ቆላድባ ጯሂት እንፍራዝ እና ማክሰኝት የናደው ብርጌድ ከሰንጥቅ ብርጌድ ጋር በመሆን ጠላትን ሙትና ቁስለኛ አድርጎታል ።
September 28, 2023 – Konjit Sitotaw ቆላድባ ጯሂት እንፍራዝ እና ማክሰኝት የናደው ብርጌድ መሪ ደረጀ በላይ ከሰንጥቅ ብርጌድ ጋር በመሆን የደምቢያ ገበሬ በምሥራቅ እና በምዕራብ ያለውን በማስተባበር ከአራቱ ግምባሮች ውስጥ በሦስቱ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ አድርጎታል ። ቴዎድሮስ ብርጌድ እና ፋሲል ሻለቃ እንዲሁም ገብርየ ብርጌድ በተሳተፉበት የነ ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ የማጥቃት ሂደት የታየበት ውጊያ በአራት ሰዓት ውጊያ እንፍራንዝን […]
በታንዛኒያ በመኪና አደጋ 9 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሲሞቱ ሰባቱ ጉዳት ደረሰባቸው
28 መስከረም 2023, 17:39 EAT ታንዛኒያ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ናቸው የተባሉ ስደተኞችን አሳፍሮ በሚሄድ መኪና ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባቱ ሕይወት ሲያልፍ ዘጠኙ ጉዳት እንደ ደረሰባቸው ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ። የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ድርጅት ሐሙስ መስከረም 17/2016 ዓ.ም. ስለ አደጋው ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳስታወቀው አደጋው የደረሰው በታንዛኒያዋ ንጆምቤ ክልል ውስጥ ነው። አደጋው ከሁለት ሳምንት በፊት […]
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተፈጸሙ ላሉት የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በቂ ትኩረት አልተሰጠም! ኢሰመጉ
September 28, 2023 – Konjit Sitotaw ኢሰመጉ ዛሬ መስከረም 17/2016 ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ ወረዳ ኤጀሬ ቀበሌ በቀን 02/01/16ዓ.ም በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ 4 ሰዎች መገደላቸውን እና በኪራሙ ወረዳ በቀን 02/01/16 የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ አንድ ሰው መቁሰሉን እንዲሁም በቀን 04/01/16 ወደ ጊዳ ከተማ ይጓዙ የነበሩ ተሳፋሪዎችን የታጠቁ ኃይሎች […]
ትግራይ ክልል በረሐብ ሰዎች እየሞቱ ነው
September 28, 2023 – DW Amharic በትግራይ ክልል በረሃብ ምክንያት በርካቶች እየሞቱ መሆኑ ተገለፀ ። በክልሉ በተደረገ ጥናት ከጦርነቱ በኋላ በረሐብ መሞታቸው የተረጋገጡ ሰዎች ቁጥር 1,329 መሆኑ ተዘግቧል ። በዛሬው ዕለት ብቻ በረሐብ የተነሳ አንዲት በ20ዎቹ መጀመሪያ የምትገኝ ሴት መሞቷን አንድ ተፈናቃይ ለዶይቸ ቬለ (DW)ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
UN Rights Body Should Extend Ethiopia Investigations – Human Rights Watch 00:05
September 28, 2023 6:15PM EDT|Dispatches European Union Should Lead Action to Preserve International Scrutiny of Rights Crisis Lucy McKernan United Nations Deputy Director, Advocacy @LucMcK@LucMcK Philippe Dam EU Director, Advocacy @Philippe_Dam@Philippe_Dam Last week, an independent United Nations inquiry into serious violations committed since the outbreak of armed conflict in northern Ethiopia released a report to the UN […]
በሰሜን ጎንደር ጃን አሞራ ወረዳ በድርቅ በተባባሰው ረኀብ 32 ሰዎች እንደሞቱ ተገለጸ
September 28, 2023 – VOA Amharic በዐማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ሦስት ወረዳዎች፣ የዓለም የምግብ ፕሮግራም እና የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት/USIDA/፣ ካለፈው ዓመት ሰኔ ወር ጀምሮ ርዳታ በማቋረጣቸው፣ በዞኑ 32 ሰዎች በረኀብ እንደሞቱ፣ የአካባቢው ባለሥልጣናት ገለጹ፡፡ የዞኑ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ሓላፊ አቶ ይርዳው ሲሳይ፣ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ የርዳታው መቆምና በአካባቢው የተከሠተው … … ሙሉውን ለማየት […]
የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ለኢንቨስተሮች መሰጡትን በመቃወም ሦስት ምሁራን ለጠ/ሚ ዐቢይ ደብዳቤ ጻፉ
ከ 1 ሰአት በፊት ከአምስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ከፊል ስፍራ ተቆርሶ ለግብርና ኢንቨስተሮች መሰጠቱ ያስቆጣቸው ሦስት ምሁራን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደብዳቤ ጻፉ። የባቢሌ ፓርክ ደን ተመንጥሮ ለኢንቨስተሮች መሰጠቱ ከፍተኛ የድርቅ አደጋ እንደሚጋርጥ በመግለጽም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጣልቃ እንዲገቡ ምሁራኑ በደብዳቤያቸው ጠይቀዋል። በኢትዮጵያ ትልቁ የዝሆኖች መጠለያ የሆነው እና በምሥራቅ ሐረርጌ የሚገኘው የባቢሌ […]
የመስቀል ወፍ ወቅት ጠብቃ መስከረም ላይ ብቻ ብቅ የምትል ናት?
ከ 5 ሰአት በፊት *የመስቀል ወፍ ለወራት ጠፍታ ቆይታ አዲስ ዓመት ሲገባ በተለይ ደግሞ መስከረም ሲጋመስ እንደምትከሰት በብዙዎች ዘንድ ይታመናል። በአባባልም አንድ ሰው ለረጅም ጊዜ ጠፍቶ ቆይቶ ድንገት ሲከሰት “ምነው የመስቀል ወፍ ሆንክ” ይባላል። ይህም ለረጅም ጊዜ ሳይታዩ ወይም ጠፍቶ ቆይቶ መታየትን ለማመልከት ማኅበረሰቡ የሚጠቀምበት አባባል ነው። አእዋፋትን በቅርበት የሚያጠኑት አቶ ይልማ ደለለኝ ግን “እነዚህ […]
የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በፎቶ
27 መስከረም 2023 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በድምቀት እየተከበረ ነው። ሐሙስ መስከረም 17/2016 ዓ.ም. ከሚከበረው የመስቀል በዓል ቀደም ብሎ በአደባባይ የሚከናወነው የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ምን እንደሚመስል ከተለያዩ ምንጮች በሰበሰብናቸው ፎቶዎች ድባቡን እናስቃኛችሁ። ተያያዥ ርዕሶች
በህንድ የተደፈረች ታዳጊ እርዳታ እየተማጸነች መንገድ ላይ ስትዞር መታየቱ ቁጣን ቀሰቀቀሰ
ከ 19 ደቂቃዎች በፊት በህንድ አንዲት የተደፈረች ታዳጊ እርዳታን እየተማጸነች መንገድ ላይ ስትዞር የሚያሳይ ቪዲዮ መውጣቱ ቁጣን ቀስቅሷል። ይህች ታዳጊ አንድን ሰው እንዲረዳት ስትጠጋው በእጁ ሲያባርራት በቪዲዮው ላይ የሚታይ ሲሆን በበርካቶችም ላይ ቁጣን ፈጥሯል። በማድያ ፕራዴሽ ግዛት ኡጃይን ከተማ ውስጥ ከሁለት ሰዓት በላይ በእግሯ የዞረችው ታዳጊ አንዳንድ ሰዎች እርዳታ እንዳደረጉላትም ፖሊስ ለኃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን […]
