በሶማሊያ በተከሰተ ጎርፍ ከ30 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ

ኖቬምበር 13, 2023 አጋሩ  አስተያየቶችን ይዩ  Print በሶማሊያ የጣለውን ከባድ ዝናም ተከትሎ በተከሰተው ጎርፍ ምክንያት፣ ከ30 በላይ ሰዎች ሞተዋል፣ ግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑ ቤታችውን ጥለው ለመውጣት ተገደዋል። ኤል ኒኞ በተሰኘው የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት፣ ሶማሊያ ውስጥ ላለፈው አንድ ወር የጣለው ከባድ ዝናም መኖሪያ ቤቶችን እና ማሳዎችን አጥለቅልቋል። የጎርፍ አደጋው የመጣው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ረሃብ ጠርዝ ላይ […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስን ጨምሮ 31 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ተስማማ

ከ 4 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ጨምሮ 31 አውሮፕላኖች ለመግዛት ከአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ ጋር ከስምምነት ደረሰ። አየር መንገዱ ግዢ ለመፈጸም ከስምምነት የደረሰው ግዙፉን 11 ቦይንግ 787 ድሪምላይነር እንዲሁም 20 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ነው። ቦይንግ እና አየር መንገዱ የደረሱት ስምምነት ከ31ዱ አውሮፕላኖች ውጪ በተጨማሪነት 15 ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር እና […]

“ኢትዮጵያ በኤርትራም ሆነ ጅቡቲ ላይ ጥይት የመተኮስ ፍላጎት የላትም ” ጠ/ሚ ዐቢይ

14 ህዳር 2023, 12:23 EAT ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት በጎረቤቶቿ ላይ ወረራ የመፈጸም ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ኅዳር 04/2016 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ የባህር በርን በተመለከተ “ማንንም የመውረር ፍላጎት የለንም” ካሉ በኋላ “በቢዝነስ ህግ ግን የማያወላዳ ምርጫ እንፈልጋለን” ሲሉ ተናግረዋል። ጨምረውም የኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎት “በንግግርና […]

በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል እየተካሄደ ያለው ውይይት በምን ሁኔታ ላይ ነው?

14 ህዳር 2023, 11:32 EAT በኦሮሚያ ክልል ለዓመታት የዘለቀውን ጦርነት በሰላም ለመቋጨት በፌደራሉ መንግሥትና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል በታንዛንያ እየተካሄደ ያለው ሁለተኛው ዙር ንግግር ሳምንት አስቆጠረ። የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በዋና አዛዡ ኩምሳ ድሪባ እና በምክትሉ ገመቹ አቦዬ በሚመራ ልዑካን የታንዛንያው የሰላም ውይይት ተሳታፊ መሆኑንም ትናንት ህዳር 3/ 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ውይይቱ ሳምንት ቢሆነውም […]

ቲክቶክ ‘ማኅበራዊ መስተጋብርን ያደፈርሳል’ በሚል በኔፓል ታገደ

ከ 8 ሰአት በፊት ኔፓል በቲክቶክ የሚተላለፉ ይዘቶች ‘ማኅበራዊ መስተጋብርን ያደፈርሳሉ’ በሚል ምክንያት ግዙፉን የቻይና መተግበሪያ አገደች። ወደ አንድ ቢሊዮን የሚጠጉ ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ያሉት ቲክቶክ በሕንድ እና ፓኪስታን ጨምሮ በተለያዩ አገራት እግድ ተላልፎበታል። ሞንታና መተግበሪያውን በማገድ የአሜሪካ የመጀመሪያዋ ግዛት መሆኗ ይታወሳል። ቲክቶክ የተጠቃሚዎችን መረጃ ለቻይና መንግሥት አሳልፎ ይሰጣል ከተባለ በኋላ በበርካታ መንግሥታት በአይነ ቁራኛ ይታያል። […]

አሜሪካ ሶሪያ በሚገኙ በኢራን በሚደገፉ የጦር ሰፈሮች ላይ ጥቃት ማድረሷን ቀጥላለች

14 ህዳር 2023 ዩናይትድ ስቴትስ፤ ሶሪያ የሚገኙ በኢራን አብዮታዊ ዘብ ጥቅም ላይ የሚውሉ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን በአየር ጥቃት ማውዷሟን ፔንታገን ገልጧል። የመከላከይ ሚኒስትሩ ሎይድ ኦስቲን ይህ ምላሽ የተሰጠው ኢራቅና ሶሪያ ውስጥ በአሜሪካ መቀመጫዎች ላይ በኢራን የተደገፉ ኃይሎች ላደረሱት ጥቃት ነው ብለዋል። መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ያደረገው አንድ የጦርነት ሂደቶች ተቆጣጣሪ ቢያንስ ስምንት የኢራን ደጋፊ ታጣቂዎች ተገድለዋል ብሏል። […]

የ24 ዓመቷ አስክሬን ገናዥ የዕለት ውሎ

14 ህዳር 2023 የ24 ዓመቷ ወጣት እንግሊዛዊት ቀኗን የምታሳልፈው በእስከሬን ተከባ ነው። ኢሳቤላ ዋልተን በሞት የተለዩትን “ለመጨረሻ ስንብታቸው ማዘጋጀት ኩራት የሚሰጠኝ ስራ” ነው ትላለች። ኢሳቤላ ገናዥ ናት። የሟች ፊት ሳይገረጣ፤ አስክሬንን በኬሚካል በማድረቅ ግብዓተ መሬት እስኪፈጸም ሰውነት ሳይፈርስ እንዲቆይ ታደርጋለች። ቀኗን የምታሳልፈበት የአስከሬን ማቆያ ክፍል በሚሰነፍጥ የኬሚካል ሽታ ተሞልቷል። “. . . ሰዎች የኬሚካሉ ሽታ […]

Ethiopia plans to double power supplies to Kenya – Daily Nation

Monday, November 13, 2023 Kenya Power technicians working on a power line. The onset of heavy rains and filling of dams heralds cheaper bills for consumers. By Brian Ambani Nation Media Group Ethiopia has written to Kenya indicating that it will double supply of cheaper hydroelectric power to the country following onset of the El Nino rains in […]

Ethiopia’s Abiy takes a page from Russia, China in asserting the right to restore historical claim to strategic waters – The Conversation (US) 

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed arrives in Beijing on Oct. 16, 2023. Ken Ishii/Getty Images Published: November 13, 2023 8.29am EST Author Disclosure statement Mahad Darar does not work for, consult, own shares in or receive funding from any company or organisation that would benefit from this article, and has disclosed no relevant affiliations beyond their […]