ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 ኮንዶሚየኒየም ተመዝጋቢዎች የተወሰነው ፍርድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተሻረ
PreviousNext – Advertisement – PreviouNext የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዜናሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 ኮንዶሚየኒየም ተመዝጋቢዎች የተወሰነው ፍርድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተሻረሳሙኤል ቦጋለ ቀን: November 22, 2023 Share የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተመዝጋቢዎች ወስኖ የነበረው ፍርድ፣ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ተሻረ፡፡የፌዴሬሽን […]
የአማራ ክልል አርሶ አደሮች ለምርታቸው ገበያ ማጣታቸው የፌዴራል አዋጅ እንዲጣስ ማስገደዱ በጥናት ተገለጸ
በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የተዘጋጀው ጥናት በቀረበበት መድረክ ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ አወያዮች ማብራሪያ ሲሰጡ ዜና የአማራ ክልል አርሶ አደሮች ለምርታቸው ገበያ ማጣታቸው የፌዴራል አዋጅ እንዲጣስ ማስገደዱ በጥናት… በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 22, 2023 በናርዶስ ዮሴፍ የአማራ ክልል አርሶ አደሮች የሁለት ሚሊዮን ኩንታል አኩሪ አተር የገበያ ዕጦት ችግር፣ የፌዴራል የጥሬ ዕቃ ንግድ አዋጅን የሚጥስ ክልላዊ መመርያ ተግባራዊ […]
Igad countries “optimistic” about new talks between Ethiopia and an armed Oromo group – AfricaNews
A young man walks past a tank said to have belonged to Tigray People’s Liberation Front … – Copyright © africanews SOLAN KOLLI/AFP or licensorsBy Rédaction Africanews with AFP Last updated: 11 hours ago ETHIOPIA East African bloc Igad said on Wednesday it was “optimistic” about new talks between the Ethiopian government and the Oromo Liberation Army […]
First Saudi-Africa Summit: Off To A Rocky Start? – Analysis – Eurasia Review 19:15
Saudi Crown Prince Mohammed bin Salman at Saudi Arabia-Africa summit. Photo Credit: SPA First Saudi-Africa Summit: Off To A Rocky Start? – Analysis November 23, 2023 0 Comments By ISS By Hubert Kinkoh On 10 November, the maiden Saudi Arabia-Africa summit was hosted in Riyadh – the latest in a growing list of ‘Africa+1’ summits. The gathering presented […]
Addis Ababa University terminates renowned professors – Borkena
November 22, 2023 By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – Addis Ababa University (AAU) has terminated renowned professors from their employment, sources said. Following the appointment of the new Board Chairman, Dr. Samuel Kifle, the administration of AAU has been laying off top senior professors with rich academic services in the sector, Anchor Media disclosed […]
Ethiopia talks with Oromo rebel group end without deal for a third time – Al Jazeera
The negotiations in Tanzania followed talks in April and May that also failed to produce an agreement. Hundreds of thousands of Ethiopians gather to welcome returning leaders of the once-banned Oromo Liberation Army (OLA) in the capital, Addis Ababa, on Saturday, September 15, 2018 [File: Mulugeta Ayene/AP Photo] Published On 22 Nov 202322 Nov 2023 […]
ቻይና “ሙስሊሞችን ለመቆጣጠር መስጂዶችን እየዘጋች ነው” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች ከሰሰ
November 22, 2023 – VOA Amharic የቻይና ባለሥልጣናት፣ በርካታ የእስልምና ተከታዮች በሚገኙባቸው አካባቢዎች የሚገኙ መስጂዶችን ቁጥር እየቀነሱ ነው፤ ሲል፣ ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን ሂዩማን ራይትስ ዋች ዐዲስ ያወጣው ዘገባ አመለከተ። ሂዩማን ራይትስ ዋች፣ እ.ኤ.አ ኅዳር 22 ባወጣው ዘገባው፣ የቻይና መንግሥት፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ “መስጂዶችን የማጠናከር ዘመቻ” በሚል፣ በመላው ቻይና የሚገኙ መስጂዶችን፣ … … ሙሉውን ለማየት […]
ግብፅ ድንበሯን ለመጠበቅ ሁሉንም እምርጃዎች እንደምትወስድ አስታወቀች
November 22, 2023 – VOA Amharic ግብፅ ድንበሯን ለመጠበቅ “ሁሉንም እርምጃዎች” ትወስዳለች ሲሉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፋ ማድቡሊ ትናንት ማክሰኞ ለአገሪቱ ምክር ቤት ተናግረዋል፡፡ “ግብፅ የድንበሮቿን ጥበቃ የሚያረጋግጡ እርምጃዎችን ከመውሰድ ወደ ኋላ አትልም”ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ሰርጥ ወደ ግዛቷ ለማስገባት የሚደረገውን ማንኛውንም ሙከራ እንደማትቀበለው ተናግረዋል፡፡ የእስራኤልና ሐማስ ግ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢጋድ በኢትዮጵያ እና በኦሮሞ ታጣቂ ቡድን መካከል የቀጣይ ድርድር ተስፋውን ገለጸ
November 22, 2023 – VOA Amharic የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት(ኢጋድ)፣ ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ፣ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የተደረገው ድርድር ያለስምምነት ቢጠናቀቅም፣ ወደፊት ተጨማሪ ንግግሮች እንደሚኖሩ ተስፋ እንዳለው አስታውቋል። በኢጋድ እና በዓለም አቀፍ አጋሮች ድጋፍ፣ በፌዴራሉ መንግሥት እና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሚንቀሳቀሰው ዐማፂ ቡድን መካከል፣ በታንዛኒያ – ዳሬ ሰላ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የአማራ ህዝብ ሀገሩን በክንዱ እየሰራ ይገኛል መዳረሻዉንም አዉቆ ተነስቷል።
November 22, 2023 – Konjit Sitotaw የፋኖ ብትር በግዴታ ስለሰላም ያናግራል። በአማራ ክልል አሸባሪዉ የአብይ መንግስት ጦርነት ካወጀ ወራቶች ተቆጥረዋል ። የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ በዚህ ሰአት በገዢዉ መንግስት ግፍ እና በደል ብሎም መሳደድ ፣በጅምላ በገደል እና የተለያዩ ታሪክ የማይረሳቸዉ ግፎች እያስተናገደ ይገኛል። የገዳዩን አብይን ሀሳብ በማራገብ ደረጃ በአዴን ሁነኛ ተላላኪ ቢሆንም ከሰሞኑ የሰላም አንባሳደር ለመምሰል በየቀኑ […]
