ቀጥታ,የእስራኤል- ሐማስ የተኩስ አቁም ፋታ ጀመረ
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO 1 […]
በኢትዮጵያውያን እንቅስቃሴ የምትሞቀው የጂቡቲ መንደር – ፒካዶስ
ከ 6 ሰአት በፊት ፒካዱስ በረፈደ ቁጥር እየገረረች ሁሉንም የምትተናኮሰውን ፀሐይ ለመሸሽ የምትነቃው ማልዳ ነው። የምትችለውን ያህል ከውና ረፋዱ ላይ መልሳ ትተኛለች። ዳግም በንቁነት ወደ መታተር የምትመለሰው አመሻሹን ዘጠኝ ሰዓት ላይ ጉልበተኛዋ ፀሐይ ስትደካክምላት ነው። ከጂቡቲ ዋና ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ያህል ተጉዘው ወደ ፒካዶስ ሲመጡ በስተግራ በኩል የኢትዮጵያን ሰሌዳ የለጠፉ የከባድ መኪና ተሽከርካሪዎች ተደርድረው […]
ኳታር ደመኞቹን እስራኤልን እና ሐማስን እንዴት ከስምምነት እንዲደርሱ አስቻለች?
ከ 2 ሰአት በፊት ኳታር ትንሽ አገር ናት። ልቧ ግን ትልቅ ነው። ኳታር ድሃ አገር ነበረች። አሁን ታሪክ ተቀይሯል። ኳታር የምዕራቡ ዓለም ወዳጅ ናት። አሸባሪ የሚባሉ ቡድኖችም አለኝታችን ይሏታል። መጠጊያችን ይሏታል። ‘በአሸባሪም’ እና ‘በተሸባሪም’ መወደድ መቻል መታደል ነው። በሁለቱም መወደድ እና መታመን መታደል እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል? ውሃ እና ዘይትን ቀላቅሎ የሰመረለት እንደ ዶሃ […]
“የአህያ ሥጋን ጨምሮ አጥንቱ ሳይቀር ወደ ቻይና ይላካል እንጂ አገር ውስጥ አይቀርም”
24 ህዳር 2023 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል አሰላ ከተማ የሚገኘው የአህያ ማረጃ ቄራ የአህያ ምርቶች በሙሉ ለቻይና ገበያ የሚቀርብ እንጂ አገር ውስጥ የሚቀር ምርት የለም ሲል ለቢቢሲ ገለጸ። ሮግቻንድ የተባለው የአህያ ማረጃ ቄራ አስተባባሪ የሆኑት ቺቺ አማን ቄራው በቀን ከ50 እስከ100 አህዮችን እያረደ ቆዳቸውን፣ ሥጋቸውን እና አጥንታቸውን ወደ ቻይና እንደሚልክ ተናግረዋል። ድርጅቱ […]
ኢራን በፀረ-መንግሥት ተቃውሞ ሰልፍ የተሳተፈውን ግለሰብ በምሥጢር መግደሏ ተነገረ
ከ 5 ሰአት በፊት ኢራን ባለፈው ዓመት ከተቀሰቀሰው ፀረ-መንግሥት ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ሞት የተፈረደበትን ግለሰብ በድብቅ ገድላዋለች ሲሉ ምንጮች ለቢቢሲ ፐርዢያ ተናገሩ። የ21 ዓመቱ ሚላድ ዞህሬቫንድ በሃማዳን ከተማ በሚገኝ እስር ቤት ውስጥ ሐሙስ ጠዋት ተገድሏል ተብሏል። ሄንጋው የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ግድያውን በተመለከተ ሪፖርቶች እንደደረሱት ገልጿል። በተቃውሞ ሰልፉ ወቅት ዞህሬቫንድ የአብዮታዊ ዘብ አባልን በመግደል […]
አሜሪካዊው ራፐር ዲዲ ድጋሚ በመድፈር ወንጀል ክስ ተመሰረበት
ከ 5 ሰአት በፊት አንዲት ሴት በአውሮፓውያኑ 1991 የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኙ ሾን ‘ዲዲ’ ኮምብስ ማደንዘዣ ሰጥቶኝ ወሲባዊ ጥቃት አድርሶብኛል ስትል ከሰሰች። ቢቢሲ የተመለከተው የክስ መዝገብ እንደሚገልጠው ከሳሽ፤ ዲዲ የመድፈር ወንጀል ፈፀመብኝ ያለችው ከራፐሩ ጋር ለመዝናናት በወጡበት ወቅት ነው። ሾን ኮምብስ በቅርቡ በአርኤንድቢ አቀንቃኟ የቀድሞ የፍቅር አጋሩ ካሳንዳራ ቬንቹራ ክስ ቀርቦበት በድርድር መፍታቱ ይታወሳል። የራፐሩ ተወካይ […]
እስራኤል በጋዛ የሚገኘው አል ሺፋ ሆስፒታል ዳይሬክተርን አሰረች
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል ጦር በጋዛ ከተማ የሚገኘው የአል ሺፋ ሆስፒታል ላይ ከከፈተው አወዛጋቢ ዘመቻ አንድ ሳምንት በኋላ ለጥያቄ በሚል የሆስፒታሉን ዳይሬክተር አስሯል። ዶክተር ሞሃመድ አቡ ሳልመያ በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት ህመምተኞችን ወደ ደቡባዊ የጋዛ ክፍል አጅበው በመውጣት እንደነበሩ ባልደረባቸው ለቢቢሲ ተናግረዋል። የእስራኤል ጦር ሆስፒታሉ “የሐማስ የዕዝና ቁጥጥር ማዕከል ሆኖ እንዳገለገለ ማስረጃ ከመኖሩ ጋር” […]
ጃፓን በ2ኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ለወሲብ ባርነት ለዳረገቻቸው ሴቶች ካሳ እንድትከፍል ተወሰነ
ከ 4 ሰአት በፊት ጃፓን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በወታደራዊ የወሲብ ንግድ ቤቶች ውስጥ እንዲሰሩ አስገድዳቸዋለች ለተባሉ ሴቶች ካሳ እንድትከፍል ተወሰነባት። ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው የደቡብ ኮሪያው ፍርድ ቤት ነው። ለጃፓን ወታደሮች ሲባል ለወሲብ ባርነት ተዳርገዋል የተባሉ 16 ሴቶች ቀደም ሲል ጉዳያቸው ውድቅ ተደርጎ ነበር። በደቡብ ኮሪያዋ መዲና ሴኡል በሚገኝ የአውራጃ ፍርድ ቤትም በአውሮፓውያኑ 2016 ክሳቸውን […]
Ethiopia: News – Clashes Disrupt Vital Medical Supplies in Amhara Region, Leaving Hospitals in Distress
Sinisa Marolt / WFP Lifesaving food is delivered to people in Amhara, Ethiopia (file photo). 22 NOVEMBER 2023 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — The ongoing clashes in the Amhara region have resulted in detrimental consequences, particularly in the healthcare sector. Vital supply lines have been severely disrupted, leading to acute shortages of medical supplies […]
Fifty die in Ethiopia amid drought and aid freeze – BBC 07:56
23rd November 2023, 07:53 EST Share By Kalkidan Yibeltal & Danai Nesta KupembaBBC News, Addis Ababa & London Reuters Thousands of people have fled their homes because of the drought More than 50 people have died in Ethiopia’s northern Tigray and Amhara regions amid drought and an aid freeze, local officials have told the BBC.The […]
