አባወራዎች የሚሰለጥኑበት ትምህርት ቤት በይርጋለም

July 21, 2023 – DW Amharic  ነባር አባወራዎችና አዲስ ተጋቢዎች “ ሥልጠናው የቤት ውስጥ ሥራን አድካሚነት እንድንረዳ ፣ ሚስቶቻችንንም እንድናግዝ አስችሎናል “ እያሉ ነው ፡፡በይርጋዓለም ከተማ የአዋዳ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው አብይ ሰለሞን በባሎች ትምህርት ቤት ሥልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት መካከል አንዱ ነው ፡፡ አብይ ሥልጠናው ባለቤቱን በቤት ማገዝ እንዳስቻለው ይናገራል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ፑቲን በቫግነሩ መሪ ላይ የበቀል እርምጃ ሊያስቡ እንደሚችሉ የሲአይኤ ኃላፊ ተናገሩ

ከ 3 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቫግነሩ መሪን ጊዜ እየጠበቁላቸው እንደሆነ የሲአይኤ ዳይሬክተር ተናገሩ። ቅጥረኛ ተዋጊው ቫግነርን እየመሩ ያለው የቭገኒ ፕሪጎዢን ባለፈው ወር በሩሲያ ላይ ወታደራዊ አመጽ አውጀው ከ24 ሰዓታት በኋላ መክሸፉ ይታወሳል። ፕሪጎዢን አቅደውት የከሸፈው ይህ አመጽ ፑቲን በገነቡት አይነኬ የአስተዳደር ስርዓት ላይ ያሉ ጉልህ ድክመቶችን ያጋለጠ ነው ሲሉም የሲአይኤ ኃላፊ ዊሊያም […]

በማላዊ ነውረኛ ቪዲዮዎችን መቅረጹን ቢቢሲ ያጋለጠው ቻይናዊ ጥፋተኛ ተባለ

July 21, 2023 – BBC Amharic  ከ 4 ሰአት በፊት ቢቢሲ በምርመራ ጋዜጠኝነት ማላዊ ውስጥ ሲፈጽም የነበረውን ድርጊት ያጋለጠበት ቻይናዊ በአገሪቱ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሏል። ይህንን ግለሰብ የማላዊ ፍርድ ቤት በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ሕጻናትን አታልሎ ያልተገባ ነገር በማስፈጸምና በሌሎች ብዙ ክሶች ነው ጥፋተኛ ያለው። ሉ ኬ ወይም በሌላኛው ስሙ ሱሱ በመባል የሚጠራው ቻይናዊው፣ ቢቢሲ የሰራውን የምርመራ […]

የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ በራሪ ታክሲ ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

July 21, 2023 – BBC Amharic  ከ 4 ሰአት በፊት እምብራየር የተባለው የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ሳዎ ፓውሎ አቅራቢ በራሪ ታክሲዎች የሚያመርት ፋብሪካ ሊገነባ ነው። ኩባንያው እንደሚለው በኤሌክትሪክ የሚሠሩት በራሪ ታክሲዎች በፈረንጆቹ 2026 ሰማይ ላይ ይወጣሉ። እኒህ በራሪ ታክሲዎች የሚመረቱት ኢቭ በተሰኘው የእምብራየር አጋር ድርጅት ነው። ልክ እንደ አነስተኛ እንደሄሊኮፕተር ሆነው የሚሠሩት የሰማይ ታክሲዎች ስድስት ሰው የማሳፈር […]

የበርሊን ፖሊስ፤ መንገድ ዳር ስትንጎማለል ታይታለች የተባለችውን ሴት አንበሳ ፍለጋ ላይ ነው

July 21, 2023 – BBC Amharic  ከ 4 ሰአት በፊት የጀርመን ፖሊስ መኮንኖች ከበርሊን አፋፍ ጠፍታለች ያሏትን ሴት አንበሳ ፍለጋ ላይ ናቸው። የፖሊስ አፈ ቀላጤ እንደገለጡት ነዋሪዎች ረቡዕ ዕኩለ ለሊት ገደማ ስልክ ሲደውሉ አልፎም በቪድዮ የተደገፈ መረጃ ሲልኩ ነበር ከዚህ በኋላ ነው በአካባቢው ታይታለች የተባለችውን ሴት አንበሳ ፍለጋ ፖሊስ የወጣው። በትንሹ 30 የፖሊስ መኪናዎች የተመደቡ ሲሆን የእንስሳት […]

የቫግነር መሪ የቭገኒ ፕሪጎዥን በአፍሪካ ያላቸውን ተግባር እንደሚቀጥሉ ገለጹ

July 21, 2023 – BBC Amharic  ከ 5 ሰአት በፊት የሩሲያው ቅጥረኛ ወታደሮች መሪ የቭገኒ ፕሪጎዥን ባለፈው ወር በሩሲያ ጦር ላይ ያካሄዱት አመጽ ከከሸፈ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግረዋል። ይህንን ተከትሎ የቫግነር ቡድን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል የሚለውጉዳይ አጠያያቂ ሆኖ ቆይቷል። “አፍሪካ ውስጥ ለምናከናውነው ፕሮግራም ምንም የቀነስነው ነገር አልነበረም፣ ሊኖርም አይችልም” ብለዋል ፕሪጎዥን በቅርቡ ለአፍሪክ ሚዲያ ቴቪ […]

In 2022, state-based battle-related deaths were at the highest point since 1984  – ReliefWeb (Press Release) 01:34

Peace Research Institute Oslo (PRIO) Description The Peace Research Institute Oslo (PRIO) conducts research on the conditions for peaceful relations between states, groups and people. Researchers at PRIO seek to understand the processes that bring societies together or split them apart. We explore how conflicts erupt and how they can be resolved; we investigate how […]

CPJ calls for swift and credible investigation into burglary of Ethiopia Insider office  – Committee to Protect Journalists 17:54

Statements CPJ calls for swift and credible investigation into burglary of Ethiopia Insider office July 20, 2023 5:50 PM EDT Nairobi, July 20, 2023—In response to the recent burglary of the privately owned news outlet Ethiopia Insider, including the stealing of video production equipment, the Committee to Protect Journalists issued the following statement: “The burglary of Ethiopia Insider, an […]

President of Ukraine had the first phone call in the history of bilateral relations with the Prime Minister of Ethiopia  – President of Ukraine – Official Site 12:47

20 July 2023 – 19:02 President of Ukraine Volodymyr Zelenskyy had the first phone call in the history of bilateral relations with Prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed Ali. The Head of State informed the interlocutor about Russia’s unilateral withdrawal from the Black Sea Grain Initiative, illegal blocking of navigation, shelling of Ukraine’s port and […]

Why say who did what? The Ethiopia case and the power of US atrocity determinations  – Just Security 09:01

by Nicole Widdersheim July 20, 2023 The Biden administration notified Congress in late June that the Ethiopian government is no longer engaging in a “pattern of gross violations of human rights,” allowing the country to once more qualify for U.S. and international loans and other financial assistance. Three months earlier, Secretary of State Antony Blinken had determined that all warring […]