“ንቦች ለቀረቧቸው እንደ ሰው ናቸው” ታምራት ጌታቸው
22 ታህሳስ 2023 ገና አፍላ ወጣት ነው፤ ከወገቡ በላይ ራቁቱን ሆኖ ንቦችን እንደ ሸማ ለብሷቸው ይታያል። እጁ፣ ጆሮውም ላይ ሆነ አፍንጫው ላይ መከላከያ አላደረገም። እነርሱም እንዲሁ በላዩ ላይ ይርመሰመሳሉ። ይህ ለሚመለከተውም ለሚሰማውም ግራ የሆነ ነገር እንዴት ሊሆን ቻለ? ሲል ታምራትን ቢቢሲ ጠይቆታል። “ስጦታ ነው” ከማለት ውጪ ተጨማሪ ማብራርያ የለውም። ሰሚ ሁሉ የታምራትን ንብ የማላመድ ስጦታ […]
ዩክሬን ከሩሲያ ‘የባህል ጫና ለመውጣት’ ገናን የምታከብርበትን ቀን ለወጠች
23 ታህሳስ 2023, 08:24 EAT ዩክሬን እአአ ከ1917 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የገና (ልደት) በዓል የሚከበርበትን ቀን ለወጠች። በጎርጎሮሳውያን ቀን አቆጣጠር መሠረት ዩክሬን ገናን በታኅሳስ 25 ለማክበረው ነው የወሰነችው። ከዚህ ቀደም ግን የጁልያን ቀን አቆጣጠርን በመከተል በዓሉ በጥር 7 ይከበር ነበር። ዩክሬን፣ የኢትዮጵያ ገናም ከሚከበርበት ታህሳስ 29 በዓሉን ወደ ታህሳስ 25 ወይም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ታህሳስ 15 […]
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የመከላከያ ምስክሮቼ እየታሰሩ ነው ሲሉ ለፍርድ ቤት ተናገሩ
22 ታህሳስ 2023 የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) ያቀረቧቸው የመከላከያ ምስክሮች በፖሊስ እስር እና ድብደባ እየደረሰባቸው መሆኑን ለፍርድ ቤት ተናገሩ። ዐቃቤ ሕግ በበኩሉ ክሳቸው ተቋርጦ የነበሩት አንዲት የአቶ አብዲ ምስክርን ክስ እንደገና እንደሚቀጥል ለችሎት ገልጿል። አምስት የአቶ አብዲ ምስክሮች ከሶስት ቀናት በፊት ማክሰኞ ታኅሳስ 9፤ 2016 ዓ.ም. ከችሎት ሲወጡ በፖሊስ ቁጥጥር […]
Yes, “Fano is Coming!” But what happens when it arrives? – By Jeff Pearce
ANALYSIS, OPINION & MORE December 20, 2023 By Jeff Pearce The chants for Fano at the Great Ethiopian Run, I suspect, sent a nice shock wave through the smug ranks of the Abiy government—it certainly did with the creative typists and cheerleaders for Abiy online (and gosh, that was fun). But of course, Fano hasn’t […]
የሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ሃሳቦችን የሚሰጡ ተወካዮችን ያስመረጡ ወረዳዎች ብዛት 327 መድረሱ ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
December 22, 2023 በተስፋለም ወልደየስ በኢትዮጵያ ካሉ ወረዳዎች መካከል 327 የሚሆኑት በሀገራዊ ምክክር ላይ የአጀንዳ ሃሳብ የሚሰጡ ተወካዮችን ሙሉ ለሙሉ መርጠው ማጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። የአማራ እና የትግራይ ክልሎች “አሁን ባሉባቸው ወቅታዊ ሁኔታዎች” ምክንያት ተወካዮችን የሚመርጡ ተሳታፊዎችን እስካሁን ድረስ መለየት አለመጀመራቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል። የኮሚሽኑ ቃል አቃባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ ዛሬ አርብ ታህሳስ 12፤ […]
የመንግስት መስሪያ ቤት ድልድል ሲባል ዛሬ ሊሰጥ የነበረዉ የከተማ አስተዳደሩ ሰራተኞች ፈተና ተቋረጠ ፤ የታሰሩም አሉ
December 22, 2023 – Konjit Sitotaw የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት መስሪያቤት ዉስጥ የሚሰሩትን ሰራተኞች ዛሬ አርብ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም. እንደሚሰጥ ቢነገርም በመፈተኛ ቦታቸዉ የተገኙት ተፈታኞች ሳይፈተኑ ለረዥም ሰዓታት በፌዴራል ፖሊስ መጠበቃቸውን ተናግረዋል ። ለካፒታል የተናገሩት የመንግስት ሰራተኞች ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ 4 እና 5 ኪሎ ለመፈተን ወደ ተቋሙ ከ 6:30 ጀምሮ በተመደቡበት መፈተኛ ክፍል […]
አስደናቂ አስደማሚ ኦፕሬሽን በቡሬ ተፈፅሟል
December 22, 2023 አስደናቂ አስደማሚ ኦፕሬሽን በቡሬ ተፈፅሟል ይህ ዜና ለመተኛት ለምትሰራዱ የመልካም ሌሊት፣ ቀናችን ለምትጀምሩ ደግሞ የብሩህ ቀና ዜና ይሁንልን። ቡሬ ከተማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ መሽጎ የነበረው የጠላት ኃይል ዙ -23 እና ሞርታር በመያዝ በካምፑ የተወሰነ ኃይል አስቀርቶ ግዳጅ ተሰጥቶት ወደ ሽንዲ ከተማ ከተማ ይሄዳል፤ ሌላ 2 ሲኖትራክ ኃይል ደግሞ ድጋፍ ለመስጠት በካምፑ ውስጥ […]
በቻይና የቀዶ ህክምና እያደረገላቸው የነበሩትን ህመምተኛ የደበደበው ዶክተር ቁጣን ቀሰቀሰ
22 ታህሳስ 2023, 11:44 EAT በቻይና የቀዶ ህክምና እያደረገላቸው የነበሩትን ህመምተኛ በቡጢ የደበደበው ዶክተር ቁጣን ቀሰቀሰ። የቻይና ባለስልጣን በሆስፒታሉ የተከሰተውን ድብደባ አስመልክቶ ምርመራ መክፈታቸውን አስታውቀዋል። በዚህ ሳምንት በቻይና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተለቆ በርካቶች ያዩት ቪዲዮም ከፍተኛ ቁጣንም ቀስቅሷል። ሆስፒታሉን በበላይነት የሚያስተዳድረው ኤየር ቻይና ድብደባውን ፈጽሟል ያለውን የቀዶ ህክምና ባለሙያን እንዲሁም ድርጊቱ የተፈጸመበትን የሆስፒታሉን ዋና ስራ […]
AfDB recalls foreign staff from Ethiopia office
News AfDB recalls foreign staff from Ethiopia office By Ashenafi Endale December 20, 2023 The African Development Bank (AfDB) has decided to withdraw all of its international staff from Ethiopia following an assault by Ethiopian security forces on two of its staff members a few weeks ago. AfDB President Akinwumi Adesina said the assault “continues […]
Israelis of color push back against race-based, anti-Israel narratives spread abroad – The Times of Israel 04:08
‘ROCKETS DON’T DISCRIMINATE, AND NEITHER DOES HAMAS’ With backgrounds as varied as their online personas, a growing number of Israeli social media influencers work to dispel lies disseminated by pro-Palestinian activists since Oct. 7 By ANDREW ESENSTEN Today, 10:57 am Lilaq Logan, an IDF commander with Jewish and Hebrew Israelite heritage, has been posting videos about […]
