“ትዊተር ሳይከፍለን አባሮን ፊቱን አዞረብን”፡ አፍሪካውያን ሠራተኞች
ከ 7 ሰአት በፊት ከሥራቸው የተቀነሱ የቀድሞ የትዊተር (ኤክስ) የአፍሪካ ሠራተኞች ድርጅቱን እንደሚከሱ ገለጹ። ከሥራ ሲቀነሱ ድርጅቱ እንደሚከፍላቸው ቃል የገባውን ገንዘብ ባለመክፈሉ ነው ወደ ክስ ሊያመሩ እንደሚችሉ የተናገሩት። ያለፈው ጥቅምት ኤክስ የአፍሪካ ሠራተኞቹን ከሥራ አስወጥቷል። አብዛኞቹ የወጡት ሠራተኞች በተቋሙ ለወራት ብቻ ነው የሠሩት። የቀድሞ ሠራተኞቹ ለቢቢሲ “የዓለም ቁጥር አንድ ሃብታም ሰው ገንዘብ ሳይከፍል ሲቀር ያሳዝናል” […]
አውስትራሊያዊቷ ሦስት ሰዎች በመግደልና የቀድሞ ባለቤቷን አራት ጊዜ ለመግደል በመሞከር ተከሰሰች
ከ 9 ሰአት በፊት የ49 ዓመቷ አውስትራሊያዊት ኤሪን ፓተርሰን ሦስት ሰዎችን መርዛ በመግደልና የቀድሞ ባለቤቷን አራት ጊዜ ለመግደል በመሞከሯ ተከሰሰች። በሦስት ግድያ እና አንድ የመግደል ሙከራ ክስ ተመስርቶባታል። ቪክቶሪያ ግዛት ውስጥ በሚገኝ ቤቷ ምሳ ከጋበዘች በኋላ እንጉዳይ በመጠቀም ለመመረዝ መሞከሯ ተገልጿል። ተከሳሿ ድርጊቱን እንዳልፈጸመች ተከራከራለች። በዋስ ለመለቀቅ ግን ጥያቄ አላቀረበችም። ፖሊስ ቤቷን ሲፈትሽ ያገኘውን ቁሳቁስ […]
Ethiopian army kills an Oromo mother of seven and two others in Shawa – Curate Oromia 17:13
By Staff Reporter 3rd November 2023 Three Civilians were killed by the Ethiopian Army on October 30, 2023, in Garri, a village in Bosat district of East Shawa zone, Oromia Regional State, family members and residents told the BBC. This includes Kuli Hawas, a mother of seven children, Gada Godana and Boru Bekele. According to one […]
East Africa: The Interconnected Eastern African Peoples – Opportunities to Prosper Together
3 NOVEMBER 2023 The Ethiopian Herald (Addis Ababa) Eastern Africa, part of sub-Saharan Africa comprising two traditionally recognized regions: East Africa, made up of Kenya, Tanzania, and Uganda; and the Horn of Africa, made up of Somalia, Djibouti, Eritrea, and Ethiopia. Peoples of this region have a lot of features in common that magnify their unity […]
Migrants from Ethiopia found hiding among medical equipment in lorry at Nadlac Border Crossing Point – Stiripesurse.ro 05:21
Author: Cătălin Lupășteanu 03/11/2023 11:12 Authorities with the Nadlac Border Crossing Point detected, on Friday morning, three people from Ethiopia trying to leave the country illegally, hidden in a lorry carrying medical equipment. The driver of the lorry is Bulgarian and was carrying medical equipment from Bulgaria to Germany, according to the documents accompanying the cargo. […]
ክብር አይሰጡትም! ነገ ሰሜን ዕዝ የተመታበት ዕለት ነው። ጥቅምት 24!
November 3, 2023 – Getachew Shiferaw ክብር አይሰጡትም!ነገ ሰሜን ዕዝ የተመታበት ዕለት ነው። ጥቅምት 24! ይሁንና አገዛዝ ለይምሰል እንጅ ለሰራዊቱ ክብር አይሰጥም። ትህነግ/ህወሓት በክልል ደረጃ ሶስት ቀን አውጆ ለታጣቂዎቹ “መከላከያን ማርኮ፣ ገድሎ” እያለ አስፎኮሮላቸዋል። ሰራዊቱን ነዳነው እያሉ ዘፍነዋል። በቅርቡ ነው። የሰሜን ዕዝ መጠቃት ግን በአገዛዙ አይታወስም። ምክንያቱም ሰራዊቱን ሞቶ ስልጣን እንዲያስጠብቅላቸው እንደ ክብሪት እያነደዱ የሚጠቀሙበት እንጅ ክብር […]
ጋዛ ውስጥ ከባድ “የዘር ማጥፋት” አደጋ መደቀኑን የመንግሥታቱ ድርጅት ባለሙያዎች ገለጹ
3 ህዳር 2023, 13:15 EAT ሰባት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተወከሉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ጋዛ ውስጥ ያሉ ነዋሪዎች ከባድ “የዘር ማጥፋት” አደጋ እንደተጋረጠባቸው እንደሚያምኑ እና ይህንንም ለማስቆም ጊዜው እያበቃ መሆኑን አመልክተዋል። እስራኤል ግን ጋዛ ውስጥ ያለውን ሁኔታ በተመለከተ የመንግሥታቱ ድርጅት ባለሙያዎች አስተያየት የሐማስን ፕሮፓጋንዳ የሚደግም ነው በማለት “ሊወገዝ” የሚገባ ነው ስትል ተቃውሞዋን ገልጻለች። የባለሙያዎቹ ልዩ ቡድን […]
Ethiopia’s unfinished peace deal leaves hundreds of thousands of ex-fighters in limbo – The New Humanitarian
Fred Harter Freelance journalist based in Addis Ababa, Ethiopia ‘I feel like I’ve been forgotten by the authorities and treated as a disposable piece of chewing gum.’ Fred Harter Freelance journalist based in Addis Ababa, Ethiopia Republish this article ADDIS ABABA As a rebel soldier, 24-year-old Danayit fought in some of the fiercest battles of […]
መንግሥት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በዐማራ ክልል ላይ ያወጣውን ሪፖርት አጣጣለ
November 3, 2023 – VOA Amharic · የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች የመንግሥት የጸጥታ ኀይሎችን በመብቶች ጥሰቶች ወቀሱ በዐማራ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች፣ ግድያን ጨምሮ በርካታ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እየተፈጸመ እንደኾነ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ያወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃወመ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶክተር)፣ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ የኮ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ግብጽ ሰባት ሺሕ የሚሆኑ የውጭ ዜጎችን ከጋዛ ለማስወጣት እንደምትተባበር ገለጸች
November 3, 2023 – VOA Amharic ሰባት ሺሕ የሚደርሱ የውጭ ዜጎችንና ጥምር ዜግነት ያላቸውን ጋዛውያን በማስወጣት እንደምትተባበር ግብጽ አስታውቃለች፡፡ የግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ 400 የሚኾኑት፣ ዛሬ ኀሙስ፣ የራፋን ደንበር አቋርጠው ይወጣሉ። የመጀመሪያዎቹ ተጓዦች፣ ዛሬ ዐርብ ግብጽ መድረስ እንደጀመሩ፣ ባለሥልጣናት ለኤኤፍፒ ዜና ወኪል ተናግረዋል። በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
