የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነትን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ካቢኔውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

2 ጥር 2024 ኢትዮጵያ የባሕር በር ያስገኝላታል የተባለው የመግባቢያ ስምምነት ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር መፈራረሟን ተከትሎ የሶማሊያ መንግሥት ካቢኔውን አስቸኳይ ስበሰባ ጠራ። የፕሬዝዳንት ሐሰን ሼይክ ሞሐሙድ መንግሥት ካቢኔ ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ደርሰውታል በተባለው ስምምነት ዙሪያ ለመነጋገር መሆኑን የሶማሊያ ዜና ወኪል ሶና ዘግቧል። ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ መሠረተ ልማት ድርሻ እንዲሁም እንደ ሉዓላዊት አገር እውቅና […]

ሊ ጃይ-ማዩንግ፡ የደቡብ ኮሪያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ቡሳን ውስጥ በስለት ተወጉ

ከ 9 ሰአት በፊት የደቡብ ኮሪያው ተቃዋሚ መሪ በአገሪቱ ደቡባዊ የወደብ ከተማ ቡሳን ጋዜጣዊ መግለጫ በሚሰጡበት ወቅት በስለት መወጋታቸውን ዮንሃፕ የተባለው የዜና ወኪል ዘግቧል። እአአ በ2022 በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በጠባብ ውጤት የተሸነፉት ሊ ጃይ-ማዩንግ ማክሰኞ ጠዋት አንገታቸው ላይ ተወግተዋል ተብሏል። ጥቃት አድራሹ ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር ውሏል። አንድ ሴንቲሜትር ያህል ጉዳት የደረሰባቸው ሊ ወደ ሆስፒታል ተወስደው […]

የኖቤል ተሸላሚው እንዲታሰሩ የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት ወሰነ

ከ 9 ሰአት በፊት የባንግላዲሽ ፍርድ ቤት የኖቤል ተሸላሚው ፕ/ር ሙሐማድ ዩኑስ ለስድስት ወራት እንዲታሰሩ አዘዘ። ፍርዱ የተላለፈው ፕ/ር ሙሐማድ የአገሪቱን የሠራተኛ ሕግ ተላልፈዋል በሚል ነው። ታዋቂው የምጣኔ ሀብት ባለሙያና እሳቸው በመሠረቱት ግራምን ቴሌኮም ተቋም የሚሠሩ ሦስት የሥራ ባልደረቦቻቸው ለተቋሙ ሠራተኞች ልዩ የክፍያ ሥርዓት በማዘጋጀት ጥፋተኛ ተብለዋል። ሠራተኞቹ የተለያየ እክል ሲገጥማቸው የሚገለገሉበት ገንዘብ የሚሰጥበት ሥርዓት […]

ፑቲን በዩክሬን ላይ ወታደራዊ ጥቃቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ዛቱ

ከ 9 ሰአት በፊት ቪላድሚር ፑቲን በዩክሬን ላይ ጥቃቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ፑቲን ይህን ያሉት አገራቸው ሩስያ በዩክሬን ላይ ተከታታይ የሚሳኤል ጥቃት እየሰነዘሩ ባለችበት ወቅት ነው። ፑቲን በሞስኮ የሚገኝ ወታደራዊ ሆስፒታል ከጎበኙ በኋላ በሰጡት መግለጫ ቁልፍ የዩክሬን መሠረተ ልማቶች ዒላማ ተደርገው ጥቃት ይሰነዘርባቸዋል ሲሉ ዝተዋል። ዩክሬን በሩሲያ የቤልጎሮድ ከተማ ላይ የሰነዘረችውን የአየር ጥቃት ፑቲን ‘ሰላማዊ […]

ወደቡ የጋራ ነው ብለው፣ አዲስ አበባን ነገ ጠዋት ለኦሮሚያ የሚሰጡባቸው ሕጎች መካከል አንደኛው ሊፀድቅ ነው! ነገ ማክሰኞ ጠዋት! –

Getachew Shiferaw 20+ News Feed posts Abebe Gelaw MengistuoSersndtpo7gg1ccauf8hh3c3f5m1t5mfihh6lca9t7f5906ut1h73940825  ·  Getachew ShiferawoSersndtpo7gg1ccauf8hh3c3f5m1t5mfihh6lca9t1f5206ut1h73940825  ·  እውነተኛውና መራራው ዜና ይህኛው ነው! ወደቡ የጋራ ነው ብለው፣ አዲስ አበባን ነገ ጠዋት ለኦሮሚያ የሚሰጡባቸው ሕጎች መካከል አንደኛው ሊፀድቅ ነው! ነገ ማክሰኞ ጠዋት!በወደብ ዜና ሸፍነው ነገ አዲስ አበባን በሕግ የኦሮሚያ የሚያደርጉበትን ሌላ ርቀት ሊሄዱ ነው። ከ70 አመት በላይ የኖረው ወንጀለኛ መቅጫን እናሻሽላለን ብለው ረቀቂ […]

Universities in Amhara Region to reopen  – Borkena 02:09 

January 1, 2024 Parents suspicious of the decision made by the Ministry of Education By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – The Ministry of Education has announced that public universities in the Amhara Region would start teaching and learning processes as of January 10, 2024, Ethio-FM 107.8 Radio reported here last Saturday. Due to the […]

Ethiopia Signs Deal With Somaliland for Access to Red Sea – Bloomberg 10:39 

Ethiopia Offers Airline Stake to Somaliland for Red Sea Access The Berbera port of Somaliland. Photographer: Mustafa Saeed/AFP/Getty Images By Fasika Tadesse January 1, 2024 at 10:20 AM EST Ethiopia signed a memorandum of understanding with Somaliland, a breakaway region of Somalia, to gain access to the Red Sea in exchange for a stake in its flagship carrier Ethiopian Airlines. […]

RSF leader urges army to admit defeat, calls for dialogue  – Sudans Post 09:01 

Dagalo, who is currently in the Ethiopian capital Addis Ababa, said the RSF does not intend to be a substitute for the army, but that it is committed to the political process and to building a Sudan of peace and justice. By Sudans Post    January 1, 2024   RSF leader Mohamed Hamdan Daglo. [Photo courtesy] […]

10 Conflicts to Watch in 2024  – International Crisis Group 04:10 

Palestinians search for casualties at the site of Israeli strikes on houses in Jabalia refugee camp in the northern Gaza Strip, October 31, 2023. REUTERS/Anas al-Shareef COMMENTARY / GLOBAL  01 JANUARY 2024  10 Conflicts to Watch in 2024 More leaders are pursuing their ends militarily. More believe they can get away with it. Can we stop things falling apart? […]

Prince Philip ‘pulled strings’ for Haile Selassie when the Emperor of Ethiopia wanted his wayward grandson to go to Gordonstoun school – Mail Online 

21:14 Sun, 31 Dec  By GAVIN MADELEY PUBLISHED: 21:07 EST, 31 December 2023 | UPDATED: 21:07 EST, 31 December 2023 Its spartan regime was once described as ‘Colditz with kilts’ by the future King Charles, who endured a torrid time there. But when the Emperor of Ethiopia requested a place at Gordonstoun school for his wayward grandson, believing its harsh approach would […]