Ethiopian scientist Gebisa Ejeta honored by President Biden with prestigious award  – CNN 08:30 

By Samantha Bresnahan, CNN Published 8:27 AM EDT, Fri October 27, 2023 Scientist Gebisa Ejeta, born and raised in Ethiopia, receives his National Medal of Science from US President Joe Biden during a ceremony at the White House on October 24, 2023.Brendan Smialowski/AFP/Getty ImagesCNN —  Earlier this week, Ethiopian Gebisa Ejeta joined an elite group of scientists […]

Statement on Sudan – Norwegian Government (Press Release) 07:38 

News story | Date: 27/10/2023 Troika Welcomes Meeting of Sudanese Civilians in Addis Ababa to Chart Next Steps in Restoring Sudan’s Democratic Governance. The Troika (Norway, the United Kingdom, the United States) welcomes this week’s meeting in Addis Ababa, Ethiopia of a broad group of Sudanese civilian actors and stakeholders as an important step towards the […]

Troika Joint Statement on restoring Sudan’s Democratic Transition – GOV.UK (Press Release) 05:56 

The governments of the United States of America, Norway, and the United Kingdom issued a joint statement on a Sudanese civilians meeting.From:Foreign, Commonwealth & Development OfficePublished27 October 2023 Statement from the governments of Norway, the UK and the US: The Troika (Norway, the United Kingdom, the United States) welcomes this week’s meeting in Addis Ababa, […]

Sudanese civil forces agree to form leadership body headed by Hamdok – Sudan Tribune 05:49 

EDITOR’S PICKS October 26, 2023 (ADDIS ABABA) – The Preparatory Committee for the Meeting to Unite Civil Forces to End the War has agreed to form a leadership body headed by former Prime Minister Abdalla Hamdok to oversee the preparations for a founding conference scheduled to take place in eight weeks. The Sudanese political and civil […]

መቀሌ ውስጥ የተጠራው የክልል ባለሥልጣናት ስብሰባ “ሕገወጥ” ነው – ጌታቸው ረዳ

October 27, 2023 – Konjit Sitotaw  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ትናንት እኩለ ሌሊት ላይ መቀሌ ውስጥ የተጠራው የክልል ባለሥልጣናት ስብሰባ “ሕገወጥ” ነው ሲሉ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። ጌታቸው፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ስብሰባው መደበኛ ባልኾነ ኹኔታ የተጠራና “ሕገወጥ” መኾኑን አውቀው ሃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው በማለት ማሳሰባቸውን የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ጌታቸው፣ “ሕገወጥ” ያሉትን ስብሰባ […]

ሃሰተኛ እና አስቂኝ ክስ ፡ ለፋኖ በአይሮፕላን መሳሪያ ልካቹሃል በሚል 6 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮች መታሰራቸው ተሰማ

October 27, 2023  የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ነው ያዘዙት በሚል 6 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮች ለፋኖ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የባህርዳር በረራ መሳሪያ ልካችኋል በሚል እንዲታሰሩ መደረጉ ተሰማ ዘንድሮ ከፋኖ እና ከመከላከያው ውጊያ ጋር ተያይዞ በየእስር ቤቱ በሚፈረበረከው የክስ ዓይነት የሚታሰሩ ዜጎች ጉዳይ ይገርማል ይላሉ የዘ-ሐበሻ የደህንነት ምንጮች። ስማቸው እንደ ሸዋንግዛው የመሳሰሉ ሰዎች በአዲስ አበባ […]

በኦነግ ሰራዊት ከታገቱት 6 ሰዎች ውስጥ 3ቱ ቢለቀቁም ሌሎች 3 ሰዎች ደግሞ እስካሁን እንደታገቱ ናቸው።

October 27, 2023  ከ3 ሳምንት በፊት መስከረም 20/2016 ዓ/ም ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ከባቱ ከተማ ወጣ ብሎ ወደሚገኘው የአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ሲጓዙ በታጣቂዎች ከታገቱት 6 ሰዎች ውስጥ 3ቱ ቢለቀቁም ሌሎች 3 ሰዎች ደግሞ እስካሁን እንደታገቱ ናቸው። ከዚህ ቀደም ስማቸው ይፋ እድንዳይሆን ጠይቀው መረጃ የሰጡ የፕሮጀክቱ ሰራተኛ ታጋቾቹ እያንዳንዳቸው በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ እንደተጠየቀባቸው / በድምሩ […]

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በፀጥታ አካላት የጅምላ እሥር እየተፈጸመ ነው

October 27, 2023 – DW Amharic  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በፀጥታ አካላት የጅምላ እሥር እየተፈጸመ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናገሩ። ነዋሪዎች እንዳሉት «ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ የከተማይቱ ሰዎች ከመንገድና ከመኖሪያ ቤቶቻቸው ታፍሰው ተወስደዋል“። ባለፈው ሳምንት በጉራጌ እና በቀቤና ብሔር አባላት መካከል ተከሰተ በተባለ ግጭት አራት ሰዎች ከሞቱና ሌሎች አሥራ ስድስት ከቆሰሉ በኋላ […]

ኢሰመኮ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣው መግለጫ በተሳሳተ አረዳድ የተሰጠ ነው አለ

October 27, 2023 – Konjit Sitotaw  ኢሰመኮ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣው መግለጫ በተሳሳተ አረዳድ የተሰጠ ነው አለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኮሚሽኑ የትግራይ ተፈናቃዮችን አስመልክቶ “ሐሰተኛ” ሪፖርት አውጥቷል በማለት ትናንት ማምሻውን ያወጣው መግለጫ፤ በተሳሳተ አረዳድ የተሰራጨ የተሳሳተ መረጃ ነው ሲል ገልጿል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ጥቅምት 15/2016 ባወጣው […]

ለደኅንነቴ ስለሰጋኹ ከአገር ወጥቻለኹ

October 27, 2023  የተቃዋሚው የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ ሊቀመንበር ተሠማ ኤሊያስ ለደኅንነቴ ስለሰጋኹ ከአገር ወጥቻለኹ በማለት ማምሻውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት አስታውቀዋል። አቶ ተሠማ፣ የክልሉ መንግሥት “ያለ ወንጀል የእስር ማዘዣ” እንዳወጣባቸውና “በክልሉ ከፍተኛ አመራር አቀነባባሪነት” ለሕይወታቸው የሚያሰጋ እንቅስቃሴ እየተደረገ ስለመኹኑ “ተጨባጭ መረጃ” እንዳገኙ ገልጸዋል። የፓርቲው ሊቀመንበር፣ በሕይወቴ ላይ ተደቅኗል ባሉት የደኅንነት ስጋት ሳቢያ ቀደም […]