመንካታቸው እየተቃጠሉ ወደ ሆስፒታል እንዲመጡ እንዳደረጋቸው ተዘገበ። አንዳንድ የአሪዞና የሕክምና ባለሙያዎች እንደሚሉት አንዳንድ ታካሚዎች የጋለ አስፋልት ላይ ወድቀው በመቃጠላቸው ለሕክምና ይመጣሉ። ፊኒክስ የተሰኘችው ከተማ እስከዛሬ ታይቶ የማይታወቅ 43 ዲግሪ ሴልሺየስ የደረሰ ሙቀት ለሁለት ተከታታይ ቀናት አይታለች። ባለሥልጣናት እንደሚሉት ከመሬት የሚመነጨው ሙቀት ውሃ ሊያፈላ […]
51 ኮርሶችን A+ ያመጣው ተማሪ
21 ሀምሌ 2023 ዳግም የ2015 ዓ.ም የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሜዳሊያ ተሸላሚ ነው። የተሸለመውን ሜዳሊያ ለእናቱ ሸልሟል። ከእነ ዳግም ቤተሰብ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያልሄደችው እናቱ ብቻ ናት። “እናቴ እኔን ለማስተማር እሷ 12ኛ ክፍል አቋረጠች” ይላል ዳግም። “ትምህርት ካልገባሁ እያልኩ አስቸገርኳት፣ ያኔ እሷ በግል ትማር የነበረውን ትምህርት አቋርጣ እኔን አስገባችኝ። በመሆኑም ዛሬ እኔ ያገኘሁት ሜዳሊያ የእርሷም ስለሆነ […]
‹‹የቀደመውን ከይሲ›› በአካል ተገልጦ በኢትዮጵያ አየሁት – ከይኄይስ እውነቱ
24/07/2023 የዐምሐራ ሕዝባዊ ኃይል ሆይ! ከእንግዲህ ወዲህ ቀዳሚ ተግባርህ በፍጹም ኃይልህ፣ በፍጹም ልብህና በፍጹም ነፍስህ ወያኔና ኦነግ የተባሉትን አካይስቶች ማጥፋት ነው፡፡ ጠላት ከውስጥም ይምጣ ከውጭ ያለ ማመንታት ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡ ከርጉም ዐቢይና አገዛዙ እንዲሁም ህልውናው እያከተመ ካለው ከአሽከሩ ብአዴን ጋር ማናቸውንም ዓይነት ድርድር/ውይይት ማድረግ ከጥያቄ ውጭ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ትግልህ ህልውናህን በማስከበር የኢትዮጵያን አንድነት ለማስጠበቅ እንጂ ከአጋንንት […]
ብልጽግና ፖርቲ ሚሊዮን ችግኝ ብቻ ሳይሆን ሚሊዮን ችግር በመትከል የሚስተካከለው የለም…! – ያሬድ ሀይለማርያም
22/07/2023 መልዕክተ ቅዳሜ፤ ችግኝና ችግር በሚሊዬን፤ ሚሊዮን ችግሮች ቀስፈው በያዟት አገር በዛው ልክ መፍትሔዎችን ማምጣት የግድ የሆነበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ከመፍትሔዎቹ መካከል አንዱ ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ስለሆነ በጠቅላዩ የሚመራውን የችግኝ ተከላ ፕሮጀክት ሳላደንቅ አላልፍም። አዎ ችግኞችን በብዛት መትከል ከተፈጥሮ መዛባት እና ከከባቢ አየር መለዋወጥ ጋር ተያይዘው የተከሰቱና ቀላል ግምት የማይሰጣቸው ድርቅ፣ እርሃብና መሰል ችግሮችን በዘለቄታ […]
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ 17 ቢሊዮን ብር ዓመታዊ በጀት አጸደቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 24, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ለ2016 በጀት ዓመት የሚሆን 17 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካጸደቀው በጀት ውስጥ 74 በመቶው የሚሸፈነው የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል ከሚያስተላልፈው የድጋፍ በጀት ነው። የትግራይ ክልል የሰሜኑ ጦርነት ከተነሳ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በመደበኛ ሁኔታ በጀት ያጸደቀው፤ ባለፈው ሳምንት አርብ ሐምሌ 14፤ 2015 እንደሆነ […]
Bridging the skills mismatches between job seekers and firms in Ethiopia – International Growth Centre 11:09
IGC/ Blog Bridging the skills mismatches between job seekers and firms in Ethiopia Blog24 Jul 2023 Firms and State Effectiveness The labour market in Addis Ababa, Ethiopia is marked by high unemployment rates, underemployment, and low earnings. Job seekers are often overqualified but lack experience for available positions, resulting in sector-specific qualification mismatches with excess demand in certain sectors […]
Ethiopia borrows $720m to modernise road to Djibouti – Global Construction Review 08:52
David Rogers 24.07.2023 The International Development Association (IDA) will lend Ethiopia $720m to improve road travel between Addis Ababa and Djibouti. The IDA is the division of the World Bank that deals with very poor countries. It aims to improve the flow of goods and people between Addis and the microstate of Djibouti, Ethiopia’s main […]