አል ሻባብ የኡጋንዳ ወታደሮችን ካጠቃ በኋላ ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ወታደሮቻቸውን ተቹ

ከ 6 ሰአት በፊት የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የሶማሊያው እስላማዊ ታጣቂ ቡድን አል ሻባብ በአገራቸው ወታደሮች ላይ ጥቃት ሲፈጽም በተገቢው ሁኔታ መከላከል አልቻሉም ሲሉ ጠንካራ ትችት ሰነዙሩ። ፕሬዝዳንቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአል ሻብብ ታጣቂዎች ባለፈው አርብ ጠዋት የኡጋንዳ ወታደሮች የሰፈሩበትን ወታደራዊ ሰፍር በመውረር ጥቃት መፈጸማቸውን አረጋግጠዋል። ሙሴቬኒ በመግለጫቸው እንዳሉት የኡጋንዳ ሠራዊት ጦር ሰፈርን የሚጠብቁ ወታደሮች ጥቃቱ […]

ቻይና የመጀመሪያዋ የሆነውን ግዙፍ የመንገደኞች አውሮፕላን ሰርታ ለበረራ አበቃች

28 ግንቦት 2023, 10:22 EAT ቻይና በአገሯ ውስጥ ያመረተችው የመጀመሪያው የመንገደኞች ጄት አውሮፕላን ተሳፋሪዎችን ይዞ የተሳካ የመጀመሪያውን የንግድ በረራ አደረገ። የአገሪቱ መንግሥት ቴሌቪዥን ሲ919 የተባለው አውሮፕላን ተሳፋሪዎችን ይዞ ዛሬ እሁድ ጠዋት ከሻንግሃይ በመነሳት ወደ ዋና ከተማዋ ቤይጂንግ ሲያመራ አሳይቷል። ይህ የቻይና የመጀመሪያው የመንገደኞች አውሮፕላን ኮሜርሺያል አቪዬሽን ኮርፖሬሽን ኦፍ ቻይና (ኮማክ) በተባለው ድርጅት የተሰራ ሲሆን፣ በኤርባስ […]

በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?

Play video, “የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያን ከቁርጥራጭ ልብስ ማዘጋጀት ይቻላል?”, ርዝመት 1,3601:36 በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል? 28 ግንቦት 2023, 07:58 EAT በአፍሪካ በርካታ ሴቶች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ለመግዛት የገንዘብ አቅም የላቸውም። ቶጓዊቷ የሴቶች መብት ተቆርቋሪ ኤልሳ ምቤና ለዚህ ችግር መፍትሄ የሚሆን መላን ዘይዳለች። ኤልሳ ከልብስ ሰፊዎች የሚተርፉ […]

 · የኦሮሚያ ክልል መፍረስ አለበት

 · የኦሮሚያ ክልል መፍረስ አለበት !የዘር ማጥፋት፣ የጭፍጨፋ፣ እና የሰቆቃ ምድር የሆነው የኦሮሞ አፓርታይድ “ክልል” የብሔሮችን መብት የማያከብር፣ አፋኝ፣ ደፍጣጭ እና ኢዴሞክራሲያዊ “ክልል” ነው። ኦሮሞ ተብሎ በተከለለው “ክልል” ውስጥ ተጨፍልቀው በኦሮሞ ሰስም የተከለሉ ሃያ ሶስት (23) ብሔሮች ይገኛሉ። እነዚህ ብሔሮች በቋንቋቸው የመማር መብት የላቸውም፣ በተወካዮች ምክር ቤት የፖለቲካ ውክልና የላቸውም፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ተቀጥሮ የመስራት […]

· <> – በታዬ ደንደአ

· << የቱለማን መሬት ሽጦ ለሴተኛ አዳሪ ተጫርቶ የከፈለውና ሚሊዮኖችን ቲፕ/ጉርሻ የሰጠው ማነው? >> //በታዬ ደንደአ//// ትርጉም: ኢልመ-ቢያ በተለይ ለአዲስ ዘይቤ // አሸብሽቦ አዳሪው፣ የሌባና የሴረኛ ተላላኪ፣ በቅርቡ በቱለማ መሬት ስም ይፎክር ይዟል። በቱለማ ላይ ስለተፈጸመው ዘረፋ ደጋግሞ አጀንዳ ያደርጋል። መስኪዶችና ሌሎች የእምነት ቤቶች የፈረሱት የቱለማን መሬት ለማዳን እንደሆነ ይናገራል። ይሄንና ይሄንን መሰሉ ነገር የፖለቲካ ቁማር […]

ጸሎቴን የማስረዝመው . . . . (በድሉ ዋቅጅራ )

Bedilu Wakjira   ·  ጸሎቴን የማስረዝመው . . . . (በድሉ ዋቅጅራ ) ጊዜ በእድሜ አለንጋ፣ እየገረፈ ‹‹ቼ!›› ሲለኝ፤ እግሬን አልነቅል ብዬ፣ ዛሬ ላይ ሙጥኝ ሚያሰኘኝ፤ በሬ እንደዋጠ ዘንዶ፣ ለወራት አንቀላፍቼ፣ ከሞት ማምለጥ የሚያምረኝ፤ ጸሎቴን የማስረዝመው፤ መውጫህን መወጣጫህን ሳያሳየኝ፣ እንዳይወስደኝ፣ ነው፡፡ ቄጠማ የነበር አደይ፤ አረንቋና ማጥ የቆምክበት፤ እስከ ቋንጃህ፣ የዋጠህ፤ መርግ ሆኖ፣ ካላሰመጠህ፤ በእድሜህ ሰፍሮ፣ እድሜ […]

Prince Joel, an ancestor of the Ethiopian prince who was buried in the UK, says the palace’s refusal to return his…  – INSIDER 04:50

Prince Joel, an ancestor of the Ethiopian prince who was buried in the UK, says the palace’s refusal to return his remains is hurtful and makes it sound like they ‘can’t be bothered’ Mikhaila Friel  May 27, 2023, 4:31 AM EDT Buckingham Palace has refused to release the remains of an Ethiopian prince buried in […]

Tigray schools in ruins, 3,846 students, teachers killed in conflict  – The Reporter 04:17

News Tigray schools in ruins, 3,846 students, teachers killed in conflict Tigray schools in ruins, 3,846 students, teachers killed in conflict By Eyob Tikuye May 27, 2023 The conflict in Ethiopia’s Tigray region claimed the lives of over 3,846 teachers and students, reveals Ethiopia’s Institution of the Ombudsman. Ongoing damage assessments paint a grim picture […]

Dangote, Coca Cola among firms vying for Ethiopia’s sugar factories  – The Reporter 04:09

Dangote, Coca Cola among firms vying for Ethiopia’s sugar factories Dangote, Coca Cola among firms vying for Ethiopia’s sugar factories By Samuel Bogale May 27, 2023 Among the 20 companies interested in bidding for Ethiopia’s eight state-owned sugar factories slated for privatization are cement giant Dangote and beverage corporation Coca-Cola, sources reveal. The list of […]

Ukraine seeks Africa’s support for Zelensky’s ‘peace plan’  – The East African 03:52

SATURDAY MAY 27 2023       Ukranian Foreign Minister Dmytro Kuleba holds a press conference in Addis Ababa, Ethiopia on May 24, 2023. PHOTO | AMANUEL SILESHI | AFP https://826c374b3725d906a450c9b681f0a799.safeframe.googlesyndication.com/safeframe/1-0-40/html/container.html By TESFA-ALEM TEKLE Ukrainian Foreign Minister Dmytro Kuleba, who arrived in Addis Ababa Wednesday, asked African countries to support a 10-point peace plan proposed by […]