ጃዋር መሀመድ የኦሮሞ የበላይነትን ማስፈንን በተመለከተ ዝርዝር አፈጻጸም የሚያሳይ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ ውስጥ ለውስጥ በትኗል።
March 16, 2023 ( መሳይ መኮንን ) ጃዋር መሀመድ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ ውስጥ ለውስጥ በትኗል። በኦሮምኛ ቋንቋ ያዘጋጀው ባለ 76 ገጽ ጽሁፍ ዋና ዋና ሀሳቦች ተጨምቀው በአንድ ወዳጄ ተልኮልኝ አነበብኩት። የኦሮምኛው ጽሁፍ ረጅም ነው። ጃዋር ዘለግ አድርጎ ያዘጋጀው ፍኖተ ካርታ የኦሮሞ የበላይነትን ማስፈንን በተመለከተ ዝርዝር አፈጻጸም የሚያሳይ እንደሆነ ተረድቼአለሁ። 76ቱ ገጽ በአጭሩ ሲቀመጥ አራት ነጥቦችን ይይዛል። […]
በኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል የተደረሰው ስምምነት ተፈጻሚነት ምን ይመስላል?
March 16, 2023 – BBC Amharic 16 መጋቢት 2023, 14:38 EAT ሦስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቀ ጳጳሳት ጥር 14/2015 ዓ.ም ፈጽመውታል የተባለውን የ25 ጳጳሳት ሹመትን ተከሎ የመጣው ውዝግብ ለሳምንታት የቆየ ውጥረትን ፈጥሮ ነበር። ሹመቱን የፈጸሙት ሦስቱ ሊቀነ ጳጳሳት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ በአፍ መፍቻ ቋንቋ አገልግሎትን ማስፋፋት አልተቻለም እንዲሁም ቅዱስ ሲኖዶሱ ከአንድ አከባቢ በመጡ የበላይነት ስር […]
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊው ብሊንከን የኢትዮጵያ ቆይታ
March 16, 2023 – BBC Amharic 16 መጋቢት 2023, 13:13 EAT የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊነት ከያዙ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት አንቶኒ ብሊንከን፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርን ጨምሮ ከተለያዩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ ከህወሓት አመራሮች እና ከአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበር ጋር ተገናኝተዋል። ግጭትን በዘላቂነት የማስቆም ስምምነቱ ላይ የታየውን እመርታ ያደነቁት ብሊንከን በትግበራው፣ በሰብዓዊ እርዳታ እንዲሁም ተጠያቂነትን […]
45 Ethiopians arrested in operation against human trafficking – The Star, Kenya 02:22
17 of them were hiding in a quarry for the last two days as they waited facilitation by CYRUS OMBATI Chief Crime Reporter News 16 March 2023 – 09:17 In Summary Head of Transnational Organized Crime Unit George Mutonya said a Kenyan woman who was harbouring the group was also arrested in the Wednesday operation. He […]
የከንቲባ አዳነች አበቤ ሪፖርትና የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሞ
March 16, 2023 ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከአንዳንድ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ፍልሰት በሕዝብ የተመረጠን መንግሥት በአመጽ ለመጣልና በኃይል ሥልጣን ለመቆጣጠር ያለመ ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አበቤ ገለፁ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በከተማዋ “በፍልሰት” በማለት በተጠቀሙት አገላለፅ “ከ60 በመቶ በላይ የሚሆኑት አብዛኞቹ ሰዎች ከአማራ ክልል የሚመጡ ናቸው” ብለዋል፡፡ እናት፤ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)ና […]
“ከእንግዲህ ወዲያ አጀንዳ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አንሆንም” – ኢንጂነር ሕዝቅኤል እስክንድር
March 16, 2023 – Konjit Sitotaw ኢንጂነር ሕዝቅኤል እስክንድር – የዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ኔትዎርክ ሊቀመንበርና የዓለም አቀፍ ዳያስፖራ ንቅናቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ በቅርቡ ንቅናቄው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለላከው ግልፅ ደብዳቤ ይዘትና አማራጭ መፍትሔዎች ይናገራሉ። https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/interview-with-eng-ezekiel-eskender/wup7v9egr
በኢትዮጵያ መርዛማ ቅራኔዎችንና የጎሳ መከፋፈልን ማስወገድ እንደሚያስፈልግ ብሊንከን ተናገሩ
March 16, 2023 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፣ ሀገራቸው በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንና ጭቆናዎችን እንደምታውቅ ገልጸው፣ እነዚህ ችግሮች በሽግግር ፍትህ እልባት ሊያገኙ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ ለዚህም ዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ እንደምታደርግ የገለጹት ብሊንከን፣ ለሰብዓዊ አገልግሎት የሚውል 331 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍም ይፋ አድርገዋል፡፡ […]
ብሊንከን በጦርነቱ ለተፈጸሙ ጥሰቶች ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠየቁ
March 16, 2023 – BBC Amharic 15 መጋቢት 2023 በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር በነበራቸው ቆይታ በጦርነቱ ወቅት ለተፈጸሙ ጥሰቶች ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠየቁ። ለሁለት ዓመት የዘለቀው ጦርነት ተጀምሮ በሰላም ስምምነት ከተቋጨ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን የጎበኙት ብሊንከን፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ዛሬ መጋቢት 6/2015 ዓ.ም. በተገናኙበትም ወቅት […]
የአውሎ ንፋስ ባስከተለው ከባድ ጎርፍ በተመታችው ማላዊ ከ225 ሰዎች በላይ ሞቱ
March 16, 2023 – BBC Amharic ከ 2 ሰአት በፊት የአውሎ ንፋስ ባስከተለው ከባድ ጎርፍ በተመታችው ማላዊ ከ225 ሰዎች በላይ ሞቱ። ከፍተኛ ጥፋት ያስከተለውንም ይህንን ቀውስ “ብሄራዊ ሃዘንን” አስከትሏል ሲሉ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ገልጸዋል። በጎርፉ ህይወታቸውን ባጡ ተጎጂዎች የቀብር ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት ፕሬዚዳንት ላዘረስ ቻክዌራ የፍለጋ እና የማዳን ስራዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ቃል ገብተዋል። ፍሬዲ በተሰኘው አውሎ ንፋስ […]
አሜሪካ ቻይናዊውን ባለጸጋ ቢሊዮን ዶላር በማጭበርበር ከሰሰች
March 16, 2023 – BBC Amharic ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካ ባለስልጣናት ኑሮውን ኒውዮርክ ያደረገ አንድ ቻይናዊ ባለሃብት አንድ ቢሊዮን ዶላር አጭበርብሯል የሚል ክስ አቅርበዋል። ጉዎ ዌንጋይ እና ኪን ሚንግ የተባለ የንግድ አጋሩ በኢንተርኔት፣ ባንክና የደህንንት ስርዓት በማጭበርበር እንዲሁም ህገወጥ ገንዘብን ህጋዊ ለማስመሰል በመሞከር ክስ ቀርቦባቸዋል። የቻይናን መንግሥት በመተቸት የሚታወቀው ጉዎ የቀድሞው የኋይት ሃውስ ዋና የስትራቴጂ ሰው […]