Foreign currency depositors to be compensated in birr Negotiations ongoing to establish a repo agreement – Capital 06:38 

Byadmin November 5, 2023 By Muluken Yewondwossen The recently set up fund, the Ethiopian Deposit Insurance Fund (EDIF), which ensures the safety, soundness, and stability of the Ethiopian financial system, announces that it will reimburse foreign currency depositors through birr. The fund which became operational in April 7, 2023, pointed out that in the event […]

More than 65% of Ethiopians in the blind with regards to cyber security  – Capital 06:38 

Byadmin November 5, 2023 By Eyasu Zekarias A report from the Information Network Security Administration (INSA) through the “National Cyber   Security Awareness Survey” shows that awareness of Ethiopians with regards to technology and cyber security is very low. According to the scientific process, 6156 users were surveyed and the results which were announced on October […]

ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ወደ ሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተዘዋወሩ

November 5, 2023  ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ወደ ሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተዘዋወሩ ! ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በሰሜን አሜሪካ ወደሚገኘው የሚኒሶታ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ተዘዋውረው እንዲያገለግሉ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል። ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ጥቅምት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ተፈርሞ […]

ከምናባዊ መረጃዎች ይልቅ ለሚታዩ እውነታዎች ትኩረት ይሰጥ!

November 5, 2023 – EthiopianReporter.com  ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ መስኮች የተለያዩ ምናባዊ መረጃዎች ሲወጡ ብዙ ጊዜ የተዓማኒነት ጥያቄ ይነሳባቸዋል፡፡ የተዓማኒነት ጥያቄ የሚነሳባቸው በርካታ ምናባዊ መረጃዎችም አሳማኝ ምላሽ አያገኙም፡፡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ሆነ ለሌሎች አካላት የሚቀርቡ ብዙዎቹ ሪፖርቶች ላይ የተዓማኒነት ጥያቄዎች ይነሳሉ፡፡ ሪፖርት አቅራቢ የካቢኔ አባል የሆኑ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችም ሆኑ የእነሱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት፣ በተደጋጋሚ በፓርላማ ቋሚ […]

ኢኮኖሚው የተመሰቃቀለው ከጎረቤት አገሮች እኩል መካከለኛ ገቢ ተርታ ለመሠለፍ በተደረገ ሩጫና የሐሰት መረጃ ምክንያት ነው

እኔ የምለዉ ኢኮኖሚው የተመሰቃቀለው ከጎረቤት አገሮች እኩል መካከለኛ ገቢ ተርታ ለመሠለፍ በተደረገ ሩጫና የሐሰት… አንባቢ ቀን: November 5, 2023 በጌታቸው አስፋው በወረቀት ላይ የሚቀርቡ ሪፖርቶች መረጃና ምድር ላይ ያለው ሀቅ እንደ ሰማይና ምድር የተራራቁ ናቸው በማለት የሰጠሁትን ጥቆማና አስተያየት መንግሥት አልሰማ ብሎ አንገቱ በዕዳ ታነቀ፣ አበዳሪ አገሮችና ድርጅቶች እግር ሥር ወደቀ፡፡ ከሰው ኃይል ጋር ተጣምሮ […]

ከብሔር ፖለቲካ እስረኝነት ለመገላገል መዘጋጀት እንደምን??

ተሟገት ከብሔር ፖለቲካ እስረኝነት ለመገላገል መዘጋጀት እንደምን?? አንባቢ ቀን: November 5, 2023 (ክፍል ሁለት) በበቀለ ሹሜ በዕውቀትና በምክንያት የተኮተኮተ ህሊና በበረከተበት ኅብረተሰብ ውስጥ፣ በዕውቀትና በምክንያት በሚመራ ፖለቲካ ዴሞክራሲንና ፍትሕን ተባብሮ የማማጣቱና የመገንባቱ ዕምቅ አቅም ይኖራል፡፡ ማለትም ነባሩን መንግሥታዊ ሥርዓት በትግል አስጨንቆ በውድም በግድ ወደ ዴሞክራሲ ለመራመድ ዕድሉ ከፍ ያለ ነው፡፡ ይህ እኛ ዘንድ የለም፡፡ ‹‹መማር›› […]

ስለአገር መቆርቆር

አስተያየት Byአንባቢ November 5, 2023 በተመስገን ታረቀኝ ካሳ ማንም ሰው እስከ እዚህ ዘመን ድረስ ሲወለድ አገር አለው። ይህ አገሬ የሚለው ትርጓሜ እንደ አገሮች የሚለያይ ሲሆን፣ በአብዛኛው ወደ እዚህች ዓለም የመጡበት ቦታ በአባቶች ብሒል ‹‹እትብቱ የተቀበረበት›› አገሩ እንደሆነ ይታሰባል። ሆኖም ግን መውለድም ይሁን መወለድ በተለያዩ አጋጣሚዎች ከቦታ ወደ ቦታ በሚደረጉ ዝውውሮች እንዲሁም፣ ጉዞዎች የሚከሰቱ ሊሆኑ ይችላሉ። […]

ከወጣቶች 80 በመቶው ሥራአጥ በሆኑባት ከተማ የተጀመረው የሥራ ላይ ልምምድ

ማኅበራዊ ከወጣቶች 80 በመቶው ሥራአጥ በሆኑባት ከተማ የተጀመረው የሥራ ላይ ልምምድ አበበ ፍቅር ቀን: November 5, 2023 የሥራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ በየዓመቱ አዳዲስ መመርያዎች ቢዘጋጁም፣ እዚህ ግባ የሚባል መፍትሔ አልተገኘለትም፡፡ ይልቁንስ በየወቅቱ እያሻቀበ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱ ይነገራል፡፡ ከችግሩ ስፋትና አሳሳቢነት የተነሳም መንግሥትን ጨምሮ የተለያዩ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና አምራች ኢንዱስትሪዎች ችግሩን ለማቃለል የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ ይስተዋላሉ፡፡ […]

ጥቅምት 17 የባህላዊ መድኃኒት ለቀማ ቀን

ዝንቅ ጥቅምት 17 የባህላዊ መድኃኒት ለቀማ ቀን በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 5, 2023 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በየም ዞን ጥቅምት 17 ቀን ጎህ ሲቀድ ማኅበረሰቡ በነቂስ በመውጣት ለአንድ ዓመት የሚሆን ለሰውና ለእንስሳት መድኃኒትነት የሚያገለግል ባህላዊ መድኃኒት የሚለቅምበት ዕለት ነው፡፡ ባህላዊ መድኃኒቱ በቦር ተራራ የሚለቀም ሲሆን፣ የዕፅዋት ቅርፊት፣ ቅጠላ ቅጠሎች፣ ስራ ስሮች በብዛት ይለቀማሉ። የቦር ተራራ ተፈጥሮአዊና […]