Ethiopia Is About to Become Africa’s Next Debt Defaulter – Bloomberg
By Matthew Hill and Colleen Goko-Petzer December 10, 2023 at 10:00 PM EST Ethiopia looks set to miss an interest payment due later on Monday on its December 2024 dollar bond, becoming the latest emerging-market sovereign to default on debt. The country’s finance ministry said on Friday, it was “not in a position to pay” the $33 million […]
ሐይለ ጽዮን ገብረዮሐንስ (ጎሞራው)
20+ 1 Home Stories Create story Estibel Wassie Aman Dimisse Active Batero Belete Faris Tsige Abdi Jacelow Dl Fikru Sema Bacos Sami Biyya Ofii Alem Kentu Create a post Wh Live video Photo/video Feeling/activit News Feed posts Abebe Gelaw MengistuotprodSesncmhic8gg8l1lgh6f216665fh8130a56gaach435gga4a20mg6l · Book for ALL · Join Joni Tsegaye · otprodSesncmYsc8et8a ldh:f216665fr8t30a5Aeaa2M435g8a ay0m66 · ሐይለ ጽዮን ገብረዮሐንስ (ጎሞራው) የአማረኛ ቋንቋ ለብዙ ሺ ዓመታት […]
” በሕግ መጠየቅ ምን ችግር አለው፤ ነገር ግን ሕግ የታለና በሕግ ይጠይቁኛል። ከጠየቁኝ ደግሞ ዝግጁ ነኝ ” – አቶ ታዬ ደንደአ
December 11, 2023 – Konjit Sitotaw ” በሕግ መጠየቅ ምን ችግር አለው፤ ነገር ግን ሕግ የታለና በሕግ ይጠይቁኛል። ከጠየቁኝ ደግሞ ዝግጁ ነኝ ” – አቶ ታዬ ደንደአ አቶ ታዬ ደንደአ ከሰላም ሚኒስትር ዴኤታነት መነሳታቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ ከደረሳቸው እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ጠንካራ ትችት ከሰነዘሩ በኃላ ማምሻውን ለ ” ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ” ቃላቸውን ሰጥተው ነበር። አቶ ታዬ […]
የተናገሩትንና የፃፉትን የመደመር እሳቤ አምኜ ተከተልኩዎት:: አሁን ግን በተናገሩት የማይኖሩ ብቻ ሳይሆን በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆንዎን ተረድቻለሁ::
Taye Dendea Aredo · ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የተናገሩትንና የፃፉትን የመደመር እሳቤ አምኜ ተከተልኩዎት:: አሁን ግን በተናገሩት የማይኖሩ ብቻ ሳይሆን በሰዉ ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆንዎን ተረድቻለሁ:: እዉነት መስሎኝ በሀገር ህልውና ስም ሲያካሄዱ የነበረዉንና ኢትዮጵያውያንን ከማገዳደል አልፎ ሀገሪቷን ያደቀቃትን ከንቱ ጦርነት ሳዳምቅልዎ በነበረበት ወቅት ሲያወድሱኝ ነበር:: ዛሬ ነገሩ ገብቶኝ የወንድማማቾች መገዳደል ይቆም ዘንድ ለሰላም በመወገኔ ከስልጣን አነሱኝ:: […]
በወቅታዊ ጉዳዮች ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
December 11, 2023 በስመአብ፣ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ በወቅታዊ ጉዳዮች ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ “ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን” ሮሜ 8፡35-36 ቤተ ክርስቲያን ልዩ ልዩ ጸዋትወ መከራን፣ ሞትንና ስደትን፣ የመቀበል ታሪኳ ዛሬ […]
በጌዴኦ ዞን የማስታወቂያ ታፔላዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው
December 11, 2023 በገደብ ከተማ የጌደኡፋ (Gede’uffa) ቋንቋን ያልተጠቀሙ የተለያዩ የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን የማንሳት ስራ እየተሰራ መሆኑ ተሰምቷል። በጌደኦ ዞን ዉስጥ በሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የጌደኡፋን (Gede’uffa) ቋንቋ የስራ ቋንቋ እንዲያደርጉና የትኛውም ማስታወቂያ ከላይ በጌደኡፋ እንዲጻፍ መልእክት ተላልፏል። በዚህ መሰረት በገደብ ከተማ የጌደኡፋን ቋንቋን የማይወክሉ ናቸው የተባሉ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን የማንሳት ስራ እየሰራ መሆኑን የገደብ ከተማ ባህልና ቱሪዝም […]
አንዲት የገጠር መንደርን ከሕጻናት ቤተ መጽሐፍት ጋር ያስተዋወቀችው መምህርት
11 ታህሳስ 2023 ባለፈው ጥቅምት ወር ይፋ የሆነው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ብዙዎችን ያስደነገጠ እና አስካሁንም መነጋገሪያ የሆነ ጉዳይ ነው። በ2015 ዓ.ም. የማትሪክ ፈተናን ከወሰዱት ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች መካከል 27 ሺህ ያህሉ ብቻ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። በቀደመው 2014 ዓ.ም. ደግሞ ወደ 900 ሺህ ከሚጠጉ ተማሪዎች መካከል 30 ሺህ ያህሉ ብቻ ከ50 […]
በአብይ አገዛዝ 50 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ላልተገባ እስር መዳረጋቸው ታወቀ
December 11, 2023 – Konjit Sitotaw በመገባደድ ላይ ባለው የፈረንጆቹ 2023 ዓመት ብቻ 50 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች “ላልተገባ እስር መዳረጋቸውን” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል አስታወቀ። ከእነዚህ ውስጥ የተወሰኑት አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ እንዳሉበት የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለ ማርያም ተናግረዋል። አቶ ያሬድ ይህን ያሉት “በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶችን ለማስጠበቅ ያሉ ወቅታዊ ተግዳሮቶች እና የመፍትሔ አማራጮችን” በተመለከተ፤ […]
“በቤተ ክርስቲያኗ እና በምዕመኖቿ ላይ የሚፈጸመው በምድርም ሆነ በሰማይ የሚያስጠይቅ ነው” ፡ ሲኖዶስ
11 ታህሳስ 2023, 17:35 EAT የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በአገልግጋዮች፣ በምዕመናን እና በአብያተ ክርስቲያናት ላይ እየተፈጸመ ያለው ድርጊት በምድርም በሰማይም የሚያስጠይቅ ነው አለ። ሲኖዶሱ ዛሬ ሰኞ ታኅሣሥ 01/2016 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ ላይ በቅርቡ በተለያዩ ስፍራዎች በምዕመናን እና በቤተክርስቲያኗ አባቶች ላይ በተፈጸሙ ጥቃቶች ከ60 በላይ ሰዎች መገደላቸውን በዝርዝር አመልክቷል። “ግድያና፣ […]
በአጣዬ ከተማ ከትላንት ረፋድ ጀምሮ በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ የሰዎች ሕይወት አለፈ
11 ታህሳስ 2023, 16:32 EAT በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አጣዬ ከተማ ከትናንት እሁድ ረፋድ ጀምሮ በመከላከያ ሠራዊት እና በታጣዊዎች መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ የሰው ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ። እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ. ም. የመከላከያ ሠራዊት ከፋኖ እና መንግሥት “ሸኔ” ከሚላቸው ታጣቂዎች ጋር በአካባቢው የተኩስ ለውውጥ ማድረጉን አራት የከተማዋ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ […]