Ethiopian Cuts Prices On Air Fare, Hotel Accommodation for Second Generation Diaspora
29 DECEMBER 2023 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa — The Ethiopian Airlines, following Prime Minister Abiy Ahmed’s invitation, has reduced the price of plane tickets and hotel accommodation for those second generation diaspora coming home. The premier called on the second generation members of the diaspora to come to Ethiopia in three rounds last […]
Somalia vows to defend sovereignty after Ethiopia-Somaliland deal
AFP|Update: 02.01.2024 16:45 The Berbera port in Somaliland on the Gulf of Aden is a gateway to the Red Sea and further north to the Suez canal / © AFP/File Somalia vowed on Tuesday to defend its territory by “any legal means” and recalled its ambassador to Ethiopia after Addis Ababa struck a controversial deal with […]
Somaliland and Ethiopia port agreement angers Somali government – The National 02:48
Somalia does not recognise the territory, which broke away in 1991 The National Jan 02, 2024 Somaliland and Ethiopia have signed an agreement that could give Ethiopia, a landlocked country of 120 million, access to the sea, sparking fury in Somalia, which summoned its ambassador to Ethiopia on Tuesday. The deal could see Somaliland lease a 20km stretch […]
የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ካቢኔውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
2 ጥር 2024 ኢትዮጵያ የባሕር በር ያስገኝላታል የተባለው የመግባቢያ ስምምነት ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር መፈራረሟን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ካቢኔውን አስቸኳይ ስበሰባ ጠራ። የፕሬዝዳንት ሐሰን ሼይክ ሞሐሙድ መንግሥት ካቢኔ ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ደርሰውታል በተባለው ስምምነት ዙሪያ ለመነጋገር መሆኑን የሶማሊያ ዜና ወኪል ሶና ዘግቧል። ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ መሠረተ ልማት ድርሻ እንዲሁም እንደ ሉዓላዊት አገር እውቅና […]
ሊ ጃይ-ማዩንግ፡ የደቡብ ኮሪያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ቡሳን ውስጥ በስለት ተወጉ
ከ 9 ሰአት በፊት የደቡብ ኮሪያው ተቃዋሚ መሪ በአገሪቱ ደቡባዊ የወደብ ከተማ ቡሳን ጋዜጣዊ መግለጫ በሚሰጡበት ወቅት በስለት መወጋታቸውን ዮንሃፕ የተባለው የዜና ወኪል ዘግቧል። እአአ በ2022 በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በጠባብ ውጤት የተሸነፉት ሊ ጃይ-ማዩንግ ማክሰኞ ጠዋት አንገታቸው ላይ ተወግተዋል ተብሏል። ጥቃት አድራሹ ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር ውሏል። አንድ ሴንቲሜትር ያህል ጉዳት የደረሰባቸው ሊ ወደ ሆስፒታል ተወስደው […]
የኖቤል ተሸላሚው እንዲታሰሩ የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት ወሰነ
ከ 9 ሰአት በፊት የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት የኖቤል ተሸላሚው ፕ/ር ሙሐማድ ዩኑስ ለስድስት ወራት እንዲታሰሩ አዘዘ። ፍርዱ የተላለፈው ፕ/ር ሙሐማድ የአገሪቱን የሠራተኛ ሕግ ተላልፈዋል በሚል ነው። ታዋቂው የምጣኔ ሀብት ባለሙያና እሳቸው በመሠረቱት ግራምን ቴሌኮም ተቋም የሚሠሩ ሦስት የሥራ ባልደረቦቻቸው ለተቋሙ ሠራተኞች ልዩ የክፍያ ሥርዓት በማዘጋጀት ጥፋተኛ ተብለዋል። ሠራተኞቹ የተለያየ እክል ሲገጥማቸው የሚገለገሉበት ገንዘብ የሚሰጥበት ሥርዓት […]
ፑቲን በዩክሬን ላይ ወታደራዊ ጥቃቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ዛቱ
ከ 9 ሰአት በፊት ቪላድሚር ፑቲን በዩክሬን ላይ ጥቃቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ፑቲን ይህን ያሉት አገራቸው ሩስያ በዩክሬን ላይ ተከታታይ የሚሳኤል ጥቃት እየሰነዘሩ ባለችበት ወቅት ነው። ፑቲን በሞስኮ የሚገኝ ወታደራዊ ሆስፒታል ከጎበኙ በኋላ በሰጡት መግለጫ ቁልፍ የዩክሬን መሠረተ ልማቶች ዒላማ ተደርገው ጥቃት ይሰነዘርባቸዋል ሲሉ ዝተዋል። ዩክሬን በሩሲያ የቤልጎሮድ ከተማ ላይ የሰነዘረችውን የአየር ጥቃት ፑቲን ‘ሰላማዊ […]
ወደቡ የጋራ ነው ብለው፣ አዲስ አበባን ነገ ጠዋት ለኦሮሚያ የሚሰጡባቸው ሕጎች መካከል አንደኛው ሊፀድቅ ነው! ነገ ማክሰኞ ጠዋት! –
Getachew Shiferaw 20+ News Feed posts Abebe Gelaw MengistuoSersndtpo7gg1ccauf8hh3c3f5m1t5mfihh6lca9t7f5906ut1h73940825 · Getachew ShiferawoSersndtpo7gg1ccauf8hh3c3f5m1t5mfihh6lca9t1f5206ut1h73940825 · እውነተኛውና መራራው ዜና ይህኛው ነው! ወደቡ የጋራ ነው ብለው፣ አዲስ አበባን ነገ ጠዋት ለኦሮሚያ የሚሰጡባቸው ሕጎች መካከል አንደኛው ሊፀድቅ ነው! ነገ ማክሰኞ ጠዋት!በወደብ ዜና ሸፍነው ነገ አዲስ አበባን በሕግ የኦሮሚያ የሚያደርጉበትን ሌላ ርቀት ሊሄዱ ነው። ከ70 አመት በላይ የኖረው ወንጀለኛ መቅጫን እናሻሽላለን ብለው ረቀቂ […]
Universities in Amhara Region to reopen – Borkena 02:09
January 1, 2024 Parents suspicious of the decision made by the Ministry of Education By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – The Ministry of Education has announced that public universities in the Amhara Region would start teaching and learning processes as of January 10, 2024, Ethio-FM 107.8 Radio reported here last Saturday. Due to the […]
Ethiopia Signs Deal With Somaliland for Access to Red Sea – Bloomberg 10:39
Ethiopia Offers Airline Stake to Somaliland for Red Sea Access The Berbera port of Somaliland. Photographer: Mustafa Saeed/AFP/Getty Images By Fasika Tadesse January 1, 2024 at 10:20 AM EST Ethiopia signed a memorandum of understanding with Somaliland, a breakaway region of Somalia, to gain access to the Red Sea in exchange for a stake in its flagship carrier Ethiopian Airlines. […]