የአፍሪካ ዋንጫ፡ ጋና ስትሸነፍ ግብፅ እና ናይጄሪያ አቻ ተለያዩ
ከ 2 ሰአት በፊት በአይቮሪኮስት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ዋንጫ ለዋንጫው ትልቅ ግምት ከተሰጣቸው ቡድኖች መካከል ናይጄሪያ እና ግብፅ አቻ ሲለያዩ ጋና ደግሞ ውድድሩን በሸንፈት ጀምራለች። ናይጄሪያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 ተለያይተዋል። ኢባን ሳልቫዶር የኢኳቶሪያል ጊኒን ጎል አስቆጥሯል። አፍሪካ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠው ቪክቶር ኦሲሜህ ባስቆጠራት ጎል ናይጄሪያ አቻ ለመውጣት ችላለች። ምድቡን […]
በታንዛኒያ በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ22 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ከ 5 ሰአት በፊት በሰሜናዊ ታንዛኒያ በሚገኝ ሕጋዊ ባልሆነ የማዕድን ማውጫ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ 22 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። አደጋው የደረሰው ቅዳሜ ዕለት በባሪዲ ወረዳ ሲሚዩ ክልል ንጋሊታ ማዕድን ማውጫ ነው ሲሉ የወረዳው ኮሚሽነር ሲሞን ሲማለንጋ ተናግረዋል። በከባድ ዝናብ ምክንያት ሥራ እንዲቋረጥ በተገደበት አካባቢ የተወሰኑ ሰዎች የማዕድን ማውጣት ከጀመሩ በኋላ ነው አደጋው መድረሱን ለሮይተርስ […]
የዓለም 14ኛውን ትልቅ አልማዝ ያገኙት ቆፋሪዎች ሕይወታቸው ምን መሰለ?
ከ 6 ሰአት በፊት እአአ በ2017 ከሴራሊዮን ጥሩ ዜና ተሰማ። በአገሪቱ የተገኘው አልማዝ ነበር የዓለም መገናኛ ብዙኃንን የተቆጣጠረው። በሴራሊዮን አልማዝ የሚለው ቃል ከስቃይና ደም መፋሰስ ጋር የተሳሰረ ነው። ‘peace diamond’ የተባለው ይህ አልማዝ ተሽጦ የአገሬውን ሰው ሕይወት ይለውጣል የሚል ተስፋ ነበር። ከዜናው ጀርባ ያሉት ጀርባቸው እስኪጎብጥ ለፍተው አልማዙን ያገኙት ሠራተኞች ናቸው። ከአምስቱ ሠራተኞች መካከል ኮምባ […]
የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች
ከ 5 ሰአት በፊት በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄ የሚገኘውን 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ መርሃ ግብሮች እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ምድብ ሁሉም ሰዓቶች በአይቮሪ ኮስት አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ የሚችሉ ናቸው። ቢቢሲ ለማንኛውም ለውጥ ተጠያቂ አይደለም።
አብይ አሕመድ በይፋ ቅድሚያ ለሱማሌላንድ የሃገርነት እውቅና ካልሰጠ የባሕር ወደብ አንሰጠውም፤ ውሉም ተግባራዊ አይሆንም። = የሱማሌላንድ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር
January 14, 2024 – Konjit Sitotaw የሶማሊላንድ ክልል አዲስ አበባ በይፋ የሃገርነት እውቅና እስካልሰጠ ድረስ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን አወዛጋቢ ውል ተግባራዊ እንደማያደርግ በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኩል ገልጿል። ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ስምምነት የተፈራረመች ሲሆን ይህም በሶማሌላንድ 20 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን መሬት ለባህር ኃይል ሰፈር እና ለሶማሌላንድ ዕውቅና ለመስጠት የሚያስችል ወደብ የሚሰጣት ሲሆን ይህም ከሞቃዲሾ እና ከተለያዩ አለም አቀፍ […]
Cultural showcase: Ethiopia’s capital hosts joyful mass wedding ceremony – TRT World 08:40
ARTS & CULTURE The organisers say they are eager to reintroduce mass weddings, highlighting a decline accelerated by the Covid-19 pandemic. AFP Members of the Ethiopian Federal March Band perform during a mass wedding called ‘Yeshih Gabicha’ in Addis Ababa, Ethiopia / Photo: AFP Hundreds of couples have gathered in Ethiopia’s capital to take part […]
Ethiopia passport falls on openness index – The East African 03:09
SUNDAY JANUARY 14 2024 Members of the Afar militia in Ethiopia stand at a checkpoint at the entrance of the town of Abala on June 08, 2022. PHOTO | AFP By EDNA MWENDA The Ethiopian passport has fallen four places to 93 in global ranking since July last year, blamed on conflict in the […]
Critics fear Comms Authority personal data dominion, impartiality in legislative wrangle
News Critics fear Comms Authority personal data dominion, impartiality in legislative wrangle By Ashenafi Endale January 13, 2024 Human rights bodies and media institutions have raised concerns about intentions to grant the Ethiopian Communications Authority near-total control over the regulation over personal data. Critics questioned the impartiality of the Authority – a government agency – […]
Striking balance between new national ambitions, cordiality
Staff Reporter January 13, 2024 EDITORIAL During the nation’s first of its kind diplomatic bazaar heralding at the science museum, top Ethiopian government officials, accorded with the diplomatic community in Addis, visit decorated pictures of Ethiopia’s once-towering diplomats and foreign ministers. The diplomatic exhibition has aimed at celebrating Ethiopia’s 116 old modern diplomatic journey, at […]
Experts optimistic constitutional amendment can rectify convoluted land administration systems
News Experts optimistic constitutional amendment can rectify convoluted land administration systems By Ashenafi Endale January 13, 2024 The federal government’s renewed efforts to restructure the complicated and scattered land administration system in Ethiopia has met with setbacks that demand a brush-up of the constitution. Officials want to see amendments introduced following the upcoming national dialogue. […]
