ለጦርነት የታየው ተነሳሽነት ለሰላም ግንባታ አለመታየቱን የተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ

December 13, 2023 – EthiopianReporter.com  ለጦርነት የታየው ተነሳሽነት ለሰላም ግንባታ አለመታየቱን የተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ የማስፈታቱና መልሶ የማቋቋሙ ሥራ በተጠበቀው ልክ ድጋፍ አለማግኘቱን ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በጦርነቱ ወቅት የነበረው የሕዝብ ድጋፍና ተነሳሽነት የሰላም ግንባታ አካል በሆነው የተሃድሶ ሥራ ላይ አለመንፀባረቁን ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያሰባሰበና…

ከጎጃም ዕዝ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ!

December 13, 2023  ከጎጃም ዕዝ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ! እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ በፋሽስታዊው አገዛዝ ሁሉን አቀፍ ጭፍጨፋ (ዘር ማጥፋት) እየተካሄደበት ይገኛል። የህልውና አደጋ የተደቀነበት የአማራ ህዝብ ተፈጥሯዊ የሆነውን እራስን መከላከል እና የመኖር መብቱን ለማስከበር ተደረጅቶ የአገዛዙን አከርካሪ በመስበር ትግሉን እያቀጣጠለውና አላማውን ለማሳካት በመገስገስ ላይ ይገኛል። የጎጃም ዕዝ ከምስረታው ጀምሮ እስካሁን እያደረገ ባለው እንቅስቃሴ አመርቂ ውጤቶችን አስመዝግቧል፤ […]

‘በኦንላይን’ ሥራ እንዴት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል? “በ9 ወር ሚሊየነር ሆኛለሁ” የሚለው ኢትዮጵያዊ

ከ 6 ሰአት በፊት ናትናኤል እናቱ ‘እንጀራ ይውጣልህ’ ብለው መርቀውታል። የማይሞክረው ነገር የለም። የማይገናኙ የሚመስሉ ሥራዎችን ይሠራል። የእንጨት ሥራ፣ ሙዚቃ ማጫወት (ዲጄ)፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ግራፊክስ እና ዲዛይን፣ ዳንስ ማሠልጠን እና ዲሽ መግጠም ያውቅበታል። የእናቱ ምርቃት ደርሶ እንጀራ የወጣለት ግን ‘በኦን ላይን ቢዝነስ’ [በኢንተርኔት አማካይነት የሚሠራ ሥራ] ይመስላል። በዚህ ሥራ በዘጠን ወራት ውስጥ ከ1.2 ሚሊዮን ብር […]

ሩሲያ በጥቁር ባሕር ላይ የጦር ሰፈር ግንባታዋን ታቁም ስትል ጆርጂያ አቤቱታዋን ለኔቶ አቀረበች

ከ 1 ሰአት በፊት በአውሮፓ እና እስያ አማካይ ስፍራ ላይ የምትገኘው ጆርጂያ፤ ሩሲያ በጥቁር ባሕር ላይ የጀመረችውን የባሕር ኃይል ጦር ሰፈር ግንባታዋን እንዲያስቆሙላት ለሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እና ለአውሮፓ ኅብረት አቤቱታ አቀረበች። በኅዳር ወር መጀመሪያ ላይ 50 የጆርጂያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ኔቶ እና የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ከጆርጂያ በተገነጠለችው የአብኻዚያ ግዛት […]

በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ሦስተኛ ዙር ድርድር ሊኖር እንደሚችል ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ

12 ታህሳስ 2023 የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከዚህ ቀደም ከመንግሥት ጋር በነበረው ድርድር የተዘጋጀውን “የመጨረሻ ሰነድ” የሚቀበል ከሆነ ሦስተኛ ዙር ድርድር ሊኖር እንደሚችል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ፤ በኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሰው እና መንግሥት ‘ሸኔ’ ከሚለው ታጣቂ ቡድን ጋር የሚደረግ ሦስተኛ ድርድር “ወደ ሰላም ለመምጣት ወይም እስከ መጨረሻው ላለመነገጋር” […]

በአማራ ክልል መሀል ሳይንት ወረዳ በተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሰዎች ተገደሉ

12 ታህሳስ 2023 በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም. በተፈጸሙ ሁለት የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በዞኑ መሀል ሳይንት ወረዳ ልዩ ስማቸው መሳለሚያ እና ቀይ ዋሻ በተባሉ አካባቢዎች ላይ በተፈጸሙት የድሮን ጥቃቶች የተገደሉ ሰዎችን በተመለከተ ትክክለኛ አሃዝን ለማወቅ ባይችልም የሟቾች ቁጥር 40 እንደሚደርስ ቢቢሲ ያነጋገራቸው አምስት የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ገልጸዋል። […]

“እስራኤል ዓለም አቀፍ ድጋፍ እያጣች ነው” ጆ ባይደን

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስራኤል ከሐማስ ጋር እያደረገች ባለችው ጦርነት ዓለም አቀፍ ድጋፍ እያጣች ነው ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህ እየሆነ ያለው እስራኤል ‘የጅምላ ቦምብ ጥቃት’ እየፈጸመች ስለሆነ ነው ብለዋል። ባይደን ይህን ያሉት ማክሰኞ ዕለት በዋሺንግተን በተደረገ አንድ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ነው። ይህ የጆ ባይደን አስተያየት ወዳጅ አገር በሚሏት እስራኤል […]

“እናቴ እና አያቴ የት ናቸው?” – 35 የቤተሰቡ አባላት የተገደሉበት ሕጻን

ከ 6 ሰአት በፊት “ስለቤተሰቡ ሲጠይቀኝ መልስ መስጠት አልችልም። በረዥሙ እተነፍስና ርዕሰ ጉዳዩን በመቀየር ጥያቄውን ለማረሳሳት እሞክራለሁ።” የአራት ዓመቱ ኦማር በሕይወት የተረፈው ብቸኛ ዘመዱ የሆነው አጎቱ ሞኢን አቡ ሬዝክ ነው። ኦማርም ቢሆን በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ በዲር አል-ባላ በሚገኘው አል-አቅሳ ሆስፒታል ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ላይ ነው። ኦማር ግራ እጁን መቆረጥ ነበረበት። በቀኝ እግሩ ላይ ትልቅ […]

አንድ ግለሰብ ያለ ፓስፖርት እና የአየር ትኬት አሜሪካ መግባቱ አነጋጋሪ ሆነ

ከ 5 ሰአት በፊት አንድ የ46 ዓመት ጎልማሳ ያለ ፓስፖርት እና የአየር ትኬት አውሮፕላን ተሳፍሮ ከዴንማርክ ተነስቶ በአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ ከተማ ከደረሰ በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋለ። ሰረጌይ ኦቺጋቫ የተባለው ግለሰብ ያለ ፍቃድ እና በቂ የጉዞ ሰነድ ሳይዝ ድንበር በመሻገሩ በአሜሪካ በቁጥጥር ሥር ውሎ ክስ ተመስርቶበታል። ግለሰቡ በሎስ አንጀለስ በቁጥጥር ሥር ሲውል የሩሲያ እና የእስራኤል መታወቂያዎች […]

Ethiopian Prime Minister’s Jungle Palace Project criticized by Canada’s news media – Borkena 

By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – The Globe and Mail, Canada’s news media, said that Ethiopian Prime Minister, Abiy Ahmed “is facing criticism” for a multibillion-dollar construction project that would reportedly include a national palace and luxury villas for him and his top officials. The news media reported on its December 08, 2023 issue […]