በተፎካካሪ ፓርቲዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ድርጊት የመድብለ ፓርቲ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ይጥላል ተባለ
ዜና በተፎካካሪ ፓርቲዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ድርጊት የመድብለ ፓርቲ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ይጥላል… ዮናስ አማረ ቀን: March 19, 2023 ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባዔያቸውን ለማካሄድ የአዳራሽ ኪራይ ከከፈሉ፣ አባሎቻቸውን ከተለያዩ አካባቢዎች ከጠሩና ከፍተኛ ወጪ ካወጡ በኋላ፣ በማይታወቁና ማንነታቸውን በማይገልጹ የፀጥታ ኃይሎች ክልከላ እየተደረገ ያለበት ሒደት፣ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ሊጥለው እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ […]
የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራ ጥቃቅን ቅሬታዎችን ሊያዳምጡ የሚችሉ ባለሙያዎች እንደሚያስፈልጉት ተገለጸ
March 19, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራ ጥቃቅን ቅሬታዎችን ሊያዳምጡ የሚችሉ ባለሙያዎች እንደሚያስፈልጉት ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 19, 2023 ኢትዮጵያ በመጭው ዓመት ልትተገብረው ላቀደችው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ውስጥ የተጎጂዎችን ቅሬታ ሊያዳምጥ የሚችል የተጎጂዎች ማዕከልና ጥቃቅን የሆኑ ቅሬታዎችን ሊያዳምጡ የሚችሉ ባለሙዎች እንደሚያስፈልጉት ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት ተፈጠሩ የተባሉ በደሎችና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የተፈጠረውን ቁርሾና […]
መንግሥት ከጦርነቱ ለማገገም በመጭዎቹ አምስት ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል አለ
ዜና መንግሥት ከጦርነቱ ለማገገም በመጭዎቹ አምስት ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል አለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 19, 2023 በጦርነቱ የተሳተፉ 250 ሺሕ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋምና ወደ ኅብረተሰቡ ለመቀላቀል ሥራ ተጀምሯል መንግሥት ለሁለት ዓመታት ያህል ከተካሄደው ጦርነት ለማገገምና በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለድኅረ ግጭት መልሶ ግንባታ 20 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስተሩ አቶ አህመድ ሺዴ ሰሞኑን […]
በአሜሪካ እናቶች ከወሊድ ጋር በተያያዘ የመሞት ዕድላቸው በከፍተኛ መጠን ጨመረ
March 19, 2023 – BBC Amharic 19 መጋቢት 2023, 08:05 EAT አሜሪካ በዓለም ላይ ካሉ ሀብታም አገራት መካከል ለወላድ እናቶች በጣም አደገኛዋ እንደሆነች እንደቀጠለች የአሜሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) ሪፖርት አመለከተ። ሲዲሲ ይፋ ባደረገው አዲስ መረጃ መሠረት በአገሪቱ ውስጥ የወላድ እናቶች ሞት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከፍተኛው ደረጃ ላይ በደረሰበት ጊዜ በ40 በመቶ ከፍ ብሏል። በአውሮፓውያኑ 2021 […]
አውሮፓዊቷ አዲስ አገር እውቅናን ያላገኘችው ለምንድን ነው?
March 19, 2023 – BBC Amharic የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ አንድ ግዛት በሆነችው ሰርቢያ ውስጥ ትገኝ የነበረችው ኮሶቮ በአውሮፓ ካሉ አገራት ሁሉ በዕድሜ ትንሿ ናት። ኮሶቮ ነጻ አገርነቷን ያወጀችበትን 15ኛ ዓመት እያከበረች ቢሆንም፣ አንደ አንድ ግዛቷ የምትቆጥራት ሰርቢያን ጨምሮ በርካታ የዓለም አገራት እውቅናን አልሰጧትም። ስለምን የዓለም አገራት የኮሶቮን ነጻ አገርነት እውቅና አልሰጡም?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
2000 አባውራዎች በማንነታቸው ምክንያት ከአዲስ አበባ ሊፈናቀሉ ነው!
March 19, 2023 – Getachew Shiferaw 2000 አባውራዎች በማንነታቸው ምክንያት ከአዲስ አበባ ሊፈናቀሉ ነው! አዲስ አበባ “የአርሶ አደር ልጅ” እየተባለ ከኦሮሚያ በርካታ ህዝብ ቤትና መሬት ተሰጥቶታል። ኮንዶሚኒየም ታድሏል። – አገር አፍራሽ ለነበረው ሁሉ መታሰቢያ ወተዘ እየተባለ መስርያ ቤት ተሰጥቶታል። ዋቆ ጉቱ የሚባለው ከዚያድባሬ ጋር ሆኖ አገር ሲወጋ ጀኔራል ጃገማ ኬሎ አንቆ ያመጣው ሰው ስቴዲዬም አካባቢ “ዋቆ ጉቱ […]
+ኦርቶዶክስ ወንጌል አትሰብክም
· +ኦርቶዶክስ ወንጌል አትሰብክም+ ብዙ ጊዜ ወንጌል መስራት ማለት መጽሐፍ ቅዱስን እያንዳንዱ ሰው እንዲያነበው ማድረግ ማለት ይመስለናል ይሄ ፍጹም ስህተት ነው። ስህተት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ከፕሮቴስታንት ተጽዕኖ የመጣም ጭምር ነው። ወንጌል ከLiteracy ጋር ቀጥታ ተዛምዶ የለውም። ሐዋርያት በነበሩበት የመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን አብዛኛው አማኝ ማንበብና መጻፍ አይችልም። ይሄም ብቻ ሳይሆን መጽሐፉም ተጽፎ አላለቀምና ይሄ ነው […]
ሕወሃት ጌታቸው ረዳ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ መምረጡን የክልሉ ቴሌቪዥን አረጋገጠ።
March 18, 2023 የሕወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን ቃል አቀባይና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ጌታቸው ረዳ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ ትናንት በአብላጫ ድምጽ መምረጡን የትግራይ ክልል ቴሌቪዥን ዛሬ ዘግቧል። የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር የሚያዋቅረው፣ ለዚሁ ዓላማ የተቋቋመውና ጀኔራል ታደሠ ወረደ የሚመሩት ክልል ዓቀፍ ኮሚቴ ነው። ኮሚቴው፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ሁሉን አካታች እንደሚሆን ሲገልጽ የቆየ ሲሆን፣ […]
ገዢው ብልጽግና ፓርቲ አገሪቱ “ዘርፈ ብዙ የሌብነት ፈተና ገጥሟታል” አለ
March 18, 2023 – BBC Amharic 18 መጋቢት 2023, 07:55 EAT የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ብልጽግና በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ዘርፈ ብዙ የሌብነት ፈተና የገጠማት መሆኑን እና ይህም የአገሪቱን “የድህነት ወገብ እያደቀቀ ነው”ሲል ገለጸ። ፓርቲው ለሁለት ቀናት ያደረገውን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውን ስብሰባ ሲያጠናቅቅ አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም. ባወጣው ሰፊ መግለጫ ላይ እንዳለው፣ “ኢትዮጵያ ወደ ታላቅ ምዕራፍ በምትሻገርበት ድልድይ ላይ […]
በአዲስ አበባ የፖሊስ አባላትን ሰበብ እየፈጠሩ ማሰር እና ማሳደዱ ቀጥሏል
March 18, 2023 በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ የሆኑ የጸጥታ አካላትን ሰበብ እየፈጠሩ ማሰር እና ማሳደዱ የቀጠለ ስለመሆኑ ተነገረ። በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ የሆኑ የጸጥታ አካላትን ሰበብ እየፈጠሩ ማሰር፣ ማሳደዱ እና ማዳከሙ የቀጠለ ስለመሆኑ የተናገሩት የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) የመረጃ ምንጮች ከተማ አስተዳደሩ የተሳሳተ መንገድን እየተከተለ ነው ሲሉ ወቅሰዋል። ለዚህም እንደማሳያ ከብዙ በጥቂቱ ከመርካቶ በኢ/ር እሱባለዉ […]