Ethiopia: Sea Access As a Crucial Element in Ethiopia’s Development Agenda
18 OCTOBER 2023 The Ethiopian Herald (Addis Ababa) By Addisalem Mulat In light of Ethiopia’s ever-growing population, gaining access to the sea is not a mere luxury but a matter of utmost significance for the country’s existence. As the population continues to increase, the demand for various resources and opportunities has also risen exponentially. Therefore, Ethiopia […]
Ethiopia prime minister: Africa is becoming economic, political and social powerhouse – The Straits Times 1d
Recommended by UPDATED OCT 18, 2023, 11:35 AM SGT FacebookX BEIJING – Africa is now realising its potential and capacity, with the formerly side-lined continent harnessing its demographic dividend and natural resources and becoming an economic, political and social powerhouse, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed said on Wednesday. The African continent has particularly suffered the […]
The Horn Of Africa States: The Continuing Challenges – OpEd – Eurasia Review 19:28
October 19, 2023 By Dr. Suleiman Walhad It is a distinct region facing Arabia across the Red Sea, the Gulf of Aden on the north, the vast Indian Ocean on the east, and Sudan and Egypt on the northeast. It is a horn-shaped region, hence the name, and the most eastern part of Africa. The region […]
Henry Taylor Retrospective At Whitney Celebrates Portraits Of Black Power, Reinvigorates Importance Of Black Panthers – Forbes 13:47
FORBESLIFESTYLEARTS Henry Taylor Retrospective At Whitney Celebrates Portraits Of Black Power, Reinvigorates Importance Of Black Panthers Natasha Gural Contributor Follow 0 Oct 18, 2023, 01:40pm EDT Listen to article7 minutes Henry Taylor ‘It’s H. I. M.’ (2012) Acrylic on canvas, 84 × 72 in. (213.4 × 182.9 cm). Collection of … [+] © HENRY TAYLOR. COURTESY […]
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከናይል ፕሮሞሽን ጋር ሲከራከር የከረመበትን የክፍያ ክስ አሸነፈ
October 18, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከናይል ፕሮሞሽን ጋር ሲከራከር የከረመበትን የክፍያ ክስ… ታምሩ ጽጌ ቀን: October 18, 2023 ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከአምስት ዓመታት በፊት የካቲት 14 ቀን 2012 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ አቅርቦት ከነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ጋር በተያያዘ፣ ናይል ፕሮሞሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር በክፍያ ምክንያት ሲያደርጉት የከረሙትን የፍትሐ […]
የኢትዮጵያ የዕዳ ሽግሽግ ጥያቄ ምላሽ እስኪያገኝ ክፍያ እንድታቆም ለመወሰን አበዳሪዎች እየተወያዩ ነው
በዮሐንስ አንበርብር October 18, 2023 የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በዕዳ ሽግሽግና በኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራማቸው ዙሪያ ሰሞኑን ከአይኤምኤፍ ዳይሬክተር ጋር ውይይት ባደረጉት በወቅት ኢትዮጵያ ያለባት ከፍተኛ የውጭ ዕዳ እንዲራዘምና እንዲሸጋሸግ ያቀረበችው ጥያቄ ምላሽ እስኪያገኝ ድረስ የመክፈያ ጊዜያቸው የደረሱ ዕዳዎችን መክፈል እንድታቆም ለመወሰን፣ ለኢትዮጵያ ያበደሩ አገሮች ውይይት እያደረጉ መሆናቸው ተሰማ። መረጃውን ይፋ ያደረገው ዓለም አቀፍ የሉዓላዊ አገሮች ዕዳ መማክርት […]
በ12ኛ ክፍል ውጤት “ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
October 18, 2023 በ12ኛ ክፍል ውጤት “ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ የመስሪያ ቤታቸውን የዘንድሮ እቅድ እና የበጀት ዓመቱን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ለማቅረብ ዛሬ ረቡዕ በፓርላማ ተገኝተው ነበር። የዛሬውን ስብሰባ በጠራው የተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለሚኒስትሩ ካቀረባቸው ጥያቄዎች መካከል […]
በ12ኛ ክፍል ውጤት “ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
October 18, 2023 በ12ኛ ክፍል ውጤት “ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ የመስሪያ ቤታቸውን የዘንድሮ እቅድ እና የበጀት ዓመቱን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ለማቅረብ ዛሬ ረቡዕ በፓርላማ ተገኝተው ነበር። የዛሬውን ስብሰባ በጠራው የተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለሚኒስትሩ ካቀረባቸው ጥያቄዎች መካከል […]
ኮሜዲያን ልጅ ያሬድ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ መታዘዙ ተገለፀ።
October 18, 2023 ኮሜዲያን ልጅ ያሬድ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ መታዘዙ ተገለፀ። ያሬድ ዘላለም በቅጽል ስሙ “ልጅ ያሬድ” እየተባለ የሚጠራው ኮሜዲያን በቀረበበት ተደራራቢ ክስ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዟል። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሲሆን ፥ የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሪክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ኮሜዲያኑ ላይ ተደራራቢ ክሶችን ማቅረቡም […]
ናይጄሪያ በኑሮ ውድነት ምክንያት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ለድሆች ማከፋፈል ልትጀምር ነው
18 ጥቅምት 2023, 14:02 EAT የናይጄሪያ መንግሥት 15 ሚሊዮን ለመሆኑ ችግረኛ ቤተሰቦች 1.5 ቢሊዮን ዶላር ማከፋፈል እንደሚጀምር አስታወቀ። ይህ መንግሥት ለድሆች ለመስጠት ያቀደው የገንዘብ ድጎማ በአገሪቱ እየናረ የመጣውን የምግብ፣ የነዳጅ እና የሸቀጦች ዋጋ ለማቅለል በማለም ነው ተብሏል። ይህ ድጎማ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚሰጥ ሳይሆን ድጋፉ ይገባዋል ለሚባል ለእያንዳንዱ ቤተሰብ ከዚህ ጥቅምት ወር ጀምሮ በየወሩ ገንዘቡ […]
