ጉዳዩ ከአባልነት መሰረዝን ይመለከታል
June 1, 2023
Ethiopia: Ethnic Cleansing Persists Under Tigray Truce – Human Rights Watch 00:01
June 1, 2023 12:00AM EDT English Français Rights Abusers in Western Tigray Zone Face No Accountability for Torture, Forced Expulsions Local authorities and Amhara forces in Western Tigray Zone in northern Ethiopia have continued an ethnic cleansing campaign against Tigrayans since the November 2, 2022, truce agreement. The Ethiopian government should suspend, investigate, and appropriately […]
አሜሪካ የብድር ጣሪያዋን አሻሻለች
ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አገሪቱ ተጨማሪ ገንዘብ እንድትበደር የሚፈቅደውን ስምምነት አጸደቀ። ይህ ስምምነት ላይ ከመደረሱ በፊት የዓለማችን ታላቅ ኢኮኖሚ ብሔራዊ ዕዳዋን ሳትከፍል ትቀራለች የሚል ስጋትንም አጭሮ ነበር። አሜሪካ ብድሯን መክፈል የሚያስችላትን የመንግሥት የዕዳ ጣሪያ ከፍ በማድረግም ዓለም ልትገባበት የነበረውን የፋይናንስ ቀውስ ማስቀረት ተችሏል ተብሏል። ውሳኔው በሁለቱም ፓርቲዎች በኩል ተቃውሞ ቢቀርብበትም […]
ከባባድ የጦር ወንጀል ሲፈጸም የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን ፌስቡክ ለምን ይሰርዛቸዋል?
ከ 42 ደቂቃዎች በፊት ከትግራይ እስከ ሶሪያ፣ ከዩክሬን እስከ ሱዳን አሰቃቂ የጦር ወንጀሎች ይፈጸማሉ። ሲፈጸሙ የሚያሳዩ ምሥሎችም አልፎ አልፎ ይቀረጻሉ። የተቀረጹት ምሥሎች በማኅበራዊ የትሥሥር መድረኮች ይታተማሉ። ለምሳሌ በዩትዩብ፣ በፌስቡክ ወይም በኢኒስታግራም። እነዚህ ድርጅቶች ግን ተንቀሳቃሽ ምሥሎቹን ሳይውል ሳያድር ያግዷቸዋል። ለምን ሲባል የድርጅቶቹን ፖሊሲ የሚጥሱ ስለሆኑ የሚል ምላሽ ይሰጣል። ይህ ትክክለኛ ምላሽ ነው። ለሕሊና የሚከብዱና የሰዎችን […]
“ከሰላም ስምምነቱ በኋላ በምዕራብ ትግራይ የዘር ማጽዳት እየተካሄደ ነው” ሂዩማን ራይትስ ዋች
ከ 5 ሰአት በፊት ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብተ ተሟጋች ሂዩማን ራይትስ ዋች የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ለማስቆም የሰላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ በምዕራብ ትግራይ የዘር ማጽዳታ ወንጀል እየተፈጸመ ነው አለ። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ የፌደራሉ መንግሥት እና ህወሓት በሰሜን ኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየውን የእርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም. የሰላም ስምምነት ከፈረሙ በኋላ የአማራ ኃይሎች ከአካባቢው አስተዳደር ጋር […]
በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች ከ111 ሺህ በላይ ቤቶች መፍረሳቸውን ኢሰመጉ አስታወቀ
ከ 20 ደቂቃዎች በፊት በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተሞች እየተካሄደ ነው ባለው የቤት ፈረሳ እና የግዳጅ የማስነሳት ሂደት 111 ሺህ 811 ቤቶች መፍረሳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አስታወቀ። ኢሰመጉ ይህንን የገለጸው ከጥቅምት 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በጉዳዩ ላይ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ግንቦት 23/2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገበት ጊዜ ነው። ኮሚሽኑ ይህንን አሃዝ ይፋ ያደረገው […]
የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትን ማስፈራሪያ እና ዝርፊያ በመስጋት የትራንስፖርት መንገዶች ተዘጋግተዋል
June 1, 2023 – VOA Amharic በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞኖች መካከል፣ የመጓጓዣ አገልግሎት ከተቋረጠ ከሦስት ወራት በላይ ማስቆጠሩን፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እና ነጋዴዎች ገለጹ። አስተያየት ሰጪዎቹ፣ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትን ማስፈራሪያ እና ዝርፊያ በመስጋት አገልግሎቱ መቋረጡን ሲገልጹ፣ ይህም፣ ኅብረተሰቡን ለእንግልት ማጋለጡንና የፍጆታ እቃዎችን ወደ አካባቢው ለማስገባት አስቸጋሪ ኹኔታ በመፍጠሩ የዋጋ ንረትን […]
የኢትዮጵያንና የአፍሪካ ቀንድን ሁኔታ የዳሰሰው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ
June 1, 2023 የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር፣ በኢትዮጵያ እንደሚያደርጉት የሚጠበቀው ጉብኝት፣ ላለፉት ሁለት ዓመታት፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈጠረውን የሐሳብ ልዩነት ለማጥበብ የሚደረግ ዲፕሎማሲ አካል መኾኑን፣ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የኢትዮጵያንና የአፍሪካ ቀንድን ሁኔታ የዳሰሰው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ by ቪኦኤ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም፣ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ […]
የሱዳን ጦር ከተኩስ አቁም ውይይቱ ራሱን ማግለሉ ተነገረ
June 1, 2023 – BBC Amharic 31 ግንቦት 2023 ከዚህ ቀደም የተደረሱ የተኩስ አቁም ስምምነቶችን በተደጋጋሚ ተጥሰዋል በሚል የሱዳን ጦር ከተኩስ አቁም ውይይቱ ራሱን ማግለሉ ተነገረ። የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን የተኩስ አቁም ስምምነቶችን በመጣስ የከሰሰው የሱዳን ጦር በሰላም ንግግሩ ተሳታፊ አንሆንም ማለታቸውን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ገልጸዋል። ከዚህ ቀደም በተደረሰው የአጭር ጊዜ የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከሆስፒታሎች […]
ቦይንግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ተጎጂዎች ለደረሰባቸው ስቃይ ካሳ እንዲጠየቅ ተወሰነ
June 1, 2023 – BBC Amharic 31 ግንቦት 2023 በኢትዮጵያ አየር መንገድ 737 ማክስ ሕይወታቸውን ያጡ መንገደኞች አውሮፕላኑ ከመከስከሱ በፊት ተጓዦቹ ለደረሰባቸው መከራ እና ስቃይ የሚሆን ካሳ ቤተሰቦቻቸው ካሳ እንዲጠይቁ ተወሰነ። አሜሪካዊው ዳኛ ግንቦት 22/ 2015 ዓ.ም መንገደኞቹ ለደረሰባቸው ስቃይ የተጎጂ ቤተሰቦች ቦይንግን ካሳ መጠየቅ ይችላሉ ሲሉም ብያኔያቸውን አስተላልፈዋል። “መንገደኞቹ ወደ ሞት እያመሩ እንደሆነ ያውቁ እንደነበር በምክንያት […]