የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ዩክሬን የሚገኙ የሩሲያ ወታደሮች ጎበኙ
ዓለም አቀፍ ማርች 05, 2023 ቪኦኤ ዜና የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌ ሾይጉ በደቡብ ዶኔትስክ አቅጣጫ ምስራቃዊ ወታደራዊ ወረዳ የሚገኘውን እዝ መጎበኝታቸውን መስሪያ ቤታቸው ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ከዩክሬን ጋር እያደረገችው ባለው ጦርነት ሩሲያ ባሳየችው ደካማ ተሳትፎ ሾይጉ የሚወቀሱ ሲሆን ቅዳሜ እለት ይፋ የወጣ ምስል መከላከያ ሚኒስትሩ ለሩሲያ መከላከያ ሀይሎች ሜዳሊያ ሲሰጡ አሳይቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ […]
“የሁለት ወረዳ ሕዝብ አሁንም ድረስ ነጻ አልወጣም፤ ሰብዓዊ ድጋፍም ማድረስ አልተቻለም” የተከበሩ ወይዘሮ ፀሃይነሽ ገብሬ
– March 5, 2023 ባሕርዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመራጭ ተመራጮች የማጠቃለያ ውይይት በክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት እና በተወካዮች መካከል እየተካሄደ ነው፡፡ በማጠቃለያ የውይይት መድረኩ ተመራጮች አሉ ያሏቸውን ውስንነቶች እና እጥረቶች አንስተዋል፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ከተቀሰቀሰ በኋላ ተደጋጋሚ ደም አፋሳሽ ጦርነቶች ተካሂደዋል። በቅርቡ ደግሞ የሰላም ሥምምነት ተደርሶ በሁለቱ ወገኖች መካከል ተኩስ መቆሙ ይነገራል፡፡ ከሠላም […]
የምሥራቅ ኢትዮጵያ ታላቅ ገድል – ካራማራ!
– March 5, 2023 ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጅም ዘመን በሀገሪቱ የነበረውን ዘውዳዊ ሥርዓት እንደ ቧልት ጥሎ ሥልጣን በድንገት የተቆናጠጠው ወታደራዊው መንግሥት መንበሩ ፈጽሞ አልረጋ ብሎታል፡፡ ለዘውዳዊው ሥርዓት ማክተም ምክንያት የኾኑት ተራማጅ ተማሪዎች ውድ የኾነውን የሕይዎት ዋጋ ከፍለው ይወድቃል ተብሎ ያልታሰበውን ዘውዳዊ ሥርዓተ መንግሥት ቢጥሉም ሥልጣኑን ባላሰቡት መንገድ ከእጃቸው ላይ የነጠቀው ወታደራዊ ክንፍ […]
የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋኖ ሃውጃኖ ብርጌድ ራያ አላማጣ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ ላይ ለሶስት ወር ያሰለጠናቸዉን ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡
Post published : March 5, 2023 የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋኖ ሃውጃኖ ብርጌድ ራያ አላማጣ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ ላይ ለሶስት ወር ያሰለጠናቸዉን ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋኖ ሃውጃኖ ብርጌድ ራያ አላማጣ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ […]
የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ የመውጣት ሂደት “ዘገምተኛ ሆኗል” ሲሉ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክትል ኮሚሽነር ተቹ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 6, 2023 የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ለማብቃት በፕሪቶሪያ በተፈረመው በቋሚነት ግጭት የማቆም ስምምነት መሰረት የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ መውጣት ቢጀምሩም፤ ሂደቱ “ዘገምተኛ ሆኗል” ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ምክትል ኮሚሽነር ናዳል አል-ናሺፍ ተቹ። የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ የመውጣት ሂደት ባለመጠናቀቁ፤ ክትትል እየተደረገ ሪፖርት ሊቀርብ እንደሚገባም አሳስበዋል። ዮርዳኖሳዊቷ ዲፕሎማት ጉዳዩን ያነሱት በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በመካሄድ ላይ በሚገኘው […]
በመጪው ዓመት የሚጀመረው የሽግግር ፍትሕ አጠቃላይ ሂደት፤ “የተወሰኑ ዓመታት” ሊወስድ እንደሚችል ተነገረ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 6, 2023 በሃሚድ አወል በኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው የሽግግር ፍትሕ፤ አጠቃላይ ሂደቱ “የተወሰኑ ዓመታት” ሊወስድ እንደሚችል የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ተናገሩ። ለሽግግር ፍትሕ በአማራጭነት የቀረበው “ልዩ ፍርድ ቤቶችን” የማቋቋም ሃሳብ፤ ተጨማሪ ችግር እንዳይፈጠር ጥንቃቄ ሊደረግበት እንደሚገባ በህግ ባለሙያዎች ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። የፍትሕ ሚኒስቴር ከሁለት ወራት በፊት ታህሳስ መጨረሻ ይፋ ያደረገው […]
አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ለሀገራዊ ምክክር “አማራጮችን ለማቅረብ” የተቋቋመውን “ኮከስ” ተቀላቀሉ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 6, 2023 በሃሚድ አወል አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና አንድ የፓርቲዎች ትብብር፤ ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር የተቋቋመውን የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ ተቀላቀሉ። “የተቃዋሚ ፓርቲዎች ኮከስ” የተሰኘውን ይህን ስብስብ የተቀላቀሉ ፓርቲዎች እና ነባሮቹ የኮከሱ አባላት ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ የካቲት 25፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። አስር የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ […]
የትግራይ አመራሮች ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋሙን አስተባበሉ
6 መጋቢት 2023, 12:45 EAT በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት ይቋቋማል የተባለው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አለመመስረቱን ህወሓት አስተባበለ። የህወሓት ቃል አቀባይ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ጥቅምት ወር ፕሪቶሪያ ላይ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ተቋቁሟል የተባለው ሐሰት ነው ብለዋል። ለሁለት ዓመት የተካሄደው ደም አፋሳሹ የሰሜን ኢትዮጵያ […]
በኢራቅ የአልኮል ሽያጭ ክልከላን ክርስቲያን ፖለቲከኞች ተቃሙ
6 መጋቢት 2023, 10:24 EAT በኢራቅ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ እና ወደ አገር ውስጥ ማስገባት መከልከሉ ዴሞክራሲያዊ አይደለም ሲሉ የክርስቲያን ፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃወሙ። ኢራቅ ከአንድ ወር በፊት የአልኮል መጠጥን ወደ አገር ውስጥ ማስገባት፣ በአገር ውስጥ ማምረት እና መሸጥ የሚከለክል ሕግ አውጥታ የነበረ ሲሆን የአገሪቱ ገቢዎች ባለስልጣን ሕጉን ከትናንት የካቲት እሁድ 26/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ ማድረግ ጀምረዋል። […]
የሩሲያ ተጠባባቂ ወታደሮች “በአካፋ” እየተዋጉ ነው ስትል ዩኬ አስታወቀች
6 መጋቢት 2023 የዩናይትድ ኪንግደም መከላከያ ሚኒስቴር በዩክሬን ጦርነት የሚሳተፉ የሩሲያ ተጠባባቂ ወታደሮች በጥይት እጥረት ምክንያት ‘በጨበጣ ውጊያ አካፋ’ እየተጠቀሙ ሳይሆን አይቀርም አለ። ሚኒስቴር መሥረያ ቤቱ ባወጣው የስለላ ዘገባ ባለፈው የፈረንጆቹ ወር መገባደጃ የሩሲያ ተጠባባቂዎች “የጦር መሣሪያና አካፋ” ይዘው ነው ወደ ጦር ሜዳ የዘለቁት ብሏል። ሚኒስቴሩ፤ በጦርነቱ በ1869 የተመረተው ኤምፒኤል-50 የተሰኘው አካፋ ጥቅም ላይ ውሏል […]