በኬንያ እና በደቡብ አፍሪካ ተቃዋሚዎች በጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ምክንያት ውጥረት ነግሷል
March 20, 2023 – BBC Amharic ከ 3 ሰአት በፊት በኬንያ እና በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተቃዋሚዎች በጠሯቸው ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች ምክንያት ዛሬ ሰኞ ከተሞች ውስጥ ከባድ ውጥረት ነግሷል። በዚህም ሳቢያ በተቃዋሚዎች እና በፀጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት ሊከሰት ይችላል በሚል ነዋሪዎች እና ተቋማት በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ከተለመደ እንቅስቃሴያቸው ተቆጥበው የሚከሰተውን ለማወቅ እየተጠባበቁ ነው። የኬንያ እና የደቡብ አፍሪካ የፀጥታ […]
በአፍጋኒስታን ባለሥልጣናት ለመንግሥት ሥራ የቀጠሯቸውን ዘመዶቻቸውን እንዲያሰናብቱ ታዘዙ
March 20, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት በአፍጋኒስታን የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ዘመዶቻቸውን የቀጠሩ ባለሥልጣናት ከሥራ እንዲያሰናብቱ ታሊባን አዘዘ። የመንግሥት ባለሥልጣናት የቀጠሯቸውን ልጆቻቸውን እና ዘመዶቻቸውን በማሰናበት በምትኩ በሌሎች እንዲተኩ እንዲሁም ወደፊት ከዚህ ዓይነት ተግባር እንዲቆጠቡ ታሊባን አሳስቧል። እንደ አውሮፓውያኑ በ2021 ታሊባን ወደ ሥልጣን ሲመለስ ልምድ ያላቸውን ሠራተኞች ያባረረ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ አገሪቱን ጥለው ተሰደዋል። በዚህም […]
የኢራን ፕሬዝዳንት ሳዑዲ አረቢያን እንዲጎበኙ ግብዣ ቀረበላቸው
March 20, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት ሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን መልሰው ለመጀመር ከተስማሙ ከሳምንት በኋላ ሳዑዲ ለኢራኑን ፕሬዝዳንት የጉብኝት ግብዣ ማቅረቧ ተነገረ። ኢራን እንዳስታወቀችው ለፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራኢሲ ግብዣው የቀረበው ከንጉሥ ሳልማን በተጻፈ ደብዳቤ ሲሆን፣ ከሳዑዲ በኩል ግን ይህን የሚያረጋግጥ ነገር አልተሰማም። ለዘመናት በጠላትንት ሲተያዩ የቆዩትን ሁለቱን አገራት ያቀራረበችው ቻይና ስትሆን፣ ይህም […]
በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ላይ ጫማ የወረወረው ኢራቃዊ ያለበት ሁኔታ
March 20, 2023 – BBC Amharic በፈረንጆቹ 2008 የወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽ በኢራቅ መዲና ባግዳድ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት ላይ እያሉ ነበር ጫማ የተወረወረባቸው። ጫማ የወረወረባቸው ኢራቃዊ ጋዜጠኛ ሙንታዜር አል-ዛይዲ ወዲያውኑ የዓለም መነጋገሪያ ሆኖ፣ በአሜሪካ ወረራ የተበሳጩ ኢራቃውያን ደግሞ ጀግናቸው መሆኑን አደባባይ ወጥተው ገልጸው ነበር። በወቅቱ ይህንን ያደረገው የአሜሪካ መራሹ ወረራ በአገሩ ላይ ያመ… … ሙሉውን […]
አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት ተመረጡ
18 መጋቢት 2023 የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም. ባካሄደው ምርጫ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ መምረጡ ተነገረ። አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ የሚቋቋመው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት መመረጣቸውን የትግራይ ክልል ቴሌቪዥን ዘግቧል። በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል ከወራት በፊት በፕሪቶሪያ በተደረሰው ግጭትን በዘላቂነት ለማቆም በተደረሰው ስምምነት መሠረት የትግራይ ክልል […]
ሩሲያ እና ዩክሬን በጥቁር ባሕር በኩል የእህል ምርት እንዲጓጓዝ የደረሱትን ስምምነት አራዘሙ
19 መጋቢት 2023, 09:47 EAT ዩክሬን እና ሩሲያ በሚሊዮኖች ቶን የሚሰፈር የእህል ምርትን በጥቁር ባሕር በኩል ለማሳለፍ ከወራት በፊት የደረሱት ስምምነት የጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት እንዲራዘም ተስማሙ። ምንም እንኳ ሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ላይ ቢሆኑም ከዚህ ቀደም ፈርመውት የነበረውን የእህል ማስተላለፍ ስምምነት አራዝመውታል። ነገር ግን አዲሱ ስምምነት እስከመቼ እንደሚዘልቅ የሚታወቅ ነገር የለም። ዩክሬን ስምምነቱ ለ120 […]
Following truce, Ethiopia’s Tigray region nominates Getachew Read as new interim leader – report
19 Mar 2023 US Secretary of State Blinken visits Niger on Africa tour Tigray in Ethiopia put forward Getachew Read as its nominee for regional president. If approved, he would replace TPLF leader Debretsion Gebremichael. A truce in the war was agreed in November 2022. The dominant party in Ethiopia’s Tigray region has announced its […]
ዉይይት፤ የፕሪቶርያዉ ስምምነት በርግጥ ተፈጻሚ እየሆነ ነዉ?
March 19, 2023 – DW Amharic ፕሪቶርያ ላይ በሰላም ስምምነት ከተቋጨ አራት ወር የሆነዉና አስከፊ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የተፈፀመበት የሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት ቢያበቃም ብዙዎች በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ላይ ጥርጣሬ አላቸዉ። መንግሥት ስምምነቱን እያስፈጸመ አይደለም፤ የሚሉ እንዳሉ ሁሉ ህወሓት ሁሉን አካታች የሆነ ሽግግር መንግሥት ለመመስረት አልቻለም፤ የሚሉ ጥቂቶች አይደሉም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አሳሳቢው የአፍሪቃ ወጣት ስራ አጦች ቁጥር ማደግ፤ የኮንጎው ጥቅጥቅ ደን የተጋረጠበት አደጋ
March 19, 2023 – DW Amharic ለጀርመኑ ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ ቅርበት ያለው የፍሬድሪሽ ኤበርት ተቋም የአፍሪቃ ክፍል ያካሄደው ጥናት እንደሚያሳየው ከሰሀራ በረሀ በታች በሚገኙ የአፍሪቃ ሀገራት ስራ አጥነት እጅግ ተባብሷል። በተቋሙ የአፍሪቃ ጉዳዮች አጥኚ ሮበርት ካፔል እንደሚሉት በየዓመቱ 20 ሚሊዮን ሰዎች በገጠርም ሆነ በከተሞች የሌሉ ስራዎች ፍለጋ ላይ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ብልጽግና ፈተና ሆነውብኛል ያላቸውን አምስት ተግዳሮቶች ይፋ አድርጎ የአግዙኝ ጥሪ አቀረበ
ዜና ብልጽግና ፈተና ሆነውብኛል ያላቸውን አምስት ተግዳሮቶች ይፋ አድርጎ የአግዙኝ ጥሪ አቀረበ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 19, 2023 ብልፅግና በነፃነት ስም በሚፈጸም ወንጀል ምክንያት በትግሉ ያገኘውን ነፃነት እያጣ መሆኑን አስታውቆ፣ ነፃነት ከኃላፊነት ጋር ሚዛናዊነቱን ጠብቆ እንዲሄድ የመንግሥት ተቋማት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሚዲያዎች፣ የፍትሕ ተቋማት፣ የሃይማኖት ተቋማት፣ ምሁራንና የአገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን እንዲያደርጉ አስፈጻሚ ጥሪ አቀረበ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ […]