ቻይና የኢትዮጵያን የቆዳ ስፋት 80 በመቶ የሚሸፍን የሳተላይት መረጃ በነፃ አቀረበች
ዜና ቻይና የኢትዮጵያን የቆዳ ስፋት 80 በመቶ የሚሸፍን የሳተላይት መረጃ በነፃ አቀረበች ዮሐንስ አንበርብር ቀን: October 25, 2023 የቻይና መንግሥት የኢትዮጵያን ሙሉ የቆዳ ስፋት የሚሸፍን የሳተላይት መረጃ በነፃ ለማቅረብ ከቻይና መንግሥት ጋር በተደረሰው ስምምነት መሠረት በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን 80 በመቶ የቆዳ ስፋት የሚሸፍን የሳተላይት መረጃ ማቅረቧን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ሦስት […]
የቀድሞው የሀዋሳ ከንቲባ ከውጭ አገር ሲመለሱ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ፀጋዬ ቱኬ ዜና የቀድሞው የሀዋሳ ከንቲባ ከውጭ አገር ሲመለሱ በቁጥጥር ሥር ዋሉ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: October 25, 2023 በወንጀል ተጠርጥረው ሲፈለጉ የነበሩት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ፀጋዬ ቱኬ፣ ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ ቦሌ አየር ማረፊያ ላይ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል። አቶ […]
ጀርመን በፋይናንስ ተቋማት በኩል ለኢትዮጵያ የምታበረክተው ድጋፍ ጠንካራ መሆኑ ተገለጸ
ዜና ጀርመን በፋይናንስ ተቋማት በኩል ለኢትዮጵያ የምታበረክተው ድጋፍ ጠንካራ መሆኑ ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 25, 2023 ጀርመን ለኢትዮጵያ በሁለትዮሽ የትብብር ማዕቀፍ ከምታደርገው የልማትና የፋይናንስ ድጋፍ በተጨማሪ፣ በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት በኩል የምታበረክተው ድጋፍ ጠንካራ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር የቀዝቃዛው ጦርነት ማብቃትን ተከትሎ፣ የምሥራቃዊ ጀርመን ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ከምዕራብ ፌዴራል ጀርመን ሪፐብሊክ ጋር […]
ቻይና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ደኅንነት ለማስጠበቅ ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለጸ
የቻይናው አምባሳደር ሚስተር ዣኦ ዢዬዋን መግለጫውን በሰጡበት ወቅት ዜና ቻይና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ደኅንነት ለማስጠበቅ ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለጸ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: October 25, 2023 ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን፣ ደኅንነቷንና የልማት ፍላጎቷን ለማስጠበቅ በምታደርገው ሒደት፣ ቻይና ድጋፏን እንደምታደርግ የቻይና ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ በሰጡበት ወቅት ነበር፣ የፕሬዚዳንታቸውን […]
የአገር ውስጥ ኢንሹራንሶች ለፖለቲካዊ ግጭት የመድን ሽፋን እንዳይሰጡ በጠለፋ ዋስትና አቅራቢዎች ተገደቡ
በዳዊት ታዬ October 25, 2023 ለኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የጠለፋ መድን ሽፋን የሚሰጡ የውጭ ኩባንያዎች ከፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በአንዳንድ የኢንሹራስ ሽፋን ዓይነቶች ላይ የጠለፋ ዋስትና ላለመስጠት ገደብ መጣላቸው ተሰማ፡፡ ከአገር ውስጥ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ የፀጥታ ችግር ባላቸው አካባቢዎች በተለይም ደግሞ ለፖለቲካዊ ግጭት (Political Violence) የመድን ሽፋን ለሰጡ የአገር ውስጥ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለሰጡት ሽፋን […]
የእንግሊዙ አማካሪ ድርጅት የአማራ ባንክን ቢዝነስ ፕላን የማዘጋጀት ጨረታ አሸነፎ ውል ፈጸመ
በዳዊት ታዬ October 25, 2023 ፒደብሊው እና የአማራ ባንክ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ስምምነቱን በተፈራረሙበት ወቅት አማራ ባንክ ለአምስት ዓመታት የሚገለገልበትን የስትራቴጂክ ዕቅድና ቢዝነስ ፕላን ለማሠራት ባወጣው ዓለም አቀፍ ጨረታ ፒደብልዩሲ (PwC) የተባለው የእንግሊዝ ኩባንያ አሸናፊ በመሆን ከባንኩ ጋር ውል መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ከባንኩ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ለአምስት ዓመታት ባንኩ የሚመራበትን አጠቃላይ ፍኖተ ካርታ እንዲዘጋጅለት በወጣው ዓለም […]
የአክሲዮን ማኅበራት አደራጆች የሚሰበስቡት የማደራጃ ወጪ ከአራት በመቶ እንዳይበልጥ ሊደረግ ነው
በሳሙኤል ቦጋለ October 25, 2023 የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ኃላፊዎች ከሚዲያ አባላት ጋር ውይይቱን ባደጉበት ወቅት የአክሲዮን ማኅበራትን የሚያደራጁ ግለሰቦች (Promoters) አክሲዮኖችን ከሚገዙ ሰዎች የሚሰበስቡት የማደራጃ ወጪ፣ ከሚሰበሰበው የገንዘብ መጠን ከአራት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት ሊደነገግ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ተዘጋጅቶ ለሕዝብ ውይይት ክፍት የተደረገው የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ሽያጮች የሚተዳደሩበት ረቂቅ መመርያ፣ ባለአክሲዮኖች ከአንድ ኩባንያ አክሲዮን […]
የአሜሪካዊ-አይሁዳውያን ‹‹ፍትሕ ለፍልስጤማውያን›› ውትወታ
አሜሪካዊ- አይሁዶች በጋዛ ያለው ጦርነት እንዲቆም ጠይቀዋል (ኢፒኤ) ዓለም የአሜሪካዊ-አይሁዳውያን ‹‹ፍትሕ ለፍልስጤማውያን›› ውትወታ ምሕረት ሞገስ ቀን: October 25, 2023 አሜሪካዊ-አይሁዳውያን ለፍልስጤማውያን ፍትሕ እንዲሰፍንና በአጠቃላይም በቀጣናው ሰላም እንዲመጣ ‹‹የተኩስ አቁም ስምምነት ይደረግ›› ሲሉ በአሜሪካ ተቃውሞ ሠልፍ የወጡት ባሳለፍነው ሳምንት ነው፡፡ በአሜሪካ አብዛኞቹ ግዛቶች የሚገኙ አሜሪካዊ አይሁዳውያን የሰላም ወትዋቾች (አክቲቪስቶች) እና የእነሱ ሐሳብ ደጋፊዎች ‹‹ጦርነቱ በእኛ ስም […]
Ethiopian scientist wins highest US science honour – BBC
Ethiopian scientist Gebisa Ejeta receives National Medal of Science from US By Ameyu Etana & Gloria Aradi BBC Afaan Oromoo, Nairobi & BBC News, Nairobi Ethiopian-born scientist Gebisa Ejeta has received the National Medal of Science, the highest state honour attainable by scientists in the United States. US President Joe Biden said he awarded Mr […]
Ethiopia, Korea open textile research centre in Addis Ababa – Global Construction Review
David Rogers 25.10.23 The governments of South Korea and Ethiopia opened the “Textile Techno Park” at the weekend, the Ethiopian Broadcasting Corporation reports. The subject of a memorandum of understanding signed back in May 2016, the park was built in the Bole Lemi Industry Zone in southeastern Addis Ababa. It has laboratories, classrooms, and workshops. Speaking at […]
