የጥምቀት በዓል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተከበረ

ከ 9 ሰአት በፊት ዛሬ ጥር 11/2016 ዓ. ም. የጥምቀት በዓል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው። የጥምቀት በዓል ከዋዜማው ጥር 10 ጀምሮ ጥር 11 የሚከበር ሲሆን ጥር 12 ደግሞ የቃና ዘገሊላ በዓል እንዲሁ በድምቀት ይከበራል። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ካሰባሰብናቸው ፎቶዎች መካከል ከጎንደር፣ ከአዳማ፣ ከድሬ ዳዋ፣ ከአዲስ አበባ፣ ከሐረር እና ከመቀለ የተወሰዱት ይህን […]

“ዓላማዬ የኢትዮጵያ የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ መሳሪያዎችን ማጉላት ነው”- አስቻለው ፈጠነ

20 ጥር 2024 ክራርን ይቃኛል። አባቱ፣ ወንድሞቹ እና አጎቱም ክራር ተጫዋች ናቸው። እሱም ቢሆን የእጅ ጣቶቹን ከክራሩ ላይ ማንሳት አይፈልግም። አስቻለው የክራር አድናቂ ነው ብቻ ሳይሆን ብዙ ክራሮችም አሉት። እርሱም “ክራሮቼን በጣም እወዳቸዋለሁ” ይላል። ሳባ፣ ጃኖ፣ ኡምባላ፣ አራዳ እያለም ስም አውጥቶላቸዋል። ውልደቱ እና እድገቱ ቻግኒ ነው። ‘እናትዋ ጎንደር’ እና ‘ካሲናው ጎጃም’ በሚሉ ዜማዎቹ የብዙዎችን ቀልብ […]

በቻይና በሕጻናት ትምህርት ቤት ማደሪያ ውስጥ በተነሳ እሳት 13 ሰዎች ሞቱ

20 ጥር 2024, 09:24 EAT በማዕከላዊ ቻይና የትምህርት ቤት ማደሪያ ውስጥ እሳት መነሳቱን ተከትሎ 13 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። የቻይና ብሔራዊ ጣቢያ ዢንዋ እንደዘገበው ትናንት ምሽት ላይ ነው እሳቱ የተነሳው። በሄናን ግዛት ያንሺፑ መንደር በሚገኝ የአዳጊዎች ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር ክስተቱ። የግል ትምህርት ቤቱ የህጻናት መዋያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ነው። ኃላፊው በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገም […]

ጋዛ፡ ‘ማቆሚያ ያጣው ጦርነት ሕይወታችንን አመሳቀለው’

20 ጥር 2024, 08:51 EAT እስራኤል በኻህን ዩኑስ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራለች። በጋዛ ያሉ ፍልስጤማውያን በፍርሃት ተውጠዋል። ከሰሞኑ ጥቃት የተባባሰው በደቡባዊ አካባቢ ነው። ናስር ሆስፒታል አካባቢ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች በድጋሚ ለመፈናቀል ተገደዋል። ይህ ሆስፒታል በአካባቢው አገልግሎት እየሰጠ ያለ ትልቁ ሆስፒታል ነው። እስካሁን በእስራኤል ጥቃት 24,000 ፍልስጤማውያን ሲገደሉ 2.3 ሚሊዮን ተፈናቅለዋል። ምግብና ውሃ እንዲሁም መድኃኒትም ለማግኘት በየቀኑ […]

ሴኔጋል ወደቀጣዩ ዙር ማለፏን ስታረጋግጥ ካሜሮን አጣብቂኝ ውስጥ ገባች

20 ጥር 2024 የወቅቱ የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል ትናንት ምሽት በነበረ ጨዋታ ካሜሮንን አሸንፋ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፏን አረጋገጠች። በመክፈቻ ጨዋታዋ አቻ፤ ትናንት ደግሞ በሴኔጋል የተሸነፈችው ካሜሮን የጥሎ ማለፍ የማለፏ ዕድል በሌሎች ቡድኖች ውጤት ላይ የሚመሰረት ይሆናል። ትናንት በነበረው ጨዋታ የሴኔጋሉ እስማኤል ሳር የመክፈቻ ጎሉን ሲያስቆጥር፤ ሃቢብ ዲአሎ ደግሞ ሁለተኛዋን ግብ ለሴኔጋል አስመዝግቦ ነበር። ይሁን […]

Russia sold Ethiopia two Su-30Ks returned from India in 2007  – Bulgarian Military News 

By Boyko Nikolov  On Jan 19, 2024 In a recent turn of events, the East African nation of Ethiopia has confirmed the addition of two Russian Su-30K first-generation fighter jets to its Air Force [ETAF]. This news was officially endorsed by the African country’s Ministry of Defense. Pictures of the fighter jets, each adorned in the vibrant colors of Ethiopia, […]

​After 15 Years of Searching for a Buyer, russia Sells “Indian” Su-30Ks to Ethiopia – Defense Express 17:44 

Defense Expressukr.defense.news@gmail.com January 20, 2024 497  1 Delivery of Su-30Ks to the Ethiopian Air Force, January 2024 / Open source photo The Kremlin tries its best to stay afloat in the global arms market Ethiopian Air Force has announced a receipt of two Su-30K fighter jets, the aircraft have board numbers 2401 and 2402. Interestingly, Addis Ababa […]

Somalia’s Claim About Ethiopian Annexation Plans Are Not Baseless – POLYGRAPH.info 15:47 

January 19, 2024 Purity Mwambia Demonstrators hold banners and flags in support of Somalia’s government following the port deal signed between Ethiopia and the breakaway region of Somaliland. Mogadishu, January 3, 2024. (Photo by ABDISHUKRI HAYBE / AFP) Share Hamza Abdi Barre Somalia’s prime minister “Ethiopia is planning to encroach on our territory.” Source: Facebook, […]

Conflict, drought displaced more than 3.4M people in Ethiopia: UN migration agency – Anadolu Agency 14:07 

Conflict, drought displaced more than 3.4M people in Ethiopia: UN migration agency 64% of these people were displaced by conflict in country, says International Organization for Migration Mohamed Dhaysane  |19.01.2024 – Update : 19.01.2024 Tigray people, fled due to conflicts and taking shelter in Mekelle city of the Tigray region, in northern Ethiopia, receive the […]

BRICS’ GDP actually surpassed G7’s in 2023  – Cryptopolitan 13:32 

BRICS’ GDP ACTUALLY SURPASSED G7’S IN 2023 CONTENTS 1. BRICS Expansion and Economic Powerplay 2. Geopolitical Implications and Challenges TL;DR 2023 marked a pivotal shift in global economic dynamics, with the BRICS alliance outstripping the G7 nations in terms of collective GDP. This shift is not just about numbers; it’s a clear signal of the changing tide […]