ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያካሂዱ ትዕዛዝ ተላለፈ

EthiopianReporter.com  በዳዊት ታዬ December 17, 2023 ከመተዳደሪያ ደንባቸውና ከተቋቋሙበት አዋጅ ውጪ የጠቅላላ ጉባዔ ምርጫ ሳያካሂዱ የቆዩት ሁሉም የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ጠቅላላ ጉባዔያቸውን እንዲያካሂዱ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ትዕዛዝ መስተላለፉ ተገለጸ፡፡ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ማሳሰቢያ የተሰጠው ኅዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ሲሆን፣ ጠቅላላ ጉባዔያቸውንም እስከ ታኅሳስ 30 ቀን 2016 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ ማጠናቀቅ […]

ከከተማ አስተዳደር እስከ ወረዳ ያሉ ሠራተኞች ፈተና ወስደው እንደ አዲስ ሊመደቡ ነው

EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ ከከተማ አስተዳደር እስከ ወረዳ ያሉ ሠራተኞች ፈተና ወስደው እንደ አዲስ ሊመደቡ ነው ዮናስ አማረ ቀን: December 17, 2023 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቢሮዎች ሥር የሚገኙ ሠራተኞች በብቃት መመዘኛ ፈተና ሊለዩ እንደሆነ ተነገረ፡፡ በመጀመርያ ዙር ፈተናውን የሚወስዱ ተቋማት የተለዩ ሲሆን፣ እስከ ጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም. የተለዩት ቢሮዎች ሁሉም ሠራተኞች ለፈተናው ዝግጁ ይሆናሉ ተብሏል፡፡ […]

በአንድነት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ውዝግብ ላይ ትምህርት ሚኒስቴር ‹‹አስገዳጅ ትዕዛዝ›› እንዲሰጥ ተጠየቀ

EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ በአንድነት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ውዝግብ ላይ ትምህርት ሚኒስቴር ‹‹አስገዳጅ ትዕዛዝ›› እንዲሰጥ ተጠየቀ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: December 17, 2023 የአንድነት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የወላጆችና የመምህራን ኅብረት፣ ከትምህርት ቤቱ አስተዳደር ጋር የተደረገው ስምምነት ተፈጻሚ እንዲሆን ‹‹አስገዳጅ ትዕዛዝ›› እንዲሰጥለት ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ፡፡ በኅብረቱ ሰብሳቢ ፍፁም ዳግማዊ (ዶ/ር) ተፈርሞ ታኅሳስ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ለትምህርት ሚኒስቴር […]

ኢትዮጵያን ጨምሮ ታዳጊ አገሮች ለውጭ ብድር የሚከፍሉት ዕዳ እንደሚጨምር ዓለም ባንክ ተነበየ

December 17, 2023 – EthiopianReporter.com  በዮናስ አማረ December 17, 2023 ዓለም አቀፉን የአገሮች የውጭ ብድር ዕዳ ዓመታዊ ሪፖርት (International Dept Report) ዓርብ ታኅሳስ 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ያደረገው የዓለም ባንክ (WB) ኢትዮጵያን ጨምሮ ታዳጊ አገሮች ለውጭ ብድር ዕዳ ማቅለያ የሚከፍሉት ገንዘብ እየጨመረ እንደሚሄድ ገለጸ፡፡ ወደ 122 አገሮች የተበደሩትን 3,000 አዳዲስ ብድሮችን ጨምሮ ከ45 ሺሕ ያላነሱ የብድር […]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ የብቃት ምዘና ፈተና ሊሰጥ ነው

Saturday, 16 December 2023 19:42 Written by  Administrator ፈተናውን ማለፍ ያልቻሉ መቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከስራ ይሰናበታሉ ተብሏል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሩ ለሚገኙትና አዲስ የመዋቅራዊ ማሻሻያ አደረጃጀት ጥናት ባደረጉ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ሠራተኞችና የስራ ኃላፊዎች የብቃት መመዘኛ ፈተና ሊሰጥ ነው ተባለ። ፈተናውን ያላለፉ ሰራተኞች መቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከስራ ይሰናበታሉ ተብሏል።ከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ ዘርፎች ለሰራኞቹ የብቃት ምዘና ፈተናውን […]

የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ድሮን ለኢትዮጵያ ማቅረቧን ባስቸኳይ እንድታቆም ተጠየቀ

December 17, 2023 – Addis Admas የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ድሮን ለኢትዮጵያ ማቅረቧን ባስቸኳይ እንድታቆም ተጠየቀ Written by  መታሰቢያ ካሳዬ ድሮኖቹ በሠላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየወሰዱ ነው ተብሏል የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ለኢትዮጵያ መንግስት እያደረገች ያለው የሰው አልባ አውሮፕላን ‘የድሮን’ አቅርቦት በአስቸኳይ እንድታቆም በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅች ጠየቁ። ድርጅቶቹ ድሮኖቹ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየወሰዱ […]

በገጠር መሬት አስተዳደር ዙሪያ የሚወጡ ሕጎች ለፌዴራል መንግሥት ብቻ እንዲተው ተጠየቀ

December 17, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና በገጠር መሬት አስተዳደር ዙሪያ የሚወጡ ሕጎች ለፌዴራል መንግሥት ብቻ እንዲተው ተጠየቀ ሔለን ተስፋዬ ቀን: December 17, 2023 የገጠር መሬት አስተዳዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ የሚወጡ ሕጎች ለፌዴራል መንግሥት ብቻ እንዲተው ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ይህንን ያለው ታኅሳስ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ […]

የንግሥቲቱን ከፍተኛ ሽልማት አልቀበልም ያለው እንግሊዛዊው ገጣሚ ቤንጃሚን

17 ታህሳስ 2023 ቃላቶች ይታዘዙለታል የሚባለው እንግሊዛዊው ገጣሚ እና ፀሐፊ ቤንጃሚን ዘፋኒያህ በቅርቡ ሕይወቱ አልፏል። በ65 ዓመቱ ያረፈው ቤንጃሚን ከፀሐፊነቱ በተጨማሪ ሙዚቀኛ፣ ተዋናይ እንዲሁም በግጥም እና በጽሁፍም የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ነበር። ቤንጃሚን ዘረኝነትን አጥብቆ የሚጠየፍ ታጋይ ነበር። ለሚታገልለት ዓላማ ያለው ቁርጠኝነትም ሽልማትን አልቀበልም እስከሚል ጽናት ድረስ ዘልቋል። ወቅቱ በአውሮፓውያኑ 2003 ነበር። በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ በሁለተኛነት ለተቀመጠው […]

ጦርነት እንዲቆም በሚጠይቅ አጭር ፊልም ታዋቂ ሽልማትን ያገኘው ወጣት ኢትዮጵያዊ

17 ታህሳስ 2023 አንዲት ወጣት መምህርት ወደ ማስተማሪያ ክፍል ስትገባ ፊልሙ ይጀምራል። “እንደምን አደራችሁ ተማሪዎች?” በማለት መምህርቷ ለተማሪዎቿ ሰላምታ ታቀርባለች። ዘለግ ያለው “ደህና እግዚአብሔር ይመስገን!” የሚለው የተለመደ የተማሪዎች ምላሽ ግን እዚህ ክፍል ውስጥ አይሰማም። ከዚያም መምህርቷ ቁጭ ብላ የተማሪዎቿን ስም መጥራት ትጀምራለች። ሄለን ተስፋዬ፣ ጋዲሳ ፍራኦል፣ ዊንታና ሐጎስ. . . እያለች ጥሪው ይቀጥላል፤ ምላሽ ግን […]

ከ60 በላይ ስደተኞች በሊቢያ የባህር ዳርቻ ሰጥመው ሞቱ

17 ታህሳስ 2023, 10:01 EAT በሊቢያ የባህር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ አደጋ ከ60 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ሰጥመው መሞታቸውን የተባበበሩት መንግሥታት ኤጀንሲ አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ። ጀልባዋ 86 የሚጠጉ ስደተኞችን አሳፍራ ከዙዋራ ከተማ ቅዳሜ ዕለት መውጣቷንም ከአደጋው የተረፉ ሰዎችን ዋቢ አድርጎ ድርጅቱ ጠቅሷል። ከፍተኛ ማዕበል ጀልባዋን ማናወጡን ተከትሎ በደረሰው አደጋ ህጻናትን ጨምሮ 61 ስደተኞች በውሃ […]