በደብረ ኤልያስ ወረዳ የተፈጠረው ግጭትና የደረሰው ጉዳት
June 1, 2023 – DW Amharic ሰሞኑን በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ በተለያዩ ምክንቶች በተፈጠረ ግጭት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን እና ሌሎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የህክምና ተቋማት አመለከቱ። በግጭቱ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ የነበሩ ምዕመናን ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን በመንግሥት የፀጥታ አካላት ላይም የአካል ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያ በምሥረታ ላይ በሚገኘው ካፒታል ገበያ ባንኮች ላቅ ያለ ሚና እንዲጫወቱ ትሻለች
June 1, 2023 – DW Amharic ባንኮች የኢትዮጵያ ሴኪዩሪቲስ ኤክስቼንጅ ውስጥ ድርሻ መግዛት ብቻ ሳይሆን ሥራ ሲጀምር የማገበያየት ሚና የሚጫወቱ ተቀጥላ ኩባንያዎች እንዲያቋቁሙ ይጠበቃል። በ2016 ሥራ ለሚጀምረው የካፒታል ገበያ አክሲዮን መሸጥ ተጀምሯል። በገበያው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 25 በመቶ፤ የግሉ ዘርፍ 75 በመቶ ድርሻ ይይዛሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በከማሺ ዞን የመንገድ መዘጋት ኅብረተሰቡን ለችግር አጋልጧል
June 1, 2023 – DW Amharic በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን በመንገድ መዘጋት ምክንያት ከየካቲት ወር ወዲህ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች እየገቡ እንዳልሆነ ነዋሪዎች ተናገሩ። እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ በምዕራብ ወለጋ ነጆ መስመር በነበረው የጸጥታ ችግር ስጋት አሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ ያቆሙት በጥር ወር መጨረሻ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ብርሃኑ ነጋ የሚመሩት የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ከባለፉት አመታት በባሰ መልኩ እያሽቆለቆለ መሆኑ ተረጋገጠ
June 1, 2023 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ችግር ፈቺ ያልሆነ፣ የሀገሪቱን ኑሮ እና ተጨባጭ ጉዳዮች የማይመለከት፣ ከውጪ የተገለበጠ መሆኑ በውጤትም ሆነ በጥራት ማሽቆልቆል እየታየበት መቀጠሉን የትምህርት ባለሙያዎች ተናገሩ። ባለሙያዎቹ የዚህ ጥሩ ማሳያ ያደረጉት በኢትዮጵያ አጠቃላይ ትምህርት ከሚሰጥባቸው 47 ሺህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በተሻለ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት በጣት የሚቆጠሩ ብቻ መሆናቸው ከሰሞኑ በትምህርት ሚኒስቴር መነገሩን […]
የዴራ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ሁለት ካህናትን ጨምሮ አራት ሰዎች ተገደሉ
June 1, 2023 – DW Amharic በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ ጨፌ ሚሶማ በተባለ አከባቢ ታጣቂዎች አራት ሰዎች መግደላቸውን የአካባቢው የዓይን እማኞች ገለጡ፡፡ በተጠቀሰው አካባቢ እሑድ ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም. እኩለ ሌሊት ማንነታቸውን በውል ባልተገለጸ የታጠቁ አካላት በደረሰው ጥቃት የዴራ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ሁለት ካህናትን ጨምሮ አራት ሰዎች መገደላቸውንም አመልክተዋል። ታጣቂዎቹ ከነዋሪዎች ገንዘብ መውሰዳቸውና ሁለት ሰዎችን አግተውም እንደነበር […]
በአህጉራዊ የቴክኖሎጅ ውድድር ለፍፃሜ የደረሱት ሁለቱ የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች
June 1, 2023 – DW Amharic በቅርቡ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በሰባት ምድቦች በተካሄደው የዘንድሮው የምስራቅ አፍሪቃ የቴክኖሎጅ ውድድር ኦሚሽቱ ጆይ የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያ በአመቱ ምርጥ የጀማሪ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ዘርፍ ለፍፃሜ ሲደርስ ፤አሪፍ ፔይ የተባለው ጀማሪ የቴክኖሎጅ ኩባንያ ደግሞ በገንዘብ ነክ ቴክኖሎጅ/Fintech/ዘርፍ የ2023 አሸናፊ ለመሆን በቅቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“በደብረ ኤሊያስ ጥንታዊ ገዳም ላይና በአካባቢው ኗሪዎች ላይ የጦር ወንጀል እየተፈጸመ ነው!” ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
30/05/2023 (Amharic) APF statement May 29 2023 የአብይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ የኦሮሚያ ልዩሃይል አባላትን የመከላከያ ዩኒፎርም አልብሶ በማሰማራት በአማራ ክልል በደብረ ኤሊያስ ወረዳ አርሶ አደሮች ላይ እና በደብረ ኤልያስ ገዳማትና በመነኮሳት ላይ የሚፈጽመውን ፍጅት መላው ኢትዮጵያዊና የዓለም አቀፋ ሕብረተሰብእንዲያወግዘው በጥብቅ እናሳስባለን:: ከስድስት መቶ አመታት በላይ ያስቆጠረው የደብረ ኤሊያስ ጥንታዊና ታሪካዊ ገዳም በውስጡ ካሉቅዱሳት መጻሕፍት፣ መንፈሳዊ […]
ብልጽግና ፓርቲ “ፍላጎታቸውን በኃይል ለማሳካት የሚጥሩ ጽንፈኛ” አካላት “በእጅጉ ፈትነውኛል” አለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 31, 2023 በተስፋለም ወልደየስ ገዢው ብልጽግና ፓርቲ “የነጠላ ቡድናዊ ፍላጎታቸውን በኃይል ለማሳካት የሚጥሩ” እና “ጽንፈኛ የሆኑ” ያላቸው አካላት ባለፉት ወራት በእጅጉ እንደፈተኑት አስታወቀ። በነጻነት አስተዳደር እና አጠቃቀም መካከል “ሚዛን ለማስጠበቅ” በሚደረግ ጥረት ረገድም “ፈተናዎች” እና “ጉድለቶች” ማጋጠማቸውንም ገልጿል። ይህ የተገለጸው ለሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ዛሬ ረቡዕ […]
በአማራ ክልል በአምሃራ ሳይንት ወረዳ ስብሰባ ሲያካሄዱ በነበሩ አመራሮች ላይ የቦምብ ጥቃት ሙከራ ተደረገ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 31, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አምሃራ ሳይንት ወረዳ ስብሰባ በማካሄድ ላይ በነበሩ የዞን፣ የወረዳ እና ቀበሌ አመራሮች ላይ ትላንት ማክሰኞ ግንቦት 22፤ 2015 የቦምብ ጥቃት ሙከራ መደረጉ ተነገረ። በብልጽግና ፓርቲ የተዘጋጀን ድርጅታዊ ኮንፍረንስ ሲሳተፉ የነበሩትን እነዚህን አመራሮች ኢላማ በማድረግ የተወረወረው ቦምብ ቢፈነዳም፤ በሰው ላይ ጉዳት እንዳልደረሰ የወረዳ አስተዳደሩ አስታውቋል። በአምሃራ […]
Oromo Singer killed in Sululta – Curate Oromia 13:05
By Admin On 30th May 2023 | News Artist Dereje Degefa Oromo singer Dereje Degefa, renowned for his politically charged protest songs, tragically lost his life on May 29, 2023, in Sululta, a town located just 30 kilometers away from Addis Ababa. While returning from the capital that evening, he found himself caught in the […]