የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ፑቲንን እየተዋጉ ያሉት ሚሊሻዎች ማን ናቸው?

ከ 1 ሰአት በፊት ክሬምሊን አሻጥረኞች ትላቸዋለች። ዩክሬን በጭራሽ የኔ ዜጎች አይደሉም ብላለች። አሜሪካ እኔን እዚህ ውስጥ አትክተቱኝ ስትል ራሷን ታርቃለች። እነዚህ የሩሲያን ድንበር ደፍረው በመሻገር ክሬምሊንን የሚፋለሙ ሚሊሻዎች ማን ናቸው ግን? ሰሞኑን ነው ጥቃት የከፈቱት። ጥቃት መከፈቱን ሩሲያም አምናለች። ሁለቱ ሚሊሻ ቡድኖች በመልሶ ማጥቃት እንደተበታተነ የሩሲያ መገነኛ ብዙኃን ዘግበዋል። “70 የሚሆኑትን ገድለናል፤ ቀሪው ጨርቄን […]

አሜሪካ የሩሲያን ድንበር አልፎ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች

ከ 4 ሰአት በፊት አሜሪካ የሩሲያን ድንበር ተሻግሮ ከተፈጸመው ጥቃት ራሷን አራቀች። ሩሲያ በዩክሬን በኩል ድንበር አልፈው የገቡት ታጣቂ አማጺያን ሽንፈት ገጥሟቸዋል ብላለች። ሩሲያንና ዩክሬን ከሚያዋስናቸው አንዱ በሆነው የቤልጎሮድ ግዛት በኩል ሰኞ እለት ታጣቂዎች ገብተው ጥቃት ፈጽመዋል ተብሏል። ሩሲያ በዩክሬን ወረራ ከፈጸመች በኋላም የሩሲያን ድንበር የተሻገረ ወረራ ሲፈጸም የመጀመሪያው ነው። ሩሲያ በቤልጎሮድ ግዛት አሜሪካ ሰራሽ […]

የሂትለር ቤት ለፖሊስ የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫነት ሊውል ነው

ከ 3 ሰአት በፊት አዶልፍ ሂትለር የተወለደበት የኦስትሪያው መኖሪያ ቤት ለፖሊስ መኮንኖች የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫ ስፍራነት እንዲውል ተወሰነ። ቤቱ ምን ይሁን በሚልም ለረዥም ጊዜ የውዝግብ ምንጭ ሆኖም ቆይቷል። በጀርመን ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው ብራውናው አም ኢን በተባለ ግዛት የሚገኘውንም የሂትለር የትውልድ ቦታ ህንጻ ከረዥም ጊዜ ውዝግብ በኋላም መንግሥት የገዛው በአውሮፓውያኑ 2016 ነበር። ዘር ጨፍጫፊው አምባገንን […]

የቅድመ ምርመራ የተደረገላቸው 133 ሺሕ የቁም እንስሳት ዕርድ ውድቅ ተደረገ

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ የቅድመ ምርመራ የተደረገላቸው 133 ሺሕ የቁም እንስሳት ዕርድ ውድቅ ተደረገ የቅድመ ምርመራ የተደረገላቸው 133 ሺሕ የቁም እንስሳት ዕርድ ውድቅ ተደረገ ኤልያስ ተገኝ ቀን: May 24, 2023 በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ውስጥ በአገር አቀፍ ደረጃ በተደረገው የቅድመ ዕርድ ምርመራ ከ133 ሺሕ በላይ የቁም እንስሳት ተገቢውን ደረጃ ሳያሟሉ እንደተገኙ ታወቀ፡፡ በእንስሳት ልየታና ምዝገባ […]

የሕዝቡን ኑሮ ማቅለል እንጂ ማክበድ ተገቢ አይደለም!

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com  መንግሥት አገር ሲያስተዳድር ለበርካታ ወጪዎቹ ገንዘብ ስለሚያስፈልጉት አስተማማኝ የገቢ ምንጮች ሊኖሩት ይገባል፡፡ በጀት ሲይዝም ሆነ ወጪዎቹን ሲያቅድ ጠንቃቃ መሆን ይኖርበታል፡፡ ወቅቱ ለመጪው ዓመት በጀት ረቂቅ ማቅረቢያ ስለሆነ በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ መነጋገር ይገባል፡፡ መንግሥት ያለፈው ዓመት በጀቱ እንዳልበቃው፣ በርካታ ፕሮጀክቶችን ለመሰረዝ መገደዱን፣ በአንዳንድ ክልሎች ለመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ መክፈል እንዳቃተውና የመሳሰሉ የችግር ወሬዎች በስፋት […]

ሲሚንቶ በዲጂታል መንገድ ለማገበያየት የክፍያ አማራጮች ልየታ ተጀመረ

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ግብይትን በዲጂታል መንገድ ለማከናወን ከፋብሪካዎች ጋር ውይይቶችንና የክፍያ አማራጮች ልየታ እያደረገ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የአገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መስከረም ባህሩ፣ የሲሚንቶ ግብይት በቴክኖሎጂ ታግዞ እንዲፈጸም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በመለየት እየተሠራ እንደሚገኘ አስታውቀዋል፡፡ የሲሚንቶ ግብይት በዲጂታል መንገድ በቴክኖሎጂ ታግዞ መከናወኑ […]

በትግራይ የተካሄዱት ሰላማዊ ሰልፎች እና የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች ጥያቄ

May 24, 2023 – BBC Amharic  23 ግንቦት 2023 በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ ከሚነሳባቸው አካባቢዎች አንዱ ከሆነው ምዕራም ትግራይ የተፈናቀሉ ሰዎች ያለሰብአዊ እርዳታ በችግር ላይ መሆናቸውን እና ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰልፍ አደረጉ። ለሁለት ዓመታት የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነትን ተከትሎ ከቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ተጠልለው የሚገኙት ተፈናቃዮች በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል። አቶ […]

የማዕድን ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ዘረፋ እንደተፈጸመበት ተገለጸ

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና የማዕድን ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ዘረፋ እንደተፈጸመበት ተገለጸ የማዕድን ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ዘረፋ እንደተፈጸመበት ተገለጸ ሔለን ተስፋዬ ቀን: May 24, 2023 የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ዋና መሥሪያ ቤት ዘረፋ እንደተፈጸመበት የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡ ዘረፋው የተካሄደው ባለፈው ሳምንት እንደሆነ የተናገሩት ምንጮቹ፣ በዋና መሥሪያ ቤቱ ውስጥ የሚገኙ የከበሩ ማዕድናትና የድርጅቱ ንብረቶች እንደተዘረፉ ተናግረዋል፡፡ […]

ኢንቨስተሮች በትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሳተፉ መንግሥት ቢሮክራሲውን ዘመናዊ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ኢንቨስተሮች በትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሳተፉ መንግሥት ቢሮክራሲውን ዘመናዊ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ ኢንቨስተሮች በትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሳተፉ መንግሥት ቢሮክራሲውን ዘመናዊ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ ኤልያስ ተገኝ ቀን: May 24, 2023 Share የውጭ ባለሀብቶች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው መንግሥት ክፍት ባደረጋቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ ለማድረግ፣ የመንግሥት ትኩረት ቢሮክራሲውን ዘመናዊ ማድረግ ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡  በውጭ ጉዳይ […]

የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ

May 24, 2023 – EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ ከተደረገባቸው 225 ሠራተኞች ውስጥ 40 በመቶዎቹ ሕገወጥ መሆናቸው ተገለጸ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: May 24, 2023 የትምህርት ሚኒስትሩ 4.3 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው አሉ ቀጣሪ መሥሪያ ቤቶች ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የ225 ተቀጣሪ ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃዎች […]