የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጥብቅ ሪፎርም እንደሚያስፈልገው የፌዴራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ ዜናየአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጥብቅ ሪፎርም እንደሚያስፈልገው የፌዴራል ዋና ኦዲተር አስታወሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 13, 2023 Share የቀድሞ ኮሚሽነር ቢታሰሩም የተቋሙ ሰንኮፍ አልተነቀለም ተብሏል ለተከታታይ ዓመታት ለተገኘበት የኦዲት ክፍተት ማስተካከያ ማድረግ ተስኖታል የተባለው፣ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን፣ ከአመራር መቀያየር ባለፈ ጥብቅ ሪፎርም እንደሚስፈልገው የፌደራል ዋና ኦዲተሯ […]
በትግራይ ክልል የፋይናንስ ተቋማት ለተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች በተሰጡ ብድሮች ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ እንዲሰጥ ተጠየቀ
በዳዊት ታዬ December 13, 2023 ጥናታዊ ጽሑፉን ተንተርሶ ውይይት በተደረገበት ሰዓት ከግራ ወደ ቀኝ አቶ ፍሬዘር አያሌው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ሱፐርቪዥን ዳይሬክተር ገብረ ሕይወት አገዋ (ዶ/ር)፣ የትግራይ ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ፣ አቶ አሰፋ ገብረ ሥላሴ የትግራይ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት፣ አቶ ኃይሉ ገብረ ሚካኤል የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረዳት አታክልቲ ኪሮስ (ዶ/ር) ጥናት […]
የአዲሱ ኢህዴን ንቀት!
December 13, 2023 – Getachew Shiferaw የአዲሱ ኢህዴን ንቀት! ይህ መግለጫ የተሰጠው ተጠንቶና ታስቦበት እንዳልሆነ ይዘቱ ይናገራል። ይህ መግለጫ የተሰጠው ለታዬ ደንድኣ እስር ማስቀየሻ ነው። የአማራ ህዝብ ለአንድ የኦሮሞ ብልፅግና ታሳሪ ማስቀየሻ ጥሪ ነው የሚደረግለት። ጥሪ አደረግን የሚሉት ቀልድ ነው። መሳሪያ ማስረከብ ነው። አርሶ አደሩንም በዛው መሳሪያ ለመቀማት። ሰላም አይፈልጉም ተብለው ሲጋለጡ “ሰላም ፈላጊ” መስለው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ […]
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ 13 ሰዎች ተገደሉ
December 13, 2023 – Konjit Sitotaw በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ትላንት ጧት የታጠቁ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት 13 ሰዎች መገደላቸውን ከአካባቢው ነዋሪዎች ሰምቻለኹ በማለት ዶይቸቨለ ዘግቧል፡፡ በሰዎቹ ላይ ጥቃቱ የደረሰው፣ ጆጅ ከተባለ ገጠራማ ቀበሌ ወደ ቡሬ ወረዳ በተሽከርካሪ ሲንቀሳቀሱ እንደኾነ ዘገባው አመልክቷል፡፡ ጥቃቱ የደረሰበት የጆጅ ቀበሌ ሥራ አስኪያጅ ሲሳይ አበዋ፣ ጥቃቱን ያደረሱት “ጽንፈኛ” ሲሉ […]
ከአዲስ አበባ በሞጣ በኩል ወደ ባሕርዳር የሚወስደው ድልድይ መሰበሩ ተሰማ
December 13, 2023 ከአዲስ አበባ በሞጣ በኩል ወደ ባሕርዳር በሚወስደው መንገድ አዴት አካባቢ የሚገኘው ድልድይ መሰበሩን ዋዜማ ተረድታለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ድልድዩ ከተሰበረ ከሳምንት በላይ እንዳስቆጠረና የሰበረው አካል ማን እንደኾነ ግን በትክክል እንደማያውቁ ገልጠዋል። በድልድዩ መሰበር ሳቢያ ወደ ባሕርዳር የሚጓዙ መንገደኞች ወንዙን በእግራቸው ተሻግረው፣ በሌሎች ተሽከርካሪዎች ጉዟቸውን እንደሚቀጥሉ ነዋሪዎቹ ገልጸዋል። በሌላ በኩል፣ ከደብረ ማርቆስ […]
በትግራይ የተከሰተው ድርቅ ከ77ቱ የከፋ ነው ሲሉ የክልሉ ባለሥልጣን ተናገሩ
December 13, 2023 – BBC Amharic 13 ታህሳስ 2023, 14:16 EAT የትግራይ ክልል ባለሥልጣን በክልሉ የተከሰተው ድርቅ ከዚህ ቀደም ካጋጠመው ከ1977ቱ ድርቅ የከፋ ነው ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ደግሞ ተጎጂዎችን ለመርዳት ግብረ ኃይል አቋቋመ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የአደጋ መከላከያ እና ዝግጁነት ኮሚሽን ኮሚሽነር ገብረሕይወት ገ/እግዚአብሔር (ዶ/ር) ድርቁ በአምስት የትግራይ ክልል ዞኖች ተከስቷል ብለዋል። ኮሚሽነሩ “በትግራይ የከፋው […]
‘በኦንላይን’ ሥራ እንዴት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል? “በ9 ወር ሚሊየነር ሆኛለሁ” የሚለው ኢትዮጵያዊ
December 13, 2023 – BBC Amharic 13 ታህሳስ 2023 ናትናኤል እናቱ ‘እንጀራ ይውጣልህ’ ብለው መርቀውታል። የማይሞክረው ነገር የለም። የማይገናኙ የሚመስሉ ሥራዎችን ይሠራል። የእንጨት ሥራ፣ ሙዚቃ ማጫወት (ዲጄ)፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ግራፊክስ እና ዲዛይን፣ ዳንስ ማሠልጠን እና ዲሽ መግጠም ያውቅበታል። የእናቱ ምርቃት ደርሶ እንጀራ የወጣለት ግን ‘በኦን ላይን ቢዝነስ’ [በኢንተርኔት አማካይነት የሚሠራ ሥራ] ይመስላል። በዚህ ሥራ በዘጠን ወራት ውስጥ […]
“እስራኤል ዓለም አቀፍ ድጋፍ እያጣች ነው” ጆ ባይደን
December 13, 2023 – BBC Amharic 13 ታህሳስ 2023, 08:02 EAT የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስራኤል ከሐማስ ጋር እያደረገች ባለችው ጦርነት ዓለም አቀፍ ድጋፍ እያጣች ነው ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህ እየሆነ ያለው እስራኤል ‘የጅምላ ቦምብ ጥቃት’ እየፈጸመች ስለሆነ ነው ብለዋል። ባይደን ይህን ያሉት ማክሰኞ ዕለት በዋሺንግተን በተደረገ አንድ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ነው። ይህ የጆ ባይደን […]
ተቋማት ካልተጠናከሩ ተደራራቢ ችግሮችን መቅረፍ አይቻልም!
December 13, 2023 – EthiopianReporter.com ኢትዮጵያ ውስጥ ለረጅም ጊዜያት በንድፈ ሐሳብ እንጂ በተግባር አልሳካም ብለው ካስቸገሩ ነገሮች መካከል አንዱ፣ መንግሥታዊ ተቋማትን ዘመኑን የሚመጥን የዕድገት ደረጃ ላይ ማድረስ አለመቻል ነው፡፡ ተቋማትን ዘመኑን በሚመጥን ደረጃ ማደራጀትም ሆነ መገንባት ባለመቻሉ ምክንያት አገር በበርካታ መስኮች እየተጎዳች ነው፡፡ ጠንካራ ዘመናዊ ተቋማት ባለመኖራቸው ምክንያት ግልጽነትና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ እየከበደ ነው፡፡ ዘመኑን የሚመጥኑ ተቋማት ሲኖሩ […]
የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሰላም ዕጦት ሳቢያ ሥራቸውን ለማከናወን መቸገራቸው ተገለጸ
December 13, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሰላም ዕጦት ሳቢያ ሥራቸውን ለማከናወን መቸገራቸው ተገለጸ አበበ ፍቅር ቀን: December 13, 2023 በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ በሰላም ዕጦት ሳቢያ ተዘዋውረው መሥራት አለመቻላቸው ተነገረ፡፡ በአማራና በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ችግር በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የተለያዩ በጎ አድራጎት ማኅበራት ሥራቸውን በአግባቡ ለመሥራት ትልቅ ፈተና እንደሆነባቸው፣ የሲቪል […]
