በሱዳን በእርዳታ መኪኖች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ

ከ 5 ሰአት በፊት በሱዳኗ መዲና ካርቱም በእርዳታ መኪኖች ላይ ‘‘ሆን ተብሎ በተፈጸመ ጥቃት’ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን አለም አቀፉ ቀይ መስቀል አስታወቀ። በዚህ ጥቃት ከሟቾቹም በተጨማሪ ሰባት ሰዎችም መቁሰላቸው ተነግሯል። የእርዳታ መኪኖቹ የቀይ መስቀል አርማ በግልጽ የያዙ መሆኑን ያስታወቀው ተቋሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችንም ደህንነቱ ወደተጠበቀ ቦታ ለመውሰድ ያቀኑ የነበሩ ናቸው ተብሏል። በጥቃቱ ከተጎዱትም መካከል […]

ግራናዳ ከቢልባዎ የሚያደርጉት ጨዋታ ተመልካች በመሞቱ ምክንያት ተቋረጠ

ከ 5 ሰአት በፊት በስፔን ላ ሊጋ ግራናዳ ከአትሌቲክ ቢልባዎ የሚያደርጉት ጨዋታ የአንድ ተመልካች ሕይወት በማለፉ ምክንያት ተቋርጧል። በኑዌቮ ሎስ ካርሜኔስ ስታድየም የነበረው የላ ሊጋ ጨዋታ ሰኞ ዕለት ከተቋረጠበት እንደሚቀጥል ተሰምቷል። እሑድ ዕለት የነበረው ጨዋታ ከ17 ደቂቃ በኋላ የተቋረጠው አንድ ተመልካች የልብ ሕመም አጋጥሞት ከወደቀ በኋላ ነው። የጤና ባለሙያዎች ግለሰቡን ለማዳን ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ጨዋታው […]

አንዲት የገጠር መንደርን ከሕጻናት ቤተ መጽሐፍት ጋር ያስተዋወቀችው መምህርት

ከ 6 ሰአት በፊት ባለፈው ጥቅምት ወር ይፋ የሆነው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ብዙዎችን ያስደነገጠ እና አስካሁንም መነጋገሪያ የሆነ ጉዳይ ነው። በ2015 ዓ.ም. የማትሪክ ፈተናን ከወሰዱት ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች መካከል 27 ሺህ ያህሉ ብቻ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። በቀደመው 2014 ዓ.ም. ደግሞ ወደ 900 ሺህ ከሚጠጉ ተማሪዎች መካከል 30 ሺህ ያህሉ ብቻ […]

ጦርነትን መቃወም አትችሉም…?

Taye Dendea Aredo  ጦርነትን መቃወም አትችሉም…? ለምን? በ1966 ከተነሱት ሶስት የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄዎች በለውጡ የተመለሰዉ የዴሞክራሲ ጥያቄ እንደሆነ በተደጋጋሚ አንስተናል። በሠላማዊ መንገድ መቃወም ወይም መደገፍ ደግሞ የዴሞክራሲ ምሰሶ መሆኑ ይታወቃል። ኢህአድግንም ሠላማዊ ሠልፎችን ሲከለክል የነበረ አምባገነን በማለት ስንከስና ስንኮንን ሰንብተናል። ዛሬ ግን በመስቀል አደባባይ ሠላማዊ ሠልፍ እንዳይደረግ ከልክለናል። የጦርነት ከበሮ በመታንበት አደባባይ ዜጎች በሠላማዊ ሠልፍ […]

Refugee camps failing as a safety net against hunger, homelessness and ill-health – International Institute for Environment and Development 

Policy and planning Research from multiple countries busts myths around humanitarian response to refugees. Resources could be better deployed supporting refugees to live in cities. Press release, 22 September 2023 Researchers have found concerning levels of hunger, limited access to healthcare and instances of homelessness among refugees living in camps in Ethiopia, Kenya and Jordan, […]

3rd Djibouti International Trade Fair hosted after 3 year hiatus – Capital 05:27 

By admin December 10, 2023 By our staff reporter Graced by the president of Djibouti, the Djibouti Chamber of Commerce hosts the opening of the Third Edition of the Djibouti International Trade Fair on December 3, at the Exhibition Center in Red Sea World. The chamber, which previously held two successful trade shows before the […]

Libyan militias are ‘making a killing’ off kidnapping refugees for ransom – Al Jazeera 02:54 

Refugees Refugee Salem Doma was tortured and held for ransom in Bani Walid, Libya, another victim of human trafficking. By Islam Alatrash Published On 10 Dec 202310 Dec 2023 Bani Walid, Libya – Salem Doma never imagined that, after escaping government oppression at home in Eritrea, his greatest hardship still lay ahead, in the town of Bani […]

Seeking Saudi opportunity, Ethiopian migrants ‘trapped between life and death’

WORLD By AFP Published December 9, 2023 Ethiopian returnees at a transit centre in Addis Ababa, back from the ‘Eastern Route’ to Saudi Arabia – Copyright AFP/File Michele Spatari Ethiopian migrants who crossed the sea in pursuit of a better life have one goal in mind as they hide in the Saudi mountains: avoid border […]

ከባህርዳር በዙ 23 ታጅቦ ወደ እንጅባራ ሲገሰግስ የነበረው የአብይ ገዳይ ቡድን ተደመሰሰ

December 10, 2023  (ኢትዮ 360 -ሕዳር 30/2016) ከባህርዳር በዙ 23 ታጅቦ ወደ እንጅባራ ሲገሰግስ የነበረው የብአዴን ርዝራዥ በአዲስ ቅዳም ፋኖዎች ሙትና ቁስለኛ ሆኑዋል ሲሉ የፋኖ አባላቱ ለኢትዮ 360 ገለጹ። በዙ 23 በመታጀብ ጭምር የገዳዩን ቡድን ተልእኮ ለማስፈጸም ሲጓዝ የነበረው የከሃዲው ቡድን ከነበልባሎቹ የፋኖ አስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፋ የአዲስ ቅዳም ፋኖዎች ድንገተኛ ጥቃት ግን ሊያመልጡ አልቻሉም […]

አዲስ አበባ ሰልፍ ይወጣሉ ጨፈጭፋለሁ ብለው ያሰቡት እነ ሰዉ በላዉ ህልማቸዉ ከሸፈ

December 10, 2023  (ኢትዮ 360- ሕዳር 30/2016) በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ሰልፍ ይወጣል ተብሎ የተጠበቀውን ወጣት ለመግደልና ለማፈን ተዘጋጅቶ የነበረው ገዳይ ቡድን ሲያዛጋና ጸሃይ ሲጠጣ ውሎ መመልሱን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ። ምንጮቹ ገዳይ ሟች አጥቶ ሲክለፈለፍ የዋለበት ታምረኛ ቀን ህዳር 30/2016 ሲሉ ገልጸውታል።እነ ሰዉ በላዉ ህልማቸዉ ከሸፈ የሚሉት ምንጮቹ የገደሉትን ገለዉ የተረፈዉን አፍሰዉ ለመዉሰድ ያላደረጉት […]