ከውጭ አገሮች የሚመጡ የቴክኖሎጂ ምርቶች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው

በሲሳይ ሳህሉ October 29, 2023 ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ‹‹የሚወጣው አዋጅ አይምለከታቸውም›› የተባሉት አካላት የሚገዛቸው ሕግ የትኛው ነው? ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በኢትዮጵያ ደኅንነት ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች ወደ አገር እንዳይገቡ፣ እንዳይወጡና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር መልካም የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከሌላቸው አገሮች የሚጉቡ ዕቃዎች […]

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወለድ ያለው ብድር እንዳያዋውል ተከለከለ

አቶ ፈቃዱ ደግፌ ማኅበራዊ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወለድ ያለው ብድር እንዳያዋውል ተከለከለ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: October 29, 2023 በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አማካይነት የወለድ ክፍያ ያለበት የብድር ውል ማዋዋል እንደማይቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በኩል የወለድ ክፍያ ያለበትን የብድር ውል ማዋዋል እንደማይቻል፣ በቅርቡ በብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥና ዋና ኢኮኖሚሰት አቶ […]

በአሜሪካ ለሚገኙ ለ17 የአማራ ድርጅቶች ጥላ የሆነው “ፋና“ አዲስ አመራሮችን መርጧል።

October 29, 2023  በአሜሪካ ለሚገኙ ለ17 የአማራ ድርጅቶች ጥላ የሆነው “ፋና“ መተዳደሪያ ደንቡን መሰረት በማድረግ ባካሄደው ግልፅ ምርጫ የሥራ ዘመናቸውን ባጠናቀቁ የፌደሬሽኑን መሪዎች ምትክ አዲስ አመራሮችን መርጧል።

ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በግሉ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነው የአውሮፕላን ጠጋኝነት ስልጠና ፈቃድ አገኘ

October 29, 2023 – Addis Admas  ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎቹን ያስመርቃል              የናሽናል ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባልና የናሽናል አየር መንገድ እህት ኩባንያ የሆነው ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ በግል አየር መንገድ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የአውሮፕላን ጠጋኝነት ሥልጠና እንዲሰጥና ተማሪዎችን ተቀብሎ እንዲያስተምር ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ።ኮሌጁ ዛሬ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስካይላይት … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ቁጥራቸው ያልታወቀ የቻይና ዜጎች በኦነግ ሸኔ መታገታቸው ተገለፀ

October 29, 2023 – Addis Admas   የ”ኢስት ሲሚንቶ ፋብሪካ” ሠራተኞች ናቸው ተብሏል                                  በኦሮሚያ ክልል ሰሜን  ሸዋ ዞን በዳጋም ወረዳ ከሀምቢሶ ከተማ በ5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ኢስት ሲሚንቶ ፉብሪካ ሰራተኞች የሆኑ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ቻይናውያን፣ በሸኔ ታጣቂዎች  ታግተው መወሰዳቸው ተጠቆመ። ራሱን “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት”  እያለ የሚጠራውና መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

የአውሮፓ ኅብረት አማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት እንዳሳሰበው ገለጸ

October 29, 2023 – Konjit Sitotaw  የአውሮፓ ኅብረት አማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት እንዳሳሰበው ገለጸ Ethiopia: Statement by High Representative Josep Borrell on the situation in Amhara በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን ግጭት ተከትሎ፤ የሰብአዊ መብት ጥሰት መፈጸሙን እንዲሁም በደርዘን የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎች መጉዳታቸውን አስመልክቶ የሚደርሱት ሪፖርቶች በእጅጉን እንዳሳሰቡት የአውሮፓ ኅብረት አስታውቋል፡፡ በኅብረቱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ […]

“ፀሐፊነቴን ከዩኒቨርስቲ በኋላ ያረጋገጡልኝ የፌስቡክ ጓደኞቼ ናቸው”ደራሲ ኤልሳ ሙሉጌታ

29 ጥቅምት 2023, 08:09 EAT ደራሲ ኤልሳ ሙሉጌታ የአዳም ረታ አድናቂ ነኝ ትላለች። ማድነቅ ብቻ ሳይሆን 15 አጫጭር ልቦለዶችን በያዘው ‘ሐምራዊ ተረኮች’ መጽሐፏ ላይ የእርሱን የአጻጻፍ ስልት መሞከሯን ትናገራለች። ኤልሳ 15 ተረኮቿ ውስጥ ወዲያ ወዲህ በማለት ኑሯቸውን የመሠረቱትን ገጸ ባህሪያት ከእውኑ ዓለም፣ ከሦስት የተለያዩ አካባቢዎች ጨልፋ መውሰዷንም አልሸሸገችም። እነዚህ ገጸ ባህሪያት በአንድ ወቅት እርሷ ባደገችባቸው […]

እስራኤል የጋዛ ሰርጥ ወረራን ጀምራለች?

ከ 8 ሰአት በፊት እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ እያደረገችውን የማያባራ የአየር ጥቃት አጠናክራ ቀጥላለች። ከአየር ጥቃት በተጨማሪም እግረኛ ጦሯን ወደ ጋዛ ሰርጥ አስገብታለች። የእስራኤል ወታደሮች በሰሜናዊቷ ጋዛ ቤት ሃኖን ተከማችተዋል። ወደ ደቡባዊ ጋዛም በተወሰነ መልኩ እየገፉ ይመስላል። እስራኤል እና ጋዛን በምታዋስነው የድንበር ከተማ ስዴሮትም የነበረው የቢቢሲ ጋዜጠኛ በባለፉት ቀናት የከባድ መሳሪያ ተኩሱ ተጠናክሮ መቀጠሉን ታዝቧል። […]

እርዳታ ለማቅረብ 300 ተቀናቃኝ የታጠቁ ቡድኖችን ማናገር የሚያስፈልግባት አገር

29 ጥቅምት 2023, 08:11 EAT ሄይቲ አስከ አፍንጫው በታጠቁ እና በጎራ በተከፋፈሉ ቡድኖች መናጥ ከጀመረች ሰነባብታለች። ከአመጽ፣ ከሁከት እና ከታጠቁ የወሮበላ ቡድኖች ጋር ተያይዞ ስሟ እየተነሳ ይገኛል። ለምሳሌ ያህል በአብዛኛው መዲናዋን የሚቆጣጠረው ‘ጂ ናይን’ የተባለው ታጣቂ የወሮበሎች ቡድን ነው። መሪውም ጂሚ ቼሪዚየር ይሰኛል። እርዳታ ለማድረስም በአገሪቷ እየተንቀሳቀሱ ያሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የተደራጁ ቡድኖችን ማናገር ግዴታ እንደሆነም […]

የፍሬንድስ ፊልም ተዋናይ ማቲው ፔሪ በ54 ዓመቱ አረፈ

29 ጥቅምት 2023, 09:25 EAT ቻንድለር ቢንግ የተሰኘ ገጸ ባህርይን በመጫወት ዕውቅና ያገኘው የፍሬንድስ ተከታታይ ፊልም ተዋናይ ማቲው ፔሪ በ54 ዓመቱ አረፈ። ተዋናዩ ሎስ አንጀለስ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ሞቶ መገኘቱንም የህግ አስከባሪ ምንጮች ለአሜሪካ ሚዲያ ተናግረዋል። ማቲው ፔሪ በሌሎች ፊልሞች ላይ ቢተውንም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈው ለአስር ዓመታት ከአውሮፓውያኑ 1994- 2004 በታየው ተወዳጁ ሲትኮም ‘ፍሬንድስ’ ነው። […]