Over 860 people died of hunger in Ethiopia’s war-torn Tigray region in 4 months – Anadolu Agency 10:54
AFRICA Over 860 people died of hunger in Ethiopia’s war-torn Tigray region in 4 monthsHumanitarian situation in Ethiopia’s northern region continues to deteriorate, warns officialMohamed Dhaysane |05.01.2024 – Update : 05.01.2024 Families at Qoloji IDP camp, the largest camp in Ethiopia housing over 100,000 displaced individuals MOGADISHU, Somalia More than 860 people have died in […]
Ethiopia Losing Its Way (Part II) – OpEd Eurasia Review 18:26
Ethiopia Losing Its Way (Part II) – OpEd January 6, 2024 0 Comments By Dr. Suleiman Walhad The expectation was that the Ethiopian Administration (“EA”), which came to power in 2018 would prepare the region for a peaceful future and development and a breathing moment for the international community which was getting tired of calls for support […]
ሰሜን ኮሪያ ወደ ደቡብ ኮሪያ ድንበር አቅጣጫ በርካታ ከባድ የጦር መሣሪያ ተኮሰች
5 ጥር 2024, 16:32 EAT ሰሜን ኮሪያ ከ200 በላይ ከባድ የጦር መሣሪያዎችን ወደ ደቡብ ኮሪያዋ የዎንፕዮንግ ደሴት መተኮሷን ሴኡል ገለጠች። ደቡብ ኮሪያ በደሴቷ የሚኖሩ ዜጎች መጠለያ እንዲፈልጉ ካዘዘች በኋላ የራሷን ከባድ መሣሪያ አቀባብላ የተኩስ ልምምድ ስታደርግ ነበር። ደቡብ ኮሪያ የፒዮንግያንግድ ድርጊት “ጠብ አጫሪ” ስትል የገለጠችው ሲሆን ሰሜን ኮሪያ ግን የተተኮሱት መሣሪያዎች በደሴቲቱ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ […]
Israel airlifted him from Ethiopia. Now he’s a hi-tech entrepreneur – Jerusalem Post
Jerusalem Post Aliyah Portal Solomon Geveye immigrated to Israel and became a successful hi-tech entrepreneur. Now he’s trying to help other Ethiopian-Israelis break into hi-tech. By LISA SAMIN JANUARY 5, 2024 16:11 Solomon Geveye, 38, was born in the mountainous Gondar region of Ethiopia. His family was part of the historic Operation Solomon in 1991, in which […]
Why Ethiopia’s port deal with Somaliland fuels tensions – The Economist
New conflict is brewing in one of the most war-torn parts of the world Jan 5th 2024 Ethiopia’s president, Abiy Ahmed, has signed a deal with Somaliland in his latest attempt to get his landlocked country direct access to the sea. In return, Ethiopia could become the first country in the world to recognise Somaliland—a […]
ከአሶሳ ወደ ካማሺ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ከተቋረጠ ከአምስት ዓመት በላይ ሆነው
January 5, 2024 – Konjit Sitotaw ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ ከተማ አሶሳ ወደ ካማሺ ዞን ዋና ከተማ ካማሽ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ከተቋረጠ ከአምስት ዓመት በላይ እንደኾነው ዋዜማ ሰምታለች። አንድ የክልሉ የጸጥታ ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ መንገዱ ከአምስት ዓመታት በላይ መዘጋቱን አረጋግጠው፣ አልፎ አልፎ በወታደር እጀባ የመንግሥት ኃላፊዎች በተሽከርካሪ ያደርጉት የነበረው እንቅስቃሴም ካለፉት ኹለት ወራት ወዲህ […]
የቲሊሊ ፋኖዎች ኦፕሬሽን በተሳካ መልኩ ተከናወነ
January 5, 2024 የቲሊሊ ፋኖዎቻችን ማስደመሙን ቀጥለውበታል። መብረቆቹ የቲሊሊ ፋኖዎች የተካኑበትን ኦፕሬሽን ነድፎ የመፈፀም አቅማቸውን ዳግም ለማሳየት አቅደው ተቀምጠዋል። ቀኑም ደረሰና በዛሬው ዕለት ማለትም አርብ 26/4/2016 ዓ.ም መብረቆቹ ተወርውረው የጠላት ኃይል ሰፍሮ ወደሚገኝበት አዲስ አለም ትምህርት ቤት በድንገት ከተፍ አሉ። ከዛም በርካታ አራዊት ሰራዊት በቅፅበት ወደ አስክሬንነት ቀየሩት። ኦፕሬሽኑን ፈፅመው ሲወጡም፦1ኛ ሁለት ብሬን2ኛ አንድ ስናይፐር3ኛ […]
አዳነች አቤቤ የአፄ ምንሊክን ሃውልት ለማፍረስ ያቀደችውን ሃሳብ ሰረዘችው ተባለ
January 5, 2024 – Konjit Sitotaw የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ” በዓድዋ ዜሮ ዜሮ ” ፕሮጀክት መግቢያ ፊለፊት ላይ የአፄ ምኒሊክ እና የእቴጌ ጣይቱ ሃውልት እንደሚኖር ገልጿል። ምኒሊክ አደባባይ የሚገኘው ” የአፄ ምኒሊክ ሃይውልት ሊፈርስ ነው፤ ከቦታው ተነስቶ ወደ ሙዚየም ሊገባ ነው ” የሚባለው ፍፁም ሀሰት ሲል ገልጿል። የከተማው ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሰጡት ቃል ፤ ” […]
“ሰበብ አስባብ እየተፈለገ በሆነውም ባልሆነውም ከመተላለቅ ለምን ኢትዮጵያ የሁላችን ናት ብለን በእኩልነትና በስምምነት መኖር አቃተን?” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ
January 5, 2024 ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በዓለ ልደትን አስመልክቶ ያስተላለፉት ቃለ በረከት ሙሉ ቃል!!!++++በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! – በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣– ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣– የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣– በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፤– እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ሁሉ:- […]
Ethiopia-Somaliland Red Sea deal raises risks for investors – Disruption Banking
Ethiopia has signed a landmark deal with Somaliland to gain access to ports on the Red Sea, in a controversial move that could significantly raise the risks for foreign investors in East Africa. Ethiopia, which is the world’s most populous landlocked country, has long considered access to the Red Sea as a strategic imperative. Addis […]