የቀድሞ ሜቲክ አዲስ በተደረገ የኦዲት ምርመራ 65 ቢሊዮን ብር መመዝበሩ ተሰማ!
November 18, 2023 የቀድሞ ሜቲክ አዲስ በተደረገ የኦዲት ምርመራ 65 ቢሊዮን ብር መመዝበሩ ተሰማ! በቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በአስር አመታት ጊዜ ውስጥ 65 ቢሊዮን ብር ያለ ምንም ዱካ ጠፋ ሲል አዲስ የውጭ ኦዲት አረጋግጧል። የፌደራል መንግስት በመንግስት ባለቤትነት የተያዘውን የድርጅት የሂሳብ መዛግብት ኪሳራውን ጽፏል።ኦዲት ሰርቪስ ኮርፖሬሽን በመንግስት ቁጥጥር ስር ያለዉ ድርጅት (ሶኢ) ሌሎች አክሲዮን […]
በኢትዮጵያ ቋሚ ወርሃዊ ደመወዝ ያላቸውና ዝቅተኛ ተከፋይ ነዋሪዎች በየጊዜው የሚጨምረው የዋጋ ንረትን መቋቋም እየከበዳቸው እንደሆነ ተናግረዋል።
November 18, 2023 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ ቋሚ ወርሃዊ ደመወዝ ያላቸውና ዝቅተኛ ተከፋይ ነዋሪዎች በየጊዜው የሚጨምረው የዋጋ ንረትን መቋቋም እየከበዳቸው እንደሆነ ተናግረዋል። አቶ አባባይ ዘመነ በአዲስ አበባ በአንድ የመንግሥት መ/ቤት ተቀጥረው ይሰራሉ። ከጊዜ ወደጊዜ የኑሮው ጫና እየጨመre ነው የሚሉት አቶ አባባይ በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ በመንግሥት ሰራተኛ ደመወዝ ቤት ተከራይቶ፣ ምግብ ገዝቶ፣ የትራንስፖርት ከፍሎ ለመኖር ከአቅም በላይ […]
ኢትዮቴሌኮም፤ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለትንና የነዳጅ ኩፖንን ዲጂታል ለማድረግ የሚያስችሉ ሶሉሽኖችን አስተዋወቀ
Friday, 17 November 2023 19:3 Written by Administrator • የሦስተኛ ወገን ኢንሹራንስን ዲጂታላይዝ የሚያደርጉ መላዎችንም አስጀምሯልኢትዮ ቴሌኮም፤ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ከነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣንና የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር፣ የነዳጅ አቅርቦት የአሰራር ስርዓትንና የነዳጅ ኩፖንን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የሚያስችል እንዲሁም ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ከመንገድ ደህንነትና ኢንሹራንስ ፈንድ አገልግሎት ጋር የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን አገልግሎትን ዲጂታላይዝ […]
ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማምረቻ ፋብሪካ ሊመረቅ ነው
ንግድና ኢኮኖሚ Friday, 17 November 2023 19:55 Rate this item 12345 (0 votes በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በ14 .5 ሚሊዬን ዶላር የተገነባ ዘመናዊ የፕላስቲክ ቧንቧና መገጣጠሚያ ማማረቻ ፋብሪካ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡ፋብሪካውን “ኢ ዜድ ኤም ትሬድ እና ኢንቨስትመንት” የተሰኘው ኢትዮጵያዊ የንግድ ኩባንያና የቻይናው ዓለም አቀፍ ድርጅት ሪፎ በጋራ እንደገነቡት ተገልጿል፡፡የፋብሪካውን ምርቃት አስመልክቶ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና […]
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለኩባንያው አዲስ ሥራ አስፈፃሚ መሾሙን አስታወቀ
Friday, 17 November 2023 20:01 Written by Administrator ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለኩባንያው አዲስ ሥራ አስፈፃሚ መሾሙን አስታወቀሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በቅርቡ ለቅቀዋል ሲባል የነበሩትን የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በመተካት፣ ለኩባንያው አዲስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ እንደተሾመለት አስታወቀ፡፡ ቤልጂየማዊው አዲሱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዊልያም ቫንሀለፑተን፣ የቀድሞውን ሥራ አስፈፃሚ አንዋር ሶሳን በመተካት የተሾሙ መሆናቸውን ኩባንያው በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙኃን ይፋ አድርጓል፡፡ አዲስ […]
ቀጥታ የእስራኤል ጦር የሁለት ታጋቾችን አስክሬን በጋዛ ማግኘቱን አስታወቀ
ጭምቅ ሃሳብ ቀጥታ ዘገባ
በኢትዮጵያ አወዛጋቢ የነበረው ሬማ ለንደን ላይ ባቀረበው የሙዚቃ ዝግጅት መነጋገሪያ ሆነ
ከ 7 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ሥራዎቹን ያቀርባል ከተባለ በኋላ ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው ናይጄሪያዊው ዘፋኝ ሬማ በለንደን ያቀረበው የሙዚቃ ድግስ መነጋገሪያ ሆነ። ሬማ 20 ሺህ ታዳሚዎችን የመያዝ አቅም ባለው የለንደኑ ’02 አሬና’ ባቀረበው የሙዚቃ ሥራው ወቅት “ሰይጣናዊ እና የኢሉሚናቲ መልክቶችን አንጸባርቋል” የሚሉ ቅሬታዎች ከተሳታፊዎች እና ከአድናቂዎቹ ቀርቦበታል። በሙሉ ስሙ ዲቫይን ኢኮቦር በመባል […]
በሶማሊያ የወረዳ አስተዳዳሪው ‘ገጽታዬ ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር በመመሳሰሉ የደኅንነት ስጋት አለብኝ’ አለ
18 ህዳር 2023, 08:14 EAT በጎረቤት አገር ሱማሊያ የአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ የሆነው ግለሰብ ገጽታዬ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ዐቢይ አሕመድ ጋር በመመሳሰሉ የደኅንነት ስጋት ገብቶኛል ሲል ለቢቢሲ ሶማሊኛ ተናገረ። “በመልክ ብቻ ሳይሆን በአባት ስም እንመሳሰላለን” የሚለው አይዛክ አሕመድ ሐሰን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕምድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ “ሕይወቴ ተቀይሯል” ይላል። በምሥራቅ ሶማሊያ ዋይዬ የተባለች ወረዳ አስተዳዳሪ የሆነውን […]
ፊንላንድ ከሩሲያ ጋር የሚያዋስኗትን አራት የድንበር በሮች ዘጋች
18 ህዳር 2023, 11:07 EAT ፊንላንድ የሩሲያ መንግሥት ሆነ ብሎ ስደተኞችን ወደ ድንበሬ እየላከ ነው በማለት ከሞስኮ ጋር የሚያዋስናትን አራት የድንበር በሮች ዝግ አደረገች። ሄልሲንኪ እንደምትለው ከሆነ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን (ኔቶ) በመቀላቀሏ ሩሲያ የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት በማሰብ ወደ ፊንላንድ ስደተኞችን ሆነ ብላ ወደ ድንበር እየላከችባት ነው። የሩሲያ መንግሥት ቃል አቀባይ ዲምትሪ ፔስኮቭ […]
የላይቤሪያው ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሃ በጠባብ የድምጽ ልዩነት በምርጫ ተሸነፉ
18 ህዳር 2023, 09:30 EAT የላይቤሪያው ፕሬዝዳንት የቀድሞው ከኮከብ የእግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ ለሁለተኛ ዙር በተካሄደው የምርጫ ሂደት በጠባብ ልዩነት ተሸነፉ። ፕሬዝዳንት ዊሃ የድምጽ ቆጠራው ውጤት መገለጹን ተከትሎ ወደ ተፎካካሪያቸው ጆሴፍ ቦአካይ ደውለው በምርጫው በማሸነፋቸው እንኳን ደስ አሎት ብለዋቸዋል። ፕሬዝዳንቱ ለአገሪቱ ሕዝብ ባደረጉት ንግግርም “ላይቤሪያውያን ማንን እንደሚፈልጉ ተናግረዋል፣ እኛም ድምጻቸውን ሰምተናል” በማለት የምርጫውን ውጤት […]
