በአማራ ክልል ወራትን ያስቆጠረው ግጭት ዋነኛ ተዋናይ ፋኖ ፍላጎቱ ምንድን ነው?

7 ታህሳስ 2023 ባለፈው ዓመት ሚያዝያ ወር ላይ በአማራ ክልል የተፈጠረው ውጥረት ተባብሶ፣ ከሐምሌ ወር መገባደጃ አንስቶ በክልሉ የተለያዩ ከፍሎች ውስጥ በፋኖ ታጣቂ ቡድን እና በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መካከል ለወራት የዘለቀ ግጭት እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥቅምት ወር ማብቂያ አካባቢ በአማራ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ያለው ግጭት ያስከተለውን ጉዳት በተመለከተ ባወጣው መግለጫ የንጹሀን […]

የእስራኤል ጦር የሐማስ ኃላፊ የሆነው የያህያ ሲንዋር መኖሪያ ቤትን መክበቡን አስታወቀ

7 ታህሳስ 2023, 16:43 EAT የእስራኤል መስከረም ወር መጨረሻ ላይ ለተፈጸመባት ጥቃት ዋነኛ ተጠያቂ ነው ያለችውን በጋዛ የሐማስ ኃላፊ የሆነውን ያህያ ሲንዋር መኖሪያ ቤትን ጦሯ መክበቡን አስታወቀች። ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ ሲንዋርን “የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እንይዘዋለን” ብለዋል። የእስራኤል ጦር በርካታ ተፈናቃዮችን በያዘው እና የያህያ ሲንዋር መኖሪያ ቤት ይገኝበታል በተባለው ኻን ዩኒስ መሃል መድረሱን አስታውቋል። […]

ዩናይትድ ኪንግደም የሩሲያ የደኅንነት ቢሮ ለዓመታት መረጃ ሲመዘብረኝ ቆይቷል አለች

7 ታህሳስ 2023, 15:53 EAT የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) መንግሥት የሩሲያ የደኅንነት ቢሮ ለዓመታት ፖለቲከኞች እና ሌሎች በማኅብረሰቡ ውስጥ እውቅና ያላቸው ሰዎች ላይ የበይነ መረብ (ሳይበር) ጥቃት ሲፈጽም ነበር አለ። የዩኬ መንግሥት ከሩሲያው የደኅንነት ቢሮ ኤፍኤስቢ ጋር ግንኙነት ያለው አንድ ቡድን በሳይበር ጥቃት እአአ 2019 የተደረገው የምርጫ ሰነድን ጨምሮ በርካታ መረጃዎችን ሰርቋል ብሏል። የሩሲያ መንግሥት ግን […]

በአማራ ክልል ወራትን ያስቆጠረው ግጭት ዋነኛ ተዋናይ ፋኖ ፍላጎቱ ምንድን ነው?

ከ 6 ሰአት በፊት ባለፈው ዓመት ሚያዝያ ወር ላይ በአማራ ክልል የተፈጠረው ውጥረት ተባብሶ፣ ከሐምሌ ወር መገባደጃ አንስቶ በክልሉ የተለያዩ ከፍሎች ውስጥ በፋኖ ታጣቂ ቡድን እና በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መካከል ለወራት የዘለቀ ግጭት እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥቅምት ወር ማብቂያ አካባቢ በአማራ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ያለው ግጭት ያስከተለውን ጉዳት በተመለከተ ባወጣው መግለጫ […]

በአዲስ አበባ አስተናጋጆችን “የተራቆተ” ልብስ የሚያስለብሱ ሆቴሎችን ከ50 ሺህ ብር እስከ ማገድ የሚቀጣ ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ

6 ታህሳስ 2023 በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች እና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተጋጆቻቸውን “የተራቆተ” ልብስ የሚያስለብሱ ከሆነ ከ50 ሺህ ብር እስከ እገዳ የሚደርስ ቅጣት የሚጥል ረቂቅ ተዘጋጀ። በከተማዋ የባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ የተዘጋጀው ይህ ረቂቅ ደንብ አስተናጋጆች በሚታይ የሰውነት አካል ላይ ንቅሳት እንዳይኖራቸው እንዲሁም ወንዶች ጆሮ ጌጥ አድርገው እንዳያስተናግዱ እንደሚከለክልም ተገልጿል። በሆቴል እና […]

ጋዛ፡ “የት እንድንሄድ ነው የሚፈልጉት? እንዲህ ሆነን የት እንሂድላቸው?”

ከ 6 ሰአት በፊት ጋዛ ላይ ወታደራዊ እርምጃ እየወሰደ ያለው የእስራኤል ጦር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፊቱን ወደ ደቡብ ጋዛ በማዞር ኻን ዩኒስ የተሰኘችውን ከተማ ዒላማ ማድረግ ጀምሯል። 2.3 ሚሊዮን ፍልስጤማዊያን ሰሜናዊ ጋዛ ጥቃት ሲደርስበት ወደ ደቡባ አቅጣጫ ነው ያመሩት። መዳረሻቸው ደግሞ ኻን ዩኒስ። ከተማዋ በአዲስ መጥ ተፈናቃዮች ተጨናንቃለች። ምግብ፣ ውሃ እና መጠለያ ማግኘት ከባድ ሆኗል። […]

የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው ፑቲን ወደ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ተጓዙ

ከ 4 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች እና ሳዑዲ አረቢያ ያልተለመደ ጉዞ አደረጉ። ፕሬዚደንቱ ከአገራቱ መሪዎች ጋር ይወያዩባቸዋል ተብሎ ከሚጠበቁ አጀንዳዎች መካከል በጋዛ እና በዩክሬን ያለው ጦርነት እንዲሁም የነዳጅ ዘይት ምርት ይገኙበታል። ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) መጋቢት ወር ላይ የእስር ትዕዛዝ ካወጣባቸው በኋላ ከሩሲያ የወጡት ፑቲን፣ ሐሙስ ከኢራኑ […]

የአሜሪካ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች ለዩክሬን እና ለእስራኤል የታቀደውን እርዳታ አገዱ

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት የሀገራችን ድንበር ጸጥታ አልተጠበቀም በሚል በምላሹ ለዩክሬን እርዳታ ለመሰጠት የቀረበውን ረቂቅ አግደውታል። አባላቱ ለዩክሬንና ለእስራኤል-ጋዛ እርዳታ የታቀደውን በድምሩ 110 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ነው ያገዱት። ሪፐብሊካኖች ለዩክሬን የሚሰጠው ማንኛውም እርዳታ ከአሜሪካ የስደተኝነትና ጥገኝነት ጥያቄ ማሻሻያዎች ጋር እንዲያያዝ ጥብቅ ፍላጎት አላቸው። የባይደን ጽህፈት ቤት […]

ዩክሬን ‘ከዳተኛ’ ያለችውን የቀድሞ ፓርላማ አባሏን ሩሲያ ውስጥ መግደሏን ገለጸች

ከ 5 ሰአት በፊት የቀድሞ የዩክሬን የፓርላማ አባል ኢሊያ ኪይቫ ኤስቢዩ በተባለው በዩክሬን የደህንነት አገልግሎት ሩሲያ ውስጥ መገደሉን ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል። “ወንጀለኛው የተገደለው ቀላል መሳሪያ በመጠቀም ነው” ሲሉ ምንጮቹ ተናግረዋል። አስከሬኑ ከዋና ከተማዋ ሞስኮ ውጭ መገኘቱን የሩሲያ መርማሪዎች ገልጸዋል። ኪይቫ በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ በከፍተኛ የአገር ክህደት እና ዩክሬን እንድትወረር በይፋ በመደገፍ ወንጀል የ14 ዓመት […]

Ethiopia: Rights Group Urges Tigray Admin to Address Joblessness Crisis Among Former Security Personnel

Addis Standard (Addis Ababa) Addis Ababa — Human Rights First Ethiopia, a local human rights group, has called on the Tigray regional government to take urgent measures to address the plight of hundreds of individuals of Tigray origin. These individuals, formerly employed in Tigray regional security institutions, find themselves unemployed a year after the Pretoria Peace […]