Tigray industry bureau requests interest waivers, credit lines for struggling manufacturers – The Reporter 02:55
Business Tigray industry bureau requests interest waivers, credit lines for struggling manufacturers By Nardos Yoseph December 23, 2023 The Tigray Transitional Administration’s Industry Bureau has filed an official request with the federal government to waive interest on loans taken by businesses in Tigray prior to the northern war. The Bureau has also requested decreased interest […]
Logistics pundits eager for AfCFTA implementation – The Reporter 02:55
News Logistics pundits eager for AfCFTA implementation By Samuel Bogale December 23, 2023 Ethiopia to start trial implementation in “a few months” The Ethiopian logistics sector is waiting with baited breath for Ethiopia’s full accession to the African Continental Free Trade Area (AfCFTA) in hopes the trade deal will catalyze domestic logistics and shipping. Professionals […]
Injera exporters decry transport restrictions, gov’t indifference – The Reporter 02:55
Business Injera exporters decry transport restrictions, gov’t indifference By Selamawit Mengesha December 23, 2023 Exports generated USD11 mln last year A lobby group representing exporters of injera has appealed against a recent decision from the Addis Ababa Traffic Management Bureau it says is hampering an overburdened injera export industry. Bureau heads recently announced a month-long […]
Manufacturing powerhouse: feasible or fantasy? – The Reporter 02:52
In Depth Manufacturing powerhouse: feasible or fantasy? By Staff Reporter December 23, 2023 Two weeks ago, the head of the state-owned Ethiopian Sugar Industry Group told Parliament that sugar factories in different parts of the country require military protection. The Ethiopian National Defense Force has reportedly deployed a military division to the Fincha Sugar Factory, […]
ከወለጋ ተፈናቅለው በአማራ ክልል ተጠልለው ያሉ ወደመጣንበት እንድንመለስ ተገደናል አሉ
23 ታህሳስ 2023, 08:14 EAT ከተለያዩ የወለጋ ዞኖቾች ተፈናቅለው በሰሜን ወሎ እንዲሁም በደቡብ ወሎ መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ያለፈቃዳችን ጥቃት ሸሽተን ወደመጣንበት አካባቢ እንድንመለስ ተገደናል ሲሉ ለቢቢሲ ገለጹ። የክልሉ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት አመራሮች በበኩላቸው ተፈናቃዮች በግዳጅ እንዲመለሱ እንደማይደረግና የሚመለሱት ሰዎች ሰላማዊ ወደሆኑ የወለጋ አካባቢዎች እንደሆነ ለቢቢሲ ገልጸዋል። የክልሉ አመራሮች ይህን ይበሉ እንጂ በገራዶ፣ ደጋን፣ […]
‘ሆሊውድ ለኔ ሀብትና ትምህርት ቤቴ ነው’ – ፍርቱና ገብረስላሴ
23 ታህሳስ 2023 የሆሊውድ ተዋናይ እና ፕሮዲውሰር ነች- መቀለ ተወልዳ በስድስት አመቷ ወደ አሜሪካ ያቀናችው ፍርቱና ገብረስላሴ። ፊልም አፍቃሪዎች፤ አይ አም ሂር ቱ ኢንድ ዩ (I am here to End You)፣ ማኒፌስት (Manifest 2018)፣ እና ብሉ ብለድስ (Blue Bloods 2010) ላይ ስትተውን ያውቋታል። እርሷም፣ ጥበብን የሌሎችን ሕይወት የምትለውጥበት መንገድ፤ ሆሊውድን ደግሞ ትምህርት ቤቴ በማለት ትገልፀዋለች […]
በርካቶች ካናዳን ለመኖሪያነት ለምን ይመርጧታል?
23 ታህሳስ 2023 የምዕራቡ ዓለምን ለመኖሪያነት የሚመርጡ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ለበርካታ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ዜጎች ካናዳ ተመራጭ ሆናለች። በተለይም በጥቂት ዓመታት ውስጥ በምቹነቷም ሆነ በተደራሽነቷ ምክንያት የመኖሪያ ቪዛ የሚጠይቁባት ተመራጭ አገር ሆናለች። ለበርካታ የአፍሪካ እና የተለያዩ አገራት ሠራተኞች በሯን የከፈተችው ካናዳ፣ ቪዛ እና የመኖሪያ ፈቃድ ማግኘትም ቀለል ያለ እንደሆነም ይናገራል። ካናዳ ባላት ክፍት የኢሚግሬሽን ፖሊሲ ምክንያት […]
የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ለጋዛ ተጨማሪ ዕርዳታ ማስገባት የሚያስችለውን ውሳኔ አጸደቀ
23 ታህሳስ 2023, 08:56 EAT የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት እስራኤል በሙሉ ከበባ ውስጥ ባስገባቻት የጋዛ ሰርጥ ተጨማሪ ዕርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ኃሳብ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ወደ ጋዛ የሚገባውን ዕርዳታ ማጠናከር ቢደግፍም አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ ማድረግ ተስኖታል። ድምጽን በድምጽ የመሻር መብት ያላትና የምክር ቤቱ ቋሚ አባል አሜሪካ ውሳኔውን ውድቅ እንዳታደርገውም በሚል ለቀናት […]
አል-ቡርሐን ዋድ ማዳኒ ከተማ በተቀናቃኝ ኃይል ለመያዟ ‘ችላ ባይ’ ኮማንደሮችን ተጠያቂ አደረጉ
23 ታህሳስ 2023, 08:56 EAT የሱዳን ጦር መሪ ጀነራል አብደል ፋታሕ አል-ቡርሐን ዋድ ማዳኒ ከተማ በተቀናቃኝ ኃይሎች እጅ የወደቀችው “በችላ ባይ” ኮማንደሮች ምክንያት ነው ሲሉ ወቀሱ። የገዚራ ግዛት ዋና ከተማ የሆነችው ዋድ ማዳኒን ጦሩ ጥሎ የወጣው ለመከላከል በቂ ጥረት ሳያደርግ ነው ብለዋል። ገዚራ ላለፉት ስምንት ወራት ደኅንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ተደርጎ ስለተወሰደ ከ300,000 በላይ ሰዎች ተጠልለውበታል። […]
የኢትዮጵያ ከብሪክስ ተጠቃሚነት እና ኪሳራ በምጣኔ ኃብት ባለሙያዎች ሲመዘን
22 ታህሳስ 2023 ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2009 የተመሰረተውንና የአምስት አገራት ጥምረት የሆነውን የብሪክስ ቡድን ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ባለፈው ነሀሴ ተቀባይነት አግኝቷል። የኢትዮጵያን ጨምሮ የስድስት አገራትን የአባልነት ጥያቄ የተቀበለው የጥምረቱ ጠቅላላ ጉባኤ ቡድኑን ማስፋት ላይ ወሳኝ የተባለውን ውሳኔ አሳልፏል። ከ40 በላይ አገራት ቡድኑን ለመቀላቀል ፍላጎት ማሳየታቸውንና 20 የሚሆኑት ደግሞ ይፋዊ የእንቀላቀል ጥያቄ ማቅረባቸው ተነግሯል። ስድስቱ አዲስ አባል […]
