የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት አሳሳቢ ያላቸው ጥሰቶች ምንድናቸው? – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 13, 2023 በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፉት 12 ወራት ከዚህ በፊት ያልነበሩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች “መጠናቸው ሰፍቶ” እየታዩ መምጣታቸውን አስታወቀ። በሰብዓዊ መብት ረገድ በበጎ እርምጃ የሚታዩ ሁኔታዎች መኖራቸውን የገለጸው ኮሚሽኑ፤ የሰዎች በህይወት የመኖር መብት፣ ሰላም እና ደህንነት ላይ “ትርጉም ያለው መሻሻል አልታየም” ብሏል። መንግስታዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ይህን ያለው፤ ዓመታዊ […]
ከአዲስ አበባ የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ውል ባለመፈጸማቸው፤ ሁለተኛ ለወጡ ተጫራቾች ጥሪ ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 13, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከአንድ ወር በፊት የመሬት ሊዝ ጨረታ ባካሄደባቸው ቦታዎች ላይ ተጫርተው አንደኛ ከወጡ አሸናፊዎች ውስጥ፤ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በተሰጣቸው ጊዜ ውስጥ ውል አለመፈጸማቸውን የከተማዋ መሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ውል ካልፈጸሙት አሸናፊዎች ውስጥ “የጨረታ ሂደቱን ለማዛባት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የተጫረቱ” ሊኖሩ ይችላሉ የሚል ግምት እንዳለው ገልጿል። […]
ኢትዮጵያ እና ግብፅ በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ንግግር ለመጀመር እና ከስምምነት ለመድረስ ተስማሙ
13 ሀምሌ 2023, 11:44 EAT ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ እና የግብፅ መሪዎች በአካባቢያዊ እና በሁለትዮሽ ጉዳዮቻቸው ካይሮ ላይ ከተወያዩ በኋላ፣ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል እና የግድቡ ሥራ ላይ ንግግር ለመጀመር እና ከስምምነት ለመድረስ ተስማሙ። በሱዳን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ጉዳይ ላይ በተደረገው ውይይት ለመሳተፍ ካይሮ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል […]
ቅዱስ ሲኖዶስ በትግራይ ይካሄዳል የተባለውን የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት እንዲያስቆም መንግሥትን ጠየቀ
13 ሀምሌ 2023, 15:55 EAT የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የትግራይ አባቶች እናደርገዋለን ያሉት የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ ሕገ ቤተክርስቲያንን ያልተከተለ በመሆኑ መንግሥት እንዲያስቆም ጠየቀ። የቤተ ክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ይህንን ያለው ሐምሌ 05 እና 06/2015 ዓ.ም. ለሁለት ቀናት ያካሄደውን አስቸኳይ ስብሰባ ማጠናቀቁን ተከትሎ ባወጣው መግለጫ ነው። ለሁለት ዓመት በተካሄደው ጦርነት ምክንያት በትግራይ የሚገኙ አባቶች ቤተክርስቲያኗ […]
ኢትዮጵያ ኤርትራውያን ስደተኞችን በግዳጅ ወደ አገራቸው መመለስ እንድታቆም ተመድ ጠየቀ
13 ሀምሌ 2023, 16:56 EAT የተባበሩት መንግሥታት ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ኤርትራውያን ስደተኞችን በግዳጅ ወደ አገራቸው መመለስ እንድታቆም ጠየቁ። የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ዛሬ ሐምሌ 06/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ በሰኔ ወር መጨረሻ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያንን በግዳጅ ማባረሯን ጠቅሶ ድርጊቱን አውግዟል። ተጨማሪ ስደተኞችን በግዳጅ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉ በአስቸኳይ እንዲቆም እንዲሁም የጥገኝነት ጠያቂዎች እና ስደተኞች […]
በኢትዮጵያ አስገድዶ መሰወር፣ የጭካኔ፣ አዋራጅ እና ኢሰብዓዊ ተግባራት መጨመራቸው ተገለጸ
13 ሀምሌ 2023, 12:57 EAT በኢትዮጵያ የዜጎች አስገድዶ መሰወር፣ ተጠርጣሪዎችን በጭካኔ፣ በአዋራጅ እና ኢሰብዓዊ በሆነ መልኩ አያያዝ መጨመሩን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። ኢሰመኮ በተጨማሪም በአገሪቷ ውስጥ ያሉ የኢመደበኛ ማቆያ ቦታዎች መበራከት እንዲሁም ከሕግ ውጪ የሆኑ የዘፈቀደ እስሮች እጅግ አሳሳቢ መሆናቸውን አመልክቷል። ኢሰመኮ በአገሪቱ ያለውን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን በተመለከተ 106 ገጾች ያሉትን ዓመታዊ […]
ኦነግ ሸኔ ባንኮችን እና ንግድ ቤቶችን ዘረፈ
July 13, 2023 በቄለም ወለጋ ዞን የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በባንኮች እና በንግድ ቤቶች ላይ ዝርፊያ መፈጸማቸው ተገለጸ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን መቻራ፣ ሰደን ጨንቃ እና ሀዋ ገላን ወረዳዎች ሰኞ ሐምሌ 04/2015 ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በማለት የሚጠራው እና በመንግሥት ኦነግ ሸኔ በመባል በአሸባሪነት የተፈረጀው ታጣቂ ቡድን በባንኮች እና በግለሰብ የንግድ ቤቶች ላይ ዝርፊያ መፈጸሙን […]
ቅዱስ ሲኖዶስ በትግራይ አባቶች እናደርገዋለን ያሉት የኤጲስ ቆጶስነት ምርጫ ሕገ ቤተክርስቲያንን ያልተከተለ መሆኑን ገለጸ
July 13, 2023 ቅዱስ ሲኖዶስ በትግራይ በሚገኙ አህጉረ ስብከት የተመደቡ አባቶች እናደርገዋለን ያሉት የኤጲስ ቆጶስነት ምርጫ ሕገ ቤተክርስቲያንን ያልተከተለ መሆኑንን ገለጸ የሚመለከታቸው አካላት ሂደቱን በማስቆም ከቤተክርስቲያን ጎን እንዲሙም ጥሪ ቀርቧል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሐምሌ5 እና 6 ቀን 2015 ለኹለት ተከታታይ ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ በማጠናቀቅ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም በትግራይ በሚገኙ አህጉረ ስብከት የተመደቡ […]
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፣ “ህዝብ ይወቅልን” እያሉ ነው – ግርማካሳ
July 13, 2023 – Abebe Bersamo በወልቃይት ጉዳይ ላይ ዶር አብይ አህመድ ከተወሰኑ የአማራ ክልል አመራሮች ጋርና ከህወሃት ሰዎች ጋር በተናጥል ስብሰባ ማድረጉ በስፋት ተዘግቧል፡፡ ከህወሃቶች ጋር ባደረገው ውይይት፣ እነ ወቅላኡይትን ህወሃቶች እንዲረከቡ ፍላጎት እንዳለው የገለጸላቸው ሲሆን፣ በፌዴራል መንግስት ደረጃ የቻለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ቃል መግባቱን አንከር ሜዲያ ዘግቧል፡፡ አንከር ሜዲያ ሲያክልም፣ አማራዎች ፍቃደኛ ካልሆኑ፣ እና እዚህ እናዳክምላቹሃልን፣ […]
የመተከል ጥቃት፤ የኢሰመጉ መግለጫ እና የነዋሪዎች ስጋት
July 13, 2023 – DW Amharic ኢሰመጉ ዛሬ ሐምሌ 5/2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በወቅቱ የመንግስት ጸጥታ ሐይሎች ጥቃቱ በተፈጸመበት አካባቢ በቅርብ ርቀት ላይ በካምፕ ውስጥ የነበሩ ቢሆንም አፋጣኝ ምላሽ አለመስጠቱን ገልጸዋል፡፡ ባለፈው ዓርብ በግልገል በለስ ከተማ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ነዋሪዎች ስጋት ገብቷቸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ