አቶ ታዬ ደንደአ “ለጥፋት ተልዕኮ በህቡዕ ሲሰሩ ነበር” በሚል ተወንጅለው በቁጥጥር ስር ዋሉ

December 12, 2023 በትላንትናው ዕለት ከስልጣናቸው የተነሱት የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ “ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎች ጋር በመተሳሰር ለጥፋት ተልዕኮ በህቡዕ ሲሰሩ ነበር” በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። አቶ ታዬ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ሲፈጸሙ በቆዩ “የሽብር ተግባራት” በተለይም በእገታዎች ላይ “እጃቸው አለበት” ሲል ግብረ […]

አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 36.2 ቢሊዮን ብር የተሻሻለ በጀት አጸደቀ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

December 14, 2023 በተስፋለም ወልደየስ ባለፈው ዓመት ነሐሴ በይፋ የተመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በስሩ ያሉ መዋቅሮቹ ያደረጉትን የአደረጃጀት ለውጥ ታሳቢ ያደረገ የተሻሻለ በጀት አጸደቀ። የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ታህሳስ 4 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው፤ ለክልሉ መንግስት የ2016 እቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን 36.2 ቢሊዮን ብር በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።  የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በህዝበ ውሳኔ ከቀድሞው የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችን […]

በ2023 ብቻ 50 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች “ላልተገባ እስር መዳረጋቸው” ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

December 10, 2023 በመገባደድ ላይ ባለው የፈረንጆቹ 2023 ዓመት ብቻ 50 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች “ላልተገባ እስር መዳረጋቸውን” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል አስታወቀ። ከእነዚህ ውስጥ የተወሰኑት አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ እንዳሉበት የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለ ማርያም ተናግረዋል።   አቶ ያሬድ ይህን ያሉት “በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶችን ለማስጠበቅ ያሉ ወቅታዊ ተግዳሮቶች እና የመፍትሔ አማራጮችን” በተመለከተ፤ […]

በሰሜን ጎንደር ዞን 36 ሰዎች በድርቅ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል

December 16, 2023 ” ጥናቱ ባካለላቸው ወረዳዎች 36 ሰዎች በድርቅ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል ” – ረዳት ፕሮፌሰር አምሳሉ ደረጀ የደባርቅ ዩኒቨርስቲ 8 አባላት ባሉት የጥናት ቡድን በመመደብ በሰሜን ጎንደር ዞን የተከሰተውን ድርቅ መጠንና ስፋት ያጠና ሲሆን ውጤቱንም ይፋ ማድረጉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰምቷል። ይህንን በተመለከተ የጥናት ብድኑ ስብሳቢ ረዳት ፕሮፌሰር አምሳሉ ደረጀ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጻ ሰጥተው ነበር። […]

ታሪካዊቷ ግሸን ደብረ- ከርቤ በከባድ መሳሪያ እየተደበደበች ነው

December 16, 2023 – Konjit Sitotaw  ታሪካዊቷ ግሸን ደብረ- ከርቤ በከባድ መሳሪያ እየተደበደበች ነው።በገዳዩ አብይ አህመድ ቅርስ እንዳወድም ትዕዛዝ የተሰጠው ጨፍጫፊ ኃይል  የመስቀሉ መገኛ በሆነችው በዳግማዊት ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም  ቤተ-ክርስትያን ላይ የከባድ መሳሪያ ድብደባ መፈጸሙን  በስልክ ያነጋገራቸው የቤተ-ክርስትያኑቱ አባቶች እና ነዋሪዎች ተናግረዋል። የፋኖ ጦር ጋር ገጥሞ 6 መኪና ሙሉ ሰራዊቱ የአምባሰል ተራራ በልቶት የቀረው የአገዛዙ ኃይል […]

ኦነግ በኦሮሚያ ክልል በወር ውስጥ እንደተገደሉ ለገለጻቸው 150 ሰዎች መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ

ኦነግ በኦሮሚያ ክልል በወር ውስጥ እንደተገደሉ ለገለጻቸው 150 ሰዎች መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ ዲሴምበር 15, 2023   ኦነግ በኦሮሚያ ክልል በወር ውስጥ እንደተገደሉ ለገለጻቸው 150 ሰዎች መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ ተቃዋሚው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ)፣ በኦሮሚያ ክልል፣ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ፣ ከ150 በላይ ንጹሐን ዜጎች፣ በአውሮፕላንና በከባድ መሣሪያዎች ጥቃት እንደተገደሉ፣ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ግንባሩ፣ ከትላንት በስቲያ ባወጣው […]

ከስሩ እየመነጨ ባለው ውሃ ምክንያት አደጋ የተጋረጠበት የአክሱም ሐውልት

December 16, 2023 – BBC Amharic  ጥንታዊው የአክሱም ሐውልት ከሥሩ በሚመነጨው ውሃ ምክንያት አደጋ እንደተጋረጠበት የክልሉ ኃላፊዎች ይናገራሉ፤ ለሐውልቱ ይደረጋል የተባለው ጥገናም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከተስተጓጎለ በኋላ እስከ አሁን ድረስ የተደረገ ነገር የለም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአውሎ ንፋስ የተወሰደው የአራት ወር ሕጻን ዛፍ ላይ በሕይወት ተገኘ

ከ 7 ሰአት በፊት በአሜሪካ፣ ቴኒሲ ውስጥ በአውሎ ንፋስ ተወስዶ የነበረው የአራት ወር ሕጻን በሕይወት መትረፉን ቤተሰቦቹ ተናገሩ። “በፈጣሪ ቸርነው ነው የተረፈው” ብለዋል። አውሎ ንፋሱ ተንቀሳቃሽ ቤታቸውን ይዞት እንደሄደና ቤቱ ውስጥ ልጃቸው እንደነበር ገልጸዋል። ልጃቸው ዛፍ ላይ በሕይወት እንደተገኘም አክለዋል። የልጃቸው የአንድ ዓመት ወንድም እንዲሁም እናትና አባት አነስተኛ ጉዳት ብቻ ደርሶባቸው ተርፈዋል። የ22 ዓመቷ እናት […]

Ethiopian-born fitness trainer breaks record for most burpees in an hour – Guinness World Records 

Ethiopian-born fitness trainer breaks record for most burpees in an hour By Sanj AtwalPublished 14 December 2023 Share FacebookTwitterEmailWhatsappLinkedInPinterestReddit Born to a single mother in war-torn Ethiopia, Habtamu Franke lived the first two years of his life in poverty. His mother died shortly after he was born, whereupon he was placed into foster care because his […]

Taking Ethiopia-Eritrea tensions seriously  – United States Institute of Peace 

A peace that is formal, transparent and of tangible benefit to the peoples of both countries is required.Friday, December 15, 2023 / BY: Michael WoldemariamPUBLICATION TYPE: Analysis and Commentary Share This Print the Page The historically fraught relationship between Ethiopia and Eritrea is deteriorating once again. A seemingly momentous peace deal that brought the two sides together in 2018 […]