በሰሜን ወሎ ዞን በጋዞ ወረዳ በደብረ መቅደስ ብር አፋፍ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የደብሩ ካህናት በአገዛዙ ፈረሶች ጥቃት ደርሶባቸዋል።
November 27, 2023 – Konjit Sitotaw በሰሜን ወሎ ዞን በጋዞ ወረዳ በደብረ መቅደስ ብር አፋፍ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የደብሩ ካህናት በአገዛዙ ፈረሶችጥቃት ደርሶባቸዋል። በሰሜን ወሎ ዞን በጋዞ ወረዳ በደብረ መቅደስ ብር አፋፍ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የደብሩ ካህናት የሆኑት* ቄስ አበይ አድማሴ _የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ,* መ|ር መርሀ ፅድቅ ተሳፋ _የደብሩ የአቋቋም መምህር፣* ቄስ ገበያው ደሳለ_የደብሩ አገልጋይበቀን 16/03/2016 ከቀኑ […]
የወራሪ ቡድኑ ሰራዊት በደብረታቦር መስጊድ ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለፀ።
November 27, 2023 – Konjit Sitotaw የወራሪ ቡድኑ ሰራዊት በደብረታቦር መስጊድ ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለፀ። 1. የህግና የሞራል ተጠያቂነትን አሽቀንጥሮ የጣለው ወራሪ ሰራዊት ዛሬ በደብረታቦር ከተማ ውስጥ በሚገኝ መስጊድ ላይ ከባድ መሳሪያዎችን በመተኮስ ጉዳት እንዳደረሰ ታውቋል። በትላንትናው ዕለትም በተመሳሳይ በዚሁ የደብረታቦር የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን በከባድ መሳሪያ መደብደቡና ጉዳት ማድረሱ ይታወሳል። 2. በሌላ መረጃ ደግሞ ይህ ሰውበላ […]
Five year anniversary of the election of the Metropolitan of Aksum
Nov 27, 2023 | 12:02 in Patriarchate of Alexandria On Sunday 13n of Luke, November 26, 2023, Metropolitan Daniel of Aksum officiated at the Cathedral Holy Church of Saint Frumentios, in Addis Ababa, Ethiopia, on the occasion of the completion of five years from the day of his election to the High Priestly Throne of the […]
Metropolis of Aksum invites orthodox christians to become members of the Greek Church
Nov 24, 2023 | 10:37 in Carousel Front Page, Patriarchate of Alexandria In the context of the Registration of the “Holy Greek Orthodox Metropolis of Aksum,” as an officially recognized Religious Community by the Ethiopian State, the Metropolis invites all Orthodox members of the Church (regardless of nationality) to come on Sunday morning, November 26, 2023, to […]
የእስራኤል ወታደርን ሕይወት የታደገው ኤርትራዊ ጥገኝነት ጠያቂ ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ተሰጠው
ከ 57 ደቂቃዎች በፊት በሐማስ ጥቃት ወቅት ጉዳት የደረሰበትን የአንድ እስራኤላዊ ኮሎኔል ሕይወትን ያተረፈው ኤርትራዊ ለፈጸመው ተግባር በእስራኤል መንግሥት ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ተሰጠው። ሐማስ ስዴሮት በተባለችው የእስራኤል ከተማ ላይ ጥቃት በፈጸመበት ጊዜ ስሙ ያልተጠቀሰው የእስራኤል መከላከያ ኃይል አባል ቆስሎ ክፉኛ ተጎድቶ በነበረበት ወቅት ነው ሙሉጌታ ፀጋይ የተባለው ኤርትራዊ ጥገኝነት ጠያቂ የወታደሩን ሕይወት የታደገው። ኤርትራዊው የእራሱን […]
የጋዛ ነዋሪዎች በተኩስ አቁም ፋታው የሚወዷቸውን ቤተሰቦቻቸውን እየፈለጉ ነው
27 ህዳር 2023 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት ለሳምንታት የዘለቀውን ጦርነት ለቀናት ጋብ ያዳረገው በእስራኤል እና በሐማስ የተደረሰው የተኩስ አቁም ፋታ አራተኛ ቀኑን ይዟል። ከመስከረም 26/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለሰባት ሳምንት ያህል የማያባራ ቦምቦች የዘነቡባት ጋዛ ላለፉት ጥቂት ቀናት እፎይታ አግኝታለች። በጋዛ ሰርጥ ያሉ ፍልስጤማውያንም ከአየር ጥቃት ስጋት በትንሹም ቢሆን ተላቀው ነዳጅ እና እርዳታ ለማግኘት ረጃጅም […]
የፍልስጤም ታዳጊዎች መለቀቅ እና ስምምነቱ ሊራዘም ይችላል መባሉ የጫረው ተስፋ
ከ 4 ሰአት በፊት በሦስተኛው የጋዛ የታጋቾች ልውውጥ ወቅት 39 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል እስር ቤቶች ተፈተዋል። ፍልስጤማዊያኑ የተለቀቁት መስከረም 26 ከእስራኤል የተወሰዱ 40 ታጋቾች በመለቀቃቸው ነው። አርብ ዕለት ከተካሄደው የመጀመሪያው ልውውጥ በኋላ በሶስት ዙር የተለቀቁት ፍልስጤማውያን ቁጥር 117 ደርሷል። እስራኤል እና ሐማስ በተስማሙት ስምምነት መሠረት የመጨረሻው ልውውጥ ዛሬ እንደሚከናወን ይጠበቃል። ስምምነቱ ሊራዘም ይችላል የሚል ተስፋ ግን […]
በአሜሪካ ሦስት ፍልስጤማውያን ተማሪዎች በተከፈተባቸው ተኩስ ቆሰሉ
ከ 5 ሰአት በፊት ባለፈው ቅዳሜ በአሜሪካ ቬርሞንት ግዛት ሦስት ፍልስጤማውያን ተማሪዎች ላይ ተኩስ ተከፍቶባቸው ጉዳት ደረሰባቸው። ይህንንም ተከትሎ ፖሊስ ጉዳዩን ጥላቻ መሠረት ያደረገ ጥቃት ሊሆን እንደሚችል በመግለጽ ቤተሰቦቻቸው ምርመራ እንዲደረግ ጠይቀዋል። ሂሳም አዋርታኒ፣ ታሃሲን አህመድ እና ኪናን አብዱልሃሚድ የተባሉት ተማሪዎች ከቬርሞንት ዩኒቨርሲቲ አቅራቢያ ከአንድ ግለሰብ ጋር ፍጥጫ ውስጥ ከገቡ በኋላ ተኩስ እንደከፈተባቸው ፖሊስ ገልጿል። […]
ከተለቀቁት እስራኤላውያን ታጋቾች መካከል የአራት ዓመት ህጻን እንዳለችበት ተገለጸ
ከ 2 ሰአት በፊት በሶስተኛው ዙር በሐማስ ከተለቀቁት ታጋቾች መካከል የአራት ዓመት እስራኤላዊ አሜሪካዊት ህጻን እንደምትገኝበት ተገለጸ። በትናንትናው ዕለት ሐማስ 17 ታጋቾችን ሲለቅ እስራኤል ደግሞ በልውውጡ 39 ህጻናት እና ሴቶች ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈታለች። በትናንትናው ዕለት ከተለቀቁትም 17ቱ ታጋቾች መካከል የ4 ዓመቷ አቪጌል ኢዳን ትገኝበታለች። የሐማስ ታጣቂዎች መስከረም መጨረሻ ላይ ባደረሱት ጥቃት ከታገቱት መካከል አቪጌል አንዷ […]
ታይላንዳዊው በሠርጉ ዕለት ሙሽራዋን ጨምሮ አራት ሰዎችን ገደለ
ከ 2 ሰአት በፊት አንድ ታይላንዳዊ የቀድሞ ወታደር በሠርጉ ዕለት ሙሽራዋን እና ሌሎች ሦስት ሰዎችን ገድሎ ራሱን እንዳጠፋ የአገሪቱ ፖሊስ ለቢቢሲ አስታወቀ። የ29 ዓመቱ ሙሽራ ቻቱሮንግ ሱክሱክ እና የ44 ዓመቷ ሙሽራ ካንቻና ፓቹንቱክ ጋብቻቸውን ባለፈው ቅዳሜ በሰሜናዊ ምሥራቅ ታይላንድ ውስጥ ነበር የፈጸሙት። ሙሽራው የሠርጉ ድግስ እየተካሄደ ሳለ በድንገት ተነስቶ በመውጣት ሽጉጥ ይዞ ተመልሶ ነው ጥቃቱን […]
