የፕላስቲክ ጠርሙሶችንና የምግብ ማሸጊያዎችን መልሶ ለመጠቀም የሚያስችል ረቂቅ መመርያ ሊዘጋጅ ነው
October 22, 2023 – EthiopianReporter.com ማኅበራዊ የፕላስቲክ ጠርሙሶችንና የምግብ ማሸጊያዎችን መልሶ ለመጠቀም የሚያስችል ረቂቅ መመርያ ሊዘጋጅ ነው ተመስገን ተጋፋው ቀን: October 22, 2023 የፕላስቲክ ጠርሙስና የምግብ ማሸጊያ ግብዓቶችን መልሶ ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ረቂቅ መመርያ ሊዘጋጅ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ምግብና መጠጥ ኢንዱስትሪዎች ምርምር ልማት ማዕከልና የኢትዮጵያ የመጠጥ አምራቾች ማኅበር በጋራ አስታወቁ፡፡ መመርያው ከፀደቀ በኋላ በዋናነት የሚመራው የኢትዮጵያ ምግብና […]
ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ
October 22, 2023 – EthiopianReporter.com ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ማኅበራዊ ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ አበበ ፍቅር ቀን: October 22, 2023 ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ ባለበት ወቅት የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑን፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን […]
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠኑ ወደ ሰባት በመቶ መውረዱን አስታወቀ
October 22, 2023 – EthiopianReporter.com በዳዊት ታዬ October 22, 2023 የኢትዮጵያ ልማት ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ የሚባለውን የተበላሸ ብድር መጠን በመያዝና ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ በማስመዝገብ ይወድቃል ተብሎ ነበረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ የተበላሸ የብድር መጠኑን ወደ ሰባት በመቶ ማውረዱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ይፋ ባደረገበት ፕሮግራም ላይ […]
‹‹የመመካከርና የመነጋገር ባህል ስለሌለን ሰላምን ውድ እያደረግናት ነው›› ሌተና ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
October 22, 2023 – EthiopianReporter ሌተና ጄኔራል ዓለምሸት ደግፌ ዜና ‹‹የመመካከርና የመነጋገር ባህል ስለሌለን ሰላምን ውድ እያደረግናት ነው›› ሌተና ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ታምሩ ጽጌ ቀን: October 22, 2023 የጦር ሠራዊት አባል ሆነው አገራቸውንና ሕዝባቸውን ማገልገል ከጀመሩ ግማሽ ክፍለ ዘመን ሊሞላቸው አንድ ዓመት ፈሪ መሆናቸውን የሚናገሩት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ኃላፊ ሌተና ጄኔራል […]
የማዳበሪያ ግዥ ለማፋጠን የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ተለወጠ
October 22, 2023 – EthiopianReporter.com በሰላማዊት መንገሻ October 22, 2023 የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የማዳበሪያ ግዥ እንዲፋጠን ለማድረግ የመንግሥት የልማት ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ለውጥ እንደተደረገበት ተገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በወቅታዊ የግብርና ጉዳዮች ላይ ዓርብ ጥቅምት 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የኮርፖሬሽኑን ቦርድ እንደ አዲስ ማቋቋም […]
‹‹ዜጎችን በሚያፈናቀሉና ሕይወት በሚያጠፉ ላይ ዕርምጃ አለመውሰድ ፍትሕ የማግኘት መብትን መጣስ ነው›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)
October 22, 2023 – EthiopianReporter.com ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ዜና ‹‹ዜጎችን በሚያፈናቀሉና ሕይወት በሚያጠፉ ላይ ዕርምጃ አለመውሰድ ፍትሕ የማግኘት መብትን መጣስ ነው››… ‹‹ዜጎችን በሚያፈናቀሉና ሕይወት በሚያጠፉ ላይ ዕርምጃ አለመውሰድ ፍትሕ የማግኘት መብትን መጣስ ነው›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሲሳይ ሳህሉ ቀን: October 22, 2023 ዜጎችን ከመደበኛ የመኖሪያ ቦታቸው ያፈናቀሉ፣ የሰው ሕይወት ያጠፉ፣ ሀብት ያወደሙ፣ አካላዊ […]
የተመድና ኢሰመኮ የጋራ ምክረ ሕሳብ የኢትዮጵያውያንን ውሳኔ የሚሹ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ጉዳዮችን እንዳይነካ ተጠየቀ
October 22, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና የተመድና ኢሰመኮ የጋራ ምክረ ሕሳብ የኢትዮጵያውያንን ውሳኔ የሚሹ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ጉዳዮችን… ዮሐንስ አንበርብር ቀን: October 22, 2023 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤትና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋራ የሚሰጡት ምክረ ሐሳብ፣ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሊወስኑ በሚገባቸው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ጉዳዮች ላይ እንዳያተኩር ማሳሰቢያ ተሰጠ። ማሳሰቢያውን የሰጠው […]
USAID እና WFP ሰብአዊ እርዳታቸውን ሙሉ በሙሉ ከመንግስት ተሣትፎ ውጪ ሊያደርጉ ነው
October 22, 2023 – Addis Admas የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID ) እና የአለም ምግብ ድርጅት (WFP)፤ በጦርነትና ሌሎች ተፈጥሮአዊ አደጋዎች ምክንያት ከመኖሪያቸው ተሰደው በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ለተጠለሉ ስደተኞች የሚሰጡትን ሰብአዊ ርዳታ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ መንግሥት ውጪ በሆኑ አካላት እንደሚያሰራጩ ተነገረ። ሁለቱ የእርዳታ ድርጅቶች የሚሰጡትን ሰብአዊ እርዳታ እስካለፈዉ ዓመት አጋማሽ ድረስ የሚያከፋፍለዉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
ኬኒያ በአልሸባብ አባልነትና በከፍተኛ የሽብር ወንጀል ጠርጥሬዋለሁ ያለችውን ኢትዮጵያዊ እያደነች ነው
October 22, 2023 – Addis Admas ኬንያ በቅርቡ በወደብ ከተማዋ ላሙ ላይ ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጀርባ እጁ አሉበት ያለችውን ጃንጋሌ ሁቴይባ የተሠኘውን ኢትዮጵያዊ እያደነች ነው ። የአልሸባብ አባል በመሆን ፈንጂዎች በተለያዩ የአገሪቱ መንገዶች ላይ በማጥመድ እና በላሙ-ዊቱ-ጋርሰን ጎዳና ላይ ሠላማዊ ሰዎችን በመግደል የሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ከሚታደነው ኢትዮጵያዊ ሌላ 35 የተለያዩ አገራት ዜጎችም እየተፈለጉ ነው ። የአገሪቱ መ… … ሙሉውን […]
ቀጥታ፡ እስራኤል በጋዛ ላይ ጠንከር ያለ የአየር ጥቃት እንደምትፈጽም አስጠነቀቀች
ቀጥታ እስራኤል በጋዛ ላይ ጠንከር ያለ የአየር ጥቃት እንደምትፈጽም አስጠነቀቀች ጭምቅ ሃሳብ ቀጥታ ዘገባ
