በምሥራቅ ሐረርጌ የቀድሞ ሚስቱን ችሎት ላይ በጩቤ የገደለው የእድሜ ልክ አስራት ተፈረደበት
17 ጥቅምት 2023 በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን፣ በደኖ ወረዳ ችሎት ላይ የቀድሞ ባለቤቱን በስለት ወግቶ የገደለው ግለሰብ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት። ግለሰቡ ግድያውን የፈጸመው ባለፈው ዓመት ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም. በበደኖ ወረዳ በተሰየመ ችሎት ላይ ከቀኑ አምስት ሰዓት አካባቢ የነበረ ሲሆን፣ በሌላ ሰው ላይም ጉዳት ለማድረስ መሞከሩ ተገልጾ ነበር። የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ዐቃቤ […]
ቀጥታ: በጋዛ ሆስፒታል ላይ በተፈጸመ ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም ተባለ
ቀጥታ በጋዛ ሆስፒታል ላይ በተፈጸመ ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም ተባለ Related Video and Audio VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ from BBCከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ Play video ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር […]
ኢትዮጵያዊን ጨምሮ ኬንያ ተፈላጊ የሽብር ተጠርጣሪዎችን ስም እና ፎቶ ይፋ አደረገች
ከ 1 ሰአት በፊት ኬንያ በቅርቡ በወደብ ከተማዋ ላሙ ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጀርባ እጃቸው አሉበት ያለቻቸውን 35 የሽብር ተጠርጣሪዎች ማንነት እና ፎቶዎችን ይፋ አደረገች። ከእነዚህ መካከል የኢትዮጵያ፣ የታንዛንያ፣ የጀርመን እና የእንግሊዝ ዜግነት ያላቸው እንደሚገኙበት ታውቋል። አብዛኛዎቹ ግን የኬንያ ዜጎች ናቸው ተብሏል። ስም ዝርዝራቸው ይፋ ከተደረጉት ተጠርጣሪዎች መካከል ጃንጋሌ ሁቴይባ ተባለ ኢትዮጵያዊ እንደሚገኝበት አገሪቱ መገናኛ ብዙኃን የኬንያ […]
‘የድመት ነፍስ አለው’ የሚባለው የሐማስ ወታደራዊ ኮማንደር ዴይፍ ማን ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት ሙሉ ስሙን ብዙ ሰው አያውቀውም። ይልቅ ቅጽል ስሙ ገናና ነው። ‘ዴይፍ’ ይባላል። ‘ዴይፍ’ ማለት ‘ጥቁር እንግዳ’ እንደማለት ነው፤ በአረብኛ። ለምን ግን ‘ዴይፍ’ ተባለ? ምክንያቱም በየሰዉ ቤት እየሄደ ስለሚያድር ነው። አንድ ቤት ከአንድ ሌሊት በላይ አያሳልፍም። እስራኤል በነፍስ ትፈልገዋለች። አንድ ቤት ሁለት ሌሊት ካደረ ከመልዓከ ሞት ጋር የማደር ያህል አደገኛ ነው ለእሱ። […]
‘ሃብታም ለመሆን’ ከመቃብር ስፍራ የራስ ቅል ያወጡ አምስት ናይጄሪያውያን በእስራት ተቀጡ
ከ 4 ሰአት በፊት ናይጄሪያ ውስጥ የሞተ ሰውን የራስ ቅል ከመቃብር ስፍራ ቆፈረው በማውጣት ወንጀል የተከሰሱ አምስት ሰዎች የ12 ዓመት እስር ተፈረደባቸው። ሃብታም ለሚያደርጋቸው የአምልኮ ሥርዓት ማስፈጸሚያ አስፈላጊ ነው በሚል ወደ ጠንቋይ ለመውሰድ ሲሉ ነው የራስ ቅሉን ከተቀበረት ስፍራ በማውጣት ሊወስዱት አስበው ነበር ተብሏል። ግለሰቦቹ (ሁሉም ወንዶች ናቸው) የራስ ቅሉን በከረጢት ይዘው በቁጥጥር ስር ከዋሉ […]
“ቤታችንን በላያችን ላይ ቢያፈርሱትም የትውልድ ቀያችንን አንለቅም” የጋዛ ቤተሰቦች
ከ 5 ሰአት በፊት እስራኤል ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የሰሜን ጋዛ ነዋሪዎችን አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ የጊዜ ገደብ በማስቀመጥ አስገዳጅ ትዕዛዝ አስተላልፋለች። ማስጠንቀቂያውን የሰሙ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩም ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየጎረፉ ነው። ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየተጓዙ የነበሩ ፍልስጥኤማውያንም በእስራኤል የአየር ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል። እስራኤል ላለፉት አስር ቀናት ቀን ተሌት ጋዛን በቦምብ በመደብደብ ላይ ትገኛለች። ምናልባትም በቀጣይ ቀናት […]
በመብት ተሟጋቾች የተተቸው የሊባኖስ እና የኢትዮጵያ ስምምነት ለፓርላማ ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 17, 2023 በተስፋለም ወልደየስ የቤት ሰራተኞች መብት እንዲከበር የሚሟገቱ ግለሰቦች እና ተቋማት ትችት ሲያሰሙበት የቆየው፤ የኢትዮጵያ እና የሊባኖስ መንግስታት የስራ ስምሪት ስምምነት ለፓርላማ ቀረበ። በሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ ለኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች የሚከፈለው ዝቅተኛ ደመወዝ አለመካተቱ በዛሬው የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ጥያቄ ተነስቶበታል። ኢትዮጵያ ከ300 ሺህ እስከ 400 ሺህ የሚገመቱ ዜጎቿ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ከሚሰሩባት […]
በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ለሞቱ ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ፓርቲዎች የሀዘን ስነ ስርዓት አከናወኑ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 15, 2023 በትግራይ ክልል ከትላንት ቅዳሜ ጥቅምት 3፤ 2016 ጀምሮ የታወጀውን የሀዘን ቀን እና የመርዶ ስነ ስርዓት ተከትሎ፤ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት እና ፖለቲከኞች በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ህይወታቸውን ላጡ ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጸሎት እና የጧፍ ማብራት ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት አከናወኑ። በስነ ስርዓቱ ላይ የሰባት ሀገራዊ እና ክልላዊ ፓርቲዎች አመራሮች እና አባላት […]
አይ.ኤም.ኤፍ እና ኢትዮጵያ በገንዘብ ድጋፍ ጥያቄ ላይ ከስምምነት ለመድረስ በመጪዎቹ ሳምንታት ሊወያዩ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 12, 2023 ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት በጠየቀችው የገንዘብ ድጋፍ ላይ ከስምምነት ለመድረስ በሚያስፈልጉ ማሻሻያዎች ላይ በመጪዎቹ ሳምንታት ውይይት እንደሚደረግ አይ.ኤም.ኤፍ ገለጸ። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ልዑክ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በጠየቀው ድጋፍ ላይ ውይይት ማድረጉን ተቋሙ ዛሬ ሐሙስ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የተቋሙ ልዑክ በአዲስ አበባ ቆይታ ያደረገው ከመስከረም 14 እስከ 22፤ […]
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን “ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበት እና የሚያለሙበት ጊዜ አሁን ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ- ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 11, 2023 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን “ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበት እና የሚያለሙበት ጊዜ አሁን ነው” አሉ። ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ ዜጎች የአሁኑ ጊዜ “ወደ ውጭ የሚያስቡበት ሳይሆን ወደ ውስጥ የሚያስቡበት ነው” ሲሉም ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት አዲስ አበባ በሚገኘው የሳይንስ ሙዚየም ከትላንት ማክሰኞ መስከረም 29፤ 2016 አንስቶ መታየት የጀመረውን ሀገር አቀፍ […]
