ከልካይ ያጣው በሥልጣን ያላግባብ መጠቀምና አስመሳይነት
ልናገር ከልካይ ያጣው በሥልጣን ያላግባብ መጠቀምና አስመሳይነት አንባቢ ቀን: November 8, 2023 በተሾመ ብርሃኑ ከማል መንደርደሪያ የቁጥጥር ሥርዓቱ በደከመ መንግሥት ውስጥ ሌብነት፣ አጭበርባሪነት፣ አድሏዊነት፣ ተውሳክነት (ጥገኝነት)፣ ከሃዲነት፣ አስመሳይነት፣ ጉቦኝነት፣ ሙሰኝነት ተስፋፍቶ ሊገኝ ይችላል፡፡ መንግሥቱ እየተዳከመ በሄደ መጠን የመቆጣጠር አቅሙ እየቀነሰ ስለሚሄድ የተጠቀሱት ማኅበራዊ ቀውሶች እያደጉ ይሄዳሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ሕዝቡ መማረር ይጀምራል፡፡ ለመሆኑ ሌብነት፣ ሙሰኝነት፣ ጉቦኝነት፣ […]
ለክልሎችና ለከተማ አስተዳደሮች ተሰጥቶ የነበረው የጫት የወጪ ንግድ ፈቃድ የመስጠት ኃላፊነት ተሰረዘ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር November 8, 2023 የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ (ዶ/ር) በናርዶስ ዮሴፍ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው የግብርና ምርቶች ውስጥ በ2015 በጀት ዓመት 248 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት አራተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው የጫት የወጪ ንግድ ፈቃድ የመስጠት ኃላፊነት፣ ከክልሎችና ከከተማ አስተዳደሮች ላይ ተወስዶ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሥር መደረጉ ተገለጸ። ይህ ውሳኔ የተገለጸው ትናንስ […]
በግብርና ሚኒስቴር ለከፍተኛ ሙስና ተጋላጭ የሚዳርጉ አሠራሮች መኖራቸው ተነገረ
ዜና በግብርና ሚኒስቴር ለከፍተኛ ሙስና ተጋላጭ የሚዳርጉ አሠራሮች መኖራቸው ተነገረ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: November 8, 2023 የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በግብርና ሚኒስቴርና በሥሩ በሚገኙ ዘጠኝ ተጠሪ ተቋማት ውስጥ ለሙስና ተጋላጭ ያላቸውን አሠራሮችና ዘርፎች በሚመለከት ባደረገው የዳሰሳ ጥናት፣ ሚኒስቴሩ ለከፍተኛ ሙስና ተጋላጭ የሚያደርጉት አሠራሮች መኖራቸውን ማረጋገጡን ይፋ አደረገ፡፡ ከተቋማቱ ነባራዊ ሁኔታና ቁመና በመነሳት ያለባቸውን የሙስና […]
‹‹ከሦስት የወለጋ ዞኖች ለተፈናቀሉ ዜጎች ለሦስት ዓመታት ከመንግሥትም ሆነ ከለጋሽ ድርጅቶች ምንም ዓይነት ዕርዳታ አልቀረበም›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን
ዜና ‹‹ከሦስት የወለጋ ዞኖች ለተፈናቀሉ ዜጎች ለሦስት ዓመታት ከመንግሥትም ሆነ ከለጋሽ ድርጅቶች ምንም… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: November 8, 2023 በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ፣ ምሥራቅ ወለጋና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞኖችና በተለያዩ አካባቢዎች በግጭት ለተፈናቀሉ ዜጎች ላለፉት ሦስት ዓመታት በመንግሥትም ሆነ በለጋሽ ድርጅቶች ምንም ዓይነት ድጋፍ አለመቅረቡን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሸኑ ከተፈናቃዮች አረጋገጥኩ ባለው […]
መማር የማይችሉ እብዶች የድሃ ልጆችን እያስፈጁ ነው – ግርማካሳ
November 8, 2023 – Abebe Bersamo ጥቅምት 25 ቀን 2016 ዓ/ም የብልጽግና አገዛዝ ለአራተኛ ጊዜ ትልቅ ኦፐሬሽን ጀምሯል፡፡ ታላቁ የፊዚክስ ሳይንቲስት አልበርት አነስታይን፣ ” አንድ ነገር እየደጋገሙ በማድረግ የተለየ ውጤት መጠበቅ እብደት ነው” እንዳለው፣ ይህ የነ አብይ አህመእድ ዘመቻ፣ የእብደትና የድንቁርና ዘመቻ ነው፡፡ ነበርሱ እብደትና ድንቁርኛ መከላከያ የተባለውን ተቋም፣ የኦሮሞ ልዩ ኃይልን በግዳጅ ይሁን ብሬን ዎሽ ተድርገው፣ […]
Heavy fighting flares in historic Ethiopian town BBC 13:02
Lalibela fighting: Amhara Fano militia and Ethiopian army clash in historic town By Kalkidan Yibeltal & Danai Nesta Kupemba BBC News, Addis Ababa & London Fighting has erupted in the historic Ethiopian town of Lalibela, as government forces and local militia have clashed, residents told the BBC. Lalibela is home to 13th Century churches that […]
Referendum in Ethiopia: more chance for broader military conflict – Robert Lansing Institute
Democracy Governance November 8, 2023 FacebookTwitterCopy LinkEmail A referendum to solve territorial dispute between Ethiopia’s northern Amhara and Tigray regions has threatened to disrupt the peace following the end of the civil war in Tigray a year ago. Fighting erupted in Amhara over a plan to absorb regional paramilitary groups into the federal military and police, with local […]
Ethiopia to build 1,000 public toilets in $523m water scheme – Global Construction Review
News David Rogers 08.11.23 Ethiopia has launched a $523m project to improve water treatment and provision in 23 cities. The work includes building 1,000 public toilets across the country. In 2018, Global Water Intelligence noted that only 12% of Ethiopia’s urban population had access to a flush toilet. The World Bank is providing $460m for the scheme, […]
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባል
November 8, 2023 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባል “የመከላከያ ሠራዊቱን ምስጢር አውጥተሃል”፣ “ሠራዊቱ እንዲከፋፈል አድርገሃል” እና “የተቋሙን ስም አጥፍተሃል” የሚሉ ሦስት የውሸት ክሶች ተመስረተውበ ከግንቦት 18/2013 እስከ ህዳር 7/2014 ዓ.ም ድረስ እስር ቤት የቆየው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ክሱን ሲመለከት በነበረው የከፍተኛው ፍርድ ቤት የካቲት 29/2015 ዓ.ም በሙሉ ድምጽ በነጻ መሰናበቱ ይታወሳል፡፡ ይህም ሆኖ፣ […]
በዐማራ ክልል ልዩ ልዩ ወረዳዎች ግጭቶች እንደቀጠሉ ነው
November 8, 2023 – VOA Amharic በዐማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በተለያዩ ወረዳዎች፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል፣ ለሳምንታት ጋብ ብሎ የቆየው ግጭት፣ ካለፈው ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ ዳግም ተባብሶ እንደቀጠለ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ዛሬ ቆይታ ያደረጉት፣ በምዕራብ ጎጃም ዞን የጃቢ ጠህናን፣ የደጋ ዳሞት፣ ቡሬ ደምበጫ ፈረስ ቤት እና ቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች፣ ባለፈው […]
