Residents in Central Ethiopia say indiscriminate attacks continue in Wolkite Town – Borkena
November 23, 2023 Welkite (Photo : SM) By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – The indiscriminate attacks continue following the conflict started weeks ago between Guraghe and Kebeina ethnic groups in Wolkite Town, the Central Region of Ethiopia, the residents in the area said. The residents expressed their fear saying that “there is a serious […]
Ethiopia’s renewable energy sector hit by range of issues – PV Magazine
Poor planning, overambitious projects and “weak” human and institutional expertise are just some problems plaguing the Ethiopian government’s best efforts to procure renewable energy projects, according to a new study. NOVEMBER 23, 2023 ANGELA SKUJINS Sunset in Afar, Ethiopia. Image: Jean Rebiffé, Flickr Renewable energy academic Seife Ayele told pv magazine that some of the issues afflicting the Ethiopian government’s […]
ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ታገቱ
November 23, 2023 የከፋ ሸካ ቤንች ማጂ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የኾኑት ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ዛሬ ኅዳር 13 ቀን 2016 ዓ.ም በመንበረ ጵጵስናቸው እንዳሉ መታገታቸው ተገለጸ። ከሀገረ ስብከቱ ለማረጋገጥ እንደ ተቻለው ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ከጥቅምት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተመልሰው ዛሬ የኹሉንም የወረዳ ቤተክህነት ሥራ አስኪያጆች በሀገረ ስብከታቸው ሰብስበው ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ ይዘው ነበር። ይኹን […]
የሽብር ወንጀል ተከሳሾች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ
22 ህዳር 2023 አራት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን ጨምሮ በሽብር ወንጀል ክስ የቀረበባቸው 23 ተከሰሳሾች ካቀረቧቸው አራት የክስ መቃወሚያዎች ውስጥ ሦስቱ በፍርድ ቤት ውድቅ ሲደረጉ፣ ተከሳሾች በዝርዝር የፍሬ ነገር ጉዳይ ላይ ያቀረቡት መቃወሚያ ደግሞ ተቀባይነት አገኘ። ተከሳሾቹን መቃወሚያ ውድቅ ያደረገው ዛሬ ረቡዕ ኀዳር 12/2016 ዓ.ም. የዋለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ በሕገ መንግስት ጉዳዮች […]
የ2026 ዓለም ዋንጫ ሕልሙ ሳይጀመር የተቀጨው የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን
23 ህዳር 2023, 13:16 EAT ኤርትራ ለ2026 ዓለም ዋንጫ ለመድረስ የነበራት ሩቅ ሕልም ሳይጀመር በአጭሩ ተቀጭቷል። የምስራቅ አፍሪካዋ ሃገር ለመጨረሻ ጊዜ ዓለም አቀፍ ጨዋታ ያደረገችው በአውሮፓውያኑ ጥር 2020 ነበር። አሁን ደግሞ ሜክሲኮ፣ አሜሪካ እና ካናዳ ከሚያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ ውጭ መሆኗ ታውቋል። ኤርትራ በ2022 የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ከነበረችው ሞሮኮ ጋር የነበራት የማጣሪያ ጨዋታ አንድ ሳምንት […]
ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ኢቢሲ የዘገባ ሽፋን ነፍጎኛል በማለት ማብራሪያ ጠየቀ
23 ህዳር 2023, 15:53 EAT የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም መንግሥታዊው የመገናኛ ብዙኃን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የዘገባ ሽፋን እንደነፈገው በመግለጽ ማብራሪያ ሲጠይቅ፣ ኢቢሲ በበኩሉ ዘገባዎቹን የሚሠራው ጉዳዮች ምን ያህል ለዜና የሚመጥኑ መሆናቸው መሠረት አድርጎ መሆኑን ገለጸ። መንግሥታዊው የአስተዳደር በደል መርማሪ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ላቀረበው ቅሬታ ምክንያት የሆነው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቋሙን በተመለከተ […]
ሦስት የአሜሪካ ግዛቶች በርቀት ሠራተኞች ብዛት ቀዳሚዎች ናቸው
November 23, 2023 – VOA Amharic የርቀት ሠራተኞች፣ ከቢሮ ውጪ እና ከመኖሪያ ቤታቸው ኾነው ሥራቸውን የሚከውኑ ናቸው፡፡ በየሳምንት ቢያንስ ለተወሰኑ ቀናት፣ ከቤት ኾኖ መሥራት እየተለመደ የመጣ ዐዲስ አሠራር ይመስላል። ኾኖም፣ በአንዳንድ የአሜሪካ ግዛቶች የሚገኙ ቀጣሪዎች፣ ከቤት ኾኖ በመሥራት ጉዳይ ላይ፣ ከሌሎች የተለየ እይታ እና አሠራር አላቸው። በዚኽ ጉዳይ ላይ፣ ዶራ ማኩዋር ያደረሰችን ዘገባ ነው፡፡ … … ሙሉውን […]
ቀጥታ የጋዛው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንደሚዘገይ ተገለጸ
በእስራኤል እና በሐማስ መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት ለአራተ ቀናት የሚቆየው የተኩሰ አቁም ዛሬ ሐሙስ ረፋድ አራት ሰዓት ላይ እንደሚጀምር ሐማስ አስታወቀ። Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል […]
እስራኤል ልታጠፋው ቀን ከሌት የምትፈልገው በጋዛ የሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ማን ነው?
ከ 6 ሰአት በፊት ያህያ ሲንዋር ደብዛው ጠፍቷል። ለነገሩ በሺዎች የሚቆጠሩት የእስራኤል ወታደሮች በሰላዮች እና ድሮኖች ታግዘው ያለበትን ለማወቅ በሚያነፈንፉበት ወቅት አድራሻውን ማጥፋቱ አይገርምም። በነጭ ፀጉሩ እና ችምችም ባለው ጥቁር ሽፋሽፍቱ የሚለየው ሲነዋር፣ በጋዛ የሐማስ ፖለቲካዊ ክንፍ ኃላፊ ሲሆን በእስራኤል ቁጥር አንድ ተፈላጊ ሰው ነው። እስራኤል ለመስከረም 26/2016 ዓ.ም. ጥቃት ቁጥር አንድ ተጠያቂው ሲንዋር ነው […]
ማሌማ ከደቡብ አፍሪካ ምክር ቤት አባልነቱ ለአንድ ወር ታገደ
ከ 1 ሰአት በፊት የደቡብ አፍሪካ ምክር ቤት የተቃዋሚውን መሪ ጁሊየስ ማሌማን ለአንድ ወር አገደ። ከማሌማ በተጨማሪም ለምጣኔ ኃብት እኩልነት የሚታገለው ፓርቲው ‘ኢኮኖሚክ ፍሪደም ፋይተርስ’ አምስት አባላትም እንዲሁ እግድ ተጥሎባቸዋል። የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በኬፕታውን አዳራሽ ብሄራዊ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት ጁሊየስ ማሌማ እና ሌሎች አባላቱ መድረኩን በመረበሻቸው ፓርላማውን ንቀዋል ተብሏል። ፓርላውንም በመናቅ ጥፋተኛ ሆነው […]
