አሕመድ ሸኔ ያስደበደባቸው ዲፕሎማቶች ጉዳይ አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሏል

December 25, 2023 – Konjit Sitotaw  በኢትዮጵያ የአፍሪካ ልማት ባንክ ሃላፊ አብዱል ካማራ ላይ በምሽት ከቢሯቸው ውጭ አካላዊ ድብደባና እስር የፈጸሙት የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚንስትር ጠባቂዎች መኾናቸውን ሰምቻለሁ ሲል ደይሊ ኔሽን ዘግቧል። የድብደባውና እስሩ ምክንያት፣ መንግሥት ለባንኩ መክፈል ያለበት 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ዓመታዊ መዋጮ ለባንኩ እንዳልደረሰ የባንኩ ሃላፊዎች በመግለጣቸው እንደኾነ ዘገባው ጠቅሷል። ሌላኛው ታስረው የተደበደቡት፣ የባንኩ […]

ኢትዮጵያ ተቀምጦ ከአማዞን ዕቃ መግዛት ይቻላል? ዶላር የተጫነበት ኤቲኤም ካርድስ ከየት ይገኛል?

ከ 6 ሰአት በፊት ተማሪዎች ከውጭ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ጋር የተያያዘ ክፍያ መፈጸም ይፈልጋሉ። ውጭ ዘመድ ከሌላቸው እንዴት ይከፍላሉ? ባሕር ማዶ ጉዞ ሲታሰብ የሆቴል አደራ (Hotel Reservation) ክፍያ ያስፈልጋል። ክፍያው ያለ ካርድ እንዴት ይፈጸም? አገር ቤት የበረራ ትኬት ቅርንጫፍ ቢሮ የሌላቸው አየር መንገዶች አሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ በጭራሽ የሚዳሰስ ቢሮም የላቸውም። ትኬት የሚሸጡት በበይነ መረብ ነው። […]

ኔታኒያሁ ከሐማስ ጋር የገቡት ጦርነት እስራኤልን “ትልቅ ዋጋ እያስከፈለ ነው” አሉ

ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒንያሚን ኔታኒያሁ አገራቸው ከሐማስ ጋር የገባችው ጦርነት ትልቅ ዋጋ እያስከፈላት ነው አሉ። የአገሪቱ ጦር ባለፉት ሁለት ቀናት በርካታ የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን ያስታወቀ ሲሆን እስራኤል የእግረኛ ኃይሏን ወደ ጋዛ ካስገባች ወዲህ ከ154 ያላነሱ ወታደሮቿ ተገድለዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን “ምንም ምርጫ ስለሌለ” መዋጋታችንን እንቀጥላለን ብለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳላ በሐማስ የሚተዳደረው […]

ከአውስትራሊያ እስከ አሜሪካ፡ የምዕራባውያኑ የገና በዓል አከባበር በምስል

ከ 4 ሰአት በፊት ምዕራባውያኑ የገና በዓልን እያከበሩ ይገኛሉ። በክርስትና እምነት ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የገና በዓል በምዕራባውያኑ ዘንድ በድምቀት ይከበራል።

“ትግራይ ቀጣይዋ ሆሊውድ እንድትሆን ነው የምፈልገው”- ፍርቱና ገብረ ሥላሴ

ከ 6 ሰአት በፊት የሆሊውድ ተዋናይ እና ፕሮዲውሰር ነች- መቀለ ተወልዳ በስድስት አመቷ ወደ አሜሪካ ያቀናችው ፍርቱና ገብረስላሴ። ፊልም አፍቃሪዎች፤ አይ አም ሂር ቱ ኢንድ ዩ (I am here to End You)፣ ማኒፌስት (Manifest 2018)፣ እና ብሉ ብለድስ (Blue Bloods 2010) ላይ ስትተውን ያውቋታል። እርሷም፣ ጥበብን የሌሎችን ሕይወት የምትለውጥበት መንገድ፤ ሆሊውድን ደግሞ ትምህርት ቤቴ በማለት […]

በሺዎች የሚቆጠሩ ከደቡብ አሜሪካ የተውጣጡ ስደተኞች አንድ ላይ ወደ አሜሪካ ድንበር አቀኑ

ከ 5 ሰአት በፊት በሺዎች የሚቆጠሩ ከማዕከላዊ እና ደቡብ አሜሪካ አገራት የተውጣጡ ስደተኞች በእግራቸው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ድንበር እያቀኑ ነው። ሕፃናትና አዋቂዎች ሳይቀሩ 8 ሺህ ገደማ የሚሆኑ በአብዛኛው ከቬንዝዌላ፣ ኩባ እና ሜክሲኮ የመጡ ስደተኞች ናቸው ወደ አሜሪካ ድንበር እያቀኑ ያሉት። ግለሰቦቹ “የደኅነት ስደት” የሚባል በግዙፍ ቀይ ቀለም የተፃፈ ፅሑፍ ይዘው ነው ወደ ድንበር እያቀኑ ያሉት። […]

¤ የእኔና ቤተሰቦቼ ህይወት አደጋ ላይ ነዉ

Daniel Shibeshi ¤ የእኔና ቤተሰቦቼ ህይወት አደጋ ላይ ነዉ … ትላንት ቅዳሜ (13/04/2016 ዓ.ም) ከቀኑ 9:30 ገደማ ይሆናል። በቁጥር ከ40 በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ አባላት እንዲሁም ሲቪል የለበሱ የደህንነት አካላት በተለያዩ ተሽከርካሪዎች መኖሪያ ቤቴንና ሰፈሩን በመክበብ፤ ቀጥለውም በቀጥታ የግቢዬን አጥር በር ሰብረው ገቡ። እንደ አጋጣሚ ሆኖ እኔም ሆንኩኝ ባለቤቴ በቤት አልነበረንም። እኔ […]

ከአማራ ክልል የተገኙ የድል ዜናዎች እና መረጃዎች

December 24, 2023 – Konjit Sitotaw  የድል ዜናዎች እና መረጃዎች . ለዛሬው ዕለት በጎጃም ዕዝ የሞጣ ፋኖ መብረቁ ብርጌድ ደፈጣ አካሂዶ የምስራቅ ጎጃም ዞን 7 ከፍተኛ አመራሮችን በቁጥጥር ስር አውለዋል። . በጎጃም ዕዝ የክፍለ ጦር 4 አዛዥ 50 አለቃ ታደሰ የተመራው ፋኖ አማኑኤል ላይ የደብረ ኤልያስ የስናን የቸርተከል የንጉስ ተክለኃይማኖት ፋኖዎች በጥምረት 17 ብሬን 9 ስናይፐር እና […]

ከዕዳ ማጥ ውስጥ ለመውጣት ብልኃት ያስፈልጋል!

December 24, 2023 – EthiopianReporter.com  ኢትዮጵያ ከ28 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ዕዳ ታንቃ የተያዘች ምስኪን አገር ናት፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዕዳ ክፍያ ሽግሽግ እንዲደረግላት ከተለያዩ አበዳሪ አገሮችና ተቋማት ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶች አድርጋለች፡፡ በይፋ ብድር ከሚሰጧት አበዳሪዎች በተጨማሪ ዩሮ ቦንድን ጨምሮ ከሌሎች የግል አበዳሪዎች ጋር ውይይት በመጀመር፣ ወጥነት ያለው የዕዳ ክፍያ ሽግሽግ እንዲደረግላት ጥረት መጀመሯን መንግሥት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ […]

Egypt warns Ethiopia against harming its water security after GERD talks falter

 Egypt Independent December 24, 2023 Minister of Water Resources and Irrigation Hani Sewilam said that Egypt is closely watching Ethiopia regarding its unilateral measures over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). Sweilem warned Addis Ababa against harming Egypt’s water security, and said that Egypt’s state institutions will not allow it. In press release on Saturday, the […]